🛑 የሮመዳን አስቤዛ ከነዋጋው ዝርዝር ማዘዝ ይችላሉ 0907643091 ወይም 0913951783

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ግን የሚገርመኝ ስለ ሱካር እና ስለ ጨው ስለ ዘይት ወዘተ ዋጋ ምን ያደርግልናል ስንመጣ እዛው እናየዋለን ቤተሰብም እየገዛ ይብላ ሆ እኔ ተመጣሁ ስንት አመቴ ስለ ሹሮና ስለ በርበሬ አስቤ አላቅም እዛው ስመጣ ላስብበት እንጂ አሁን እድሜ ለመዳሜ እያንዳንዱ እየገዛ ይብላ ከቻልኩ ብሩን እልክላቸዋለሁ

  • @hayatendris9844
    @hayatendris9844 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እስከነዋጋዉ ስላስቀመጣችሁ ጎበዝ

  • @rahimaseraj
    @rahimaseraj ปีที่แล้ว

    ኧረለናተከምልክ ገዘቡንልኬ ቢገዙአይሻለኝም ለቤተሰቡ ምነዉቅፈላ ነዉእዴ

  • @zewdituytub
    @zewdituytub 8 หลายเดือนก่อน

    ሰኳር ኬሻው ሰንት ነው

  • @als6152
    @als6152 10 หลายเดือนก่อน

    የትነው ከላላ ታደርሳላችሁ

  • @NeimaSemaw
    @NeimaSemaw 9 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ወልድያ አሳዉቁን ያለዉንሁኔታ

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 9 หลายเดือนก่อน

    የትነዉ አገርህ እፈልጋለሁ

  • @seid-wertaye
    @seid-wertaye ปีที่แล้ว +1

    አስተያየት አርግና እኔም በብዛት እጠልባለሁ አብዲ

  • @رحمةمحمد-ض1ذ
    @رحمةمحمد-ض1ذ ปีที่แล้ว

    የት ነዉ ቦታዉ

  • @arojom769
    @arojom769 ปีที่แล้ว

    የትነው

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 ปีที่แล้ว

    የካርቶኑ ተምር ስንት ነው

  • @Keriya-d5s
    @Keriya-d5s 9 หลายเดือนก่อน

    Yet new???

  • @Seidman696
    @Seidman696 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህበሰላምያድርሰንፁመውከሚጠቀሙትምያርግን

  • @aishaseid920
    @aishaseid920 ปีที่แล้ว

    ሱቁ የትነው አዳሜ ገርባ ኮ/ቻ

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 ปีที่แล้ว

    እኛ ያድግንበት ሐያት ዘይት 3ሌትር 500አሁን ላይ ዋጋው በጣም አሪፍ ነው ታዲያ ለምንድነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘይት ተወደደ ብሎ እሪ የሚለው 🫤

  • @Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ
    @Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ ปีที่แล้ว

    አብዲሺ ዱቃቱ አምሳ 50 ኪሎ ስንት ነው መልስ

  • @himkg-w1k
    @himkg-w1k ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @rmbfdn1794
    @rmbfdn1794 9 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በርበሪሪሪሪሪሪሪነው የምፈልገው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +15

    እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ለኔ ቤተሠብ ለረመዳን ብታደርሱልኝ እናተ ለናተ ገዘብ እከፍላለሁ ለጉልበታችሁ ወይስ 😀

    • @zeynebali7287
      @zeynebali7287 ปีที่แล้ว

      😂መከፈሉ ይቀራል ብለሽ ነውወይ የኔ ውድ

    • @halemahad3297
      @halemahad3297 ปีที่แล้ว +6

      እና ገንዝብ እንድትከፍሊያቸው ነው እንጂ እዘዙን የሚሉት ላንቺ አዝነው ነው

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว

      @@zeynebali7287 እኔማ በነፃ መስሎኝ😀😀

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ ปีที่แล้ว +5

      @@halemahad3297 ለዚህማ ከሆነ ብሩን ብልክላችዉ ይሻለኞል. ለነሱ የምከፍለዉን ካርድ እገዛበታለሁ 😀😀😀😜😜😜😜

    • @كونفيكون-د8ظ
      @كونفيكون-د8ظ ปีที่แล้ว +1

      የጉልበት ብቻም ከሆነ ጥሩ

  • @halimahm0hammed55
    @halimahm0hammed55 ปีที่แล้ว

    ዴሴ ታደርሣላችሁ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 9 หลายเดือนก่อน

    ግን አረፈ ነዉ ኑሮወ እንደተናገሩት አይደለም 😢😢😢

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +1

    ይሄልጅግን ደረሳው አብድነው ወይስ ???

    • @fatimaab4760
      @fatimaab4760 10 หลายเดือนก่อน

      አወን ነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ ዘይት ኦማር እና ስኳር ሙሉ ዘይት 5 (2) ቡና 5 ኪሎ እፈልጋለሁ ምስር ግን እዴት ታደርሱልኛላችሁ

    • @zzzzmmmm9198
      @zzzzmmmm9198 ปีที่แล้ว

      የት አገርነሽ

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ ปีที่แล้ว +2

    ወስላቴ የሚረጋ ዘይት አብልቸ ባሌን ወገቡ ዴርቆ ይጠብቀኝዴ አብድ 😊😆😅😂😜😜😜😂

    • @Seidman696
      @Seidman696 ปีที่แล้ว

      ክክክልል

  • @እሙአሚር-ደ2የ
    @እሙአሚር-ደ2የ 10 หลายเดือนก่อน

    ወግዲታድርሳላችሁ

  • @ሙሉይቱብ
    @ሙሉይቱብ ปีที่แล้ว

    ዘይቱን ቆቦ ታደርስልኛለህ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 ปีที่แล้ว +2

    ሰዱላሳ ስንት ገባ🤣

  • @iihj550
    @iihj550 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @mamababa4248
    @mamababa4248 ปีที่แล้ว

    አብዱ እስኪ ኮንቦልቻ ላይ ቤት የሚመርግ ሰው ፈልግልኝ

    • @zdbentahmed4839
      @zdbentahmed4839 ปีที่แล้ว

      ነይበዉሰጥ ወለሂ መርጥ አረገዉ እኔ ዬመረጉልይ

    • @fazelafazela6557
      @fazelafazela6557 ปีที่แล้ว

      Fbelakufa

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 10 หลายเดือนก่อน

    የአሁን ገበያ ነው የበፊት 😢

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 ปีที่แล้ว

    በኛግዜ ቡና 20ብር ነበረኮ😮

  • @semira1396
    @semira1396 ปีที่แล้ว

    አላህ ይስጥህ ሠሞኑን ሥፈልግ ነበር

  • @jemilaasefa9295
    @jemilaasefa9295 ปีที่แล้ว

    በወጉ ዘርዝርልን እጂ ስትኪሎዉነዉ ዱቄቱም ስኮሩም በወጉ አብራራልን

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ปีที่แล้ว +2

    ቡና ባይጠጣስ ቢቀር

  • @ياربالله-ت9ق
    @ياربالله-ت9ق ปีที่แล้ว

    በነጣ ከሆነ ልዘዛችህ

  • @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ
    @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ ปีที่แล้ว

    አትበሉ እነሸቃሊት ነብስእንወቅቅቅቅ