እነዚህን 3 ነገሮች መቼም ስለሌላ ሴት ማውራት የሌለብሽ ነገሮች ❗️ ነግ በኔ በይ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 299

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +125

    ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ❗️❗️

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 2 ปีที่แล้ว

    • @tigestdilnesaw9118
      @tigestdilnesaw9118 2 ปีที่แล้ว

      Betam yenehet enem hulem yemegermegn neger new. Yadegebn metfo baher new. Lemen alagebashm lemn atwlijem lemn atidegmim..... makomiya yelewem kanch belay yemeyasbulish yimeselaleu yegeza betesebsh bihon .betam tiru hasab new tebareki❤ setoch mebertatat new yalebin enje menanak ayawtam hulum halafe new

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የልቤ ተናገርሽ እኔ ሁሌ የምታመምበት ነገር ነው አመሰግናለው

    • @rehanaabdullahi79
      @rehanaabdullahi79 2 ปีที่แล้ว

      It is right sister may allah protect and blass you 🙏

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ እኔ የዚህ ተጓጂ ነኝ እውነት አመሰግናለው

  • @yegebrillaenat2203
    @yegebrillaenat2203 2 ปีที่แล้ว +54

    ውይ ቃልዬ በጣም ጥሩ ንግግር ነው በተለይ መቼ ነው የምትወልጅው አይባልም ይህ እኮ የ አምላክ ስጦታ ነዉ ማስተዋልን ያድለን።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +5

      Very true 👍 👌

    • @mekedeyoutube5012
      @mekedeyoutube5012 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam betkekel

    • @Kidus_Kidus_Kidus
      @Kidus_Kidus_Kidus 2 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ እናመሰግን አለን

    • @mesimesi1662
      @mesimesi1662 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ያማረረኝ ጥያቄ ነው

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 2 ปีที่แล้ว +1

    💯💯ልክ ነሽ!! እኔ በዩቱይብ ብዙ አይቻለው የሰውን ፊት/ ከ4 ልጅ ጋር ድካም/እግዛብሄር ያውቃል🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️🥰 💚💛❤️

  • @mamoqilo6392
    @mamoqilo6392 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ብለሻል እኔ አንድ ልጅ አለኝ ለምን አትደግሚም የሚለው ጥያቄ ናላዬን አዙሮታል ልጅ የእግዛብሔር እጅ ሥራ ነው

  • @meratube5459
    @meratube5459 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እናት እውነትሽን መፍረድ ጥሩ አይደለም ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም አስቀያሚ ጊዜ ላይ ነው ያለነው ሰው ግብረ ገብነት ጠፍቶበታል ልቦና ይስጠን የእውነት እኔ የታዘብትኩትን ነው የታዘብሽልኝ የምንኮራበት ነገር እኮ ሊኖር አይገባም ፈጣሪ ካልጠበቀን በሰከንድ ውስጥ ቆንጆ ያልነው ነገራችን ሊቀየር ይችላል አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በፊትም እወድሽ ነበር አሁን ይበልጥ ወደደኩሽ እውነት 👌👌👌😍😍

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว +15

    ልክ ነሽ ቃል አሁን ሁሉም ፈራጅ ሆነ የራሱን ጓዳ ሳያይ የሰውን የሚተች ነው ስለ ሰው ቀርቶ ሀግርን እይተራመሱ ነው ደሞ ከሚያሙት ሰው ተሽለው ቢሆን ጥሩ ብቻ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ቃልዬ የራሳችንን ጉድፍ ሳናወጣ የስውን እናወራለን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ !!!!

  • @FasiNico
    @FasiNico 2 ปีที่แล้ว +2

    "ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ* well said Konjet 👌 መሀበራዊ ሚድያ ላይ ከወንዶች ይልቅ ሴት ለሴት ለምን እንደሆነ በማላውቀው ሁኔታ judge መደራረግ ይበዛል ሁሉም ባይሆኑ። የተወሰኑ አሉ መልካምነታቸው ከቃል በላይ የሆነ ።
    Inbox የደረሰኝ መልክት የስድብ ደብዳቤ በይው 😊 ገጠር ስለመኖሬ፣ አለባበሴ ትዳሬ ምናምን ••• በእንደዚህ አይነት ሰዎች አስተያየት ስነልቦናው ቶሎ የሚጎዱ ሰዎች አሉ ። በቅርብ የማውቃት በሰዎች አስተያየት ብቻ ጥሩ ስለ ልጆች አስተዳደግ የምታስተምር እህት ሙሉ ለሙሉ ቪዲዮዎቿን አጥፍታ አቁማለች። አብዛኛውን የሚሰጠው አስተያየት ከምትለቀው ነገር ጋር ሳይሆን በአላት የሰውነት አቋም በመሆኑ። የሚገርምሽ ከቤተሰብ በተፈጥሮ የወረሰችው ውፍረት ነበር ። እናም ልቦና ይስጣቸው ለእንደዚህ አይነት ሰዎች

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +15

    ብቻ ፈጣሪ ደግ ነው በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ የኛ ነገር እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው ከየት የመጣብን የነውር በዓት እንደሆነ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የሚያስብል ወደ ልባችን እንድንመለስ ድንግል ማርያም በፀሎቷ ትርዳን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @tirhasatsebeha3863
    @tirhasatsebeha3863 2 ปีที่แล้ว

    እንደው አንጀቴን ነው ያራስሽው ፣ እግዚኣብሄር ይባርክሽ እኔ እራሱ እንዲህ አይነት ነገር በጣም ነው የሚያመኝ ፣ በጣም ነው የማዝነው ማንንም እንዲህ ማለት ተገቢ አይደለም ሰው ሁሉ ፋሽን አድርጎታል መሰለኝ ለአፋቸው እራሱ አይከብዳቸውም። እኔ በፊት አካባጅ ስለሆንኩ ይሆናል እንዲህ ምናደደው በቃ ኖርማል ነው ማለት ነው እስክል ድረስ ቀልዳቸው ባይጥመኝም ታዝቤ ዝም ነበር የምለው አንቺን ሳይ ግን ሀሳቤን ስታወሪልኝ ደስ ነው ያለኝ ከዚህ በኋላ እኔም የሴቶች መብት ተሟጋች ነው የምሆነው። እና በጣም ነው የምወድሽ ።❤❤❤

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እህቴ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ልክ ብለሻል።
    አፋችን ላይ ያለውን እግዚአብሔር ይገስጽልን
    አሜን።

  • @editube1556
    @editube1556 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚገርምሽ ቃል ትላንት ጠዋት ጀምሮ ማታ ወደቤት እስክገባ በዚ ጉዳይ ስታመም ነው የዋልኩት የሃገሬ ሰው ምን አይነት አስተሳሰብ ላይ እደደረስን ከውስጣችን እርህራሄና ፍቅርን አንጠፍጥፈን እደደፍነው የሴጣን መጠቀሚያ መሆናችን ያሳዝናል ትንሽ አሁን አንቺ ስሰማሽ የውስጤን አልሽልኝ በጣም ተባረኪ:: አምላክ ይድረስልን የደነደነውን ልባችንን ይቀይር ከልቤ አዝናለሁ::

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪልኝ እህቴ መልካም የሆነ ምክር ነው ከጎናችን ያለውን እህትና ወንድማችንን ያላከበርን ያላየነውን እግዚአብሔር እንወደዋለን ማለት ዘበት ነው ሰውን እናክብር የሚጎዳ ንግግር ከአንደበታችን አይውጣ እምንጠቀመው እኛው እራሳችን ነን

  • @emebetburusu7914
    @emebetburusu7914 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነሽ የኔ ውድ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ቁስል አለው በተለይ ደግሞ ሴት ልጅ አመለካከታችን በጣም ከባድ ነው ሰው ላይ የደረሰው እኛ ላይ የሚደርስ አይመስለንም እና ብዙ ጊዜ ባለማስተዋልም ሆነ ባለማሰብ የምንናገራቸው ነገሮች ቆይቶም ቢሆን ዋጋ ያስከፋለናል ብቻ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሁልጊዜ በውስጤ የሚመላለስ ሀሳብ ስላነሳሽ ደስ ብሎኛል ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @ritak.5644
    @ritak.5644 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ 💯እስማማለሁ ማንም ሰው ቢሆን በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ እያለፈ እንደሆነ አናውቅም እንድ ልጅ ከወለደች ከወራት በሁዋላ ሆዷን እያዪ ሁለተኛ አረገዝሽ ፈጠንሽ እያሉ ይጠይቋታል ነገር ግን ልጅቷ በጣም ታማ ነበር እና ከመሣቀቋ የተነሣ ከሠው ጋር መቀላቀል አልቻለችም እና ማንም ላይ ከመፍረድ እንቆጠብ ደሞ እኮ ጥሩ ነገር ሲሆን ዝም የሚባለውስ ነገር

  • @ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ
    @ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንደኔ ቃልና መሲኪ ኤልሲ የሚወዳቸው ጠንክልራና መልካም ሴቶች ናቸው። እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @nichomule3839
    @nichomule3839 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ቃልዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ
    ሴት ላይ ፈራጅ ሴት ናት ሁሌም ቢሆን
    ሴት ሆነን ስለ ሴት ልጅ መች ጥሩ ነገር እንደምናወራ እኔንጃ! አንዳችን ስለሌላችን ብንተሳሰብ ጥሩ ነው
    የሚፈርድ ይፈረድበታል ጊዜውን ጠብቆ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ምህረቱን ይስጠን ፈጣሪ ይቅየር በለን ማረን እግዚኦ ፈጣሪ አፋችንን ይቆጥብልን በዛሬ ጊዜ ምላስ ነው ትልቁ ሚሳኢል የሆነ ያለው ተባረኪልኝ የኔ ውድ

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ ተባረኪ ልቦና ይስጣቸው ምናልባት ፈራሽ እንደሆኑ ያልገባቸው ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው ራስ ወዳድ የሆኑ ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎች ሞራል የሚባል ነገር ሊገባቸው አይችሉም። ቃልዬ ተባረኪ የኔ ጨዋ

  • @Canada404
    @Canada404 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ቃልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረን ሰው ክብር መጠበቅ እራስን ማክበር ነው ( ነግ ለኔ )

  • @yoditmengistu5148
    @yoditmengistu5148 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ማር የኔ ለስላሳ ለክነሽ ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦናን ይሰጠን ሰውን ከማማትበላይ ሞት የለም ይቅር በለን አምላኬ

  • @tigistwoldekirkos3720
    @tigistwoldekirkos3720 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናዊት /ቃል/ እንዴት ነሽ? የዛሬ ቪድዮሽ በጣም የልቤን ስላየልኝ ደስ ብሎኛል: እርግጠኛ ባልሆንም አንች ያየሽውን ፎቶ እና ኮመንት አይቼ ልቤ ተሰብሯል: ማስተዋል እና ስብዕና የሚባሉትን መልካም ባህርያት አተን ይኼው በማህበራዊ ሚዲያ እራሳችንን አዋርደን የሰው ክብር እናዋርዳለን ምን እንደነካን አላቅም: እንቺ ግን ተባረኪ ላደረግሽው ነገር:: ልብ ያለው ልብ ይበል!!!

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ እግዚአብሔርን መታዘዝ ትተን ነው የአምልኮ መልክ አላቸው ሃይሉን ግን ክደዋል የተባለው ዘመን ላይ ደርሰናል ዛሬ ስናወራ ነገ የሚከፍል አምላክ እንዳለ ያለማወቅ ነው ማንም ጉድለት የሌለበት የለም ጉድለቱንበፍቅር ቃል እንሙላ
    ተባረኪልኝ

  • @betselotyimam6299
    @betselotyimam6299 2 ปีที่แล้ว +4

    በትክክል ገልፀሽዋል እህቴ እኛም እንማርበታለን ሁሉም ጊዛዊ ነው ተባረኪ

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይስጥሽ እሄ ነው የ አስተዳደግሽ ውጤት የሚሳደብ ሰው አሳዳጊ የበደለው አይደል የሚባለው ዘንድሮ በሀሜት መቦጨቅ ስላልበቃው የሰውን ስጋ ቦጭቆ መሬት ለመሬት የጎተተበት ክፉ ዘመን ላይ ነን ያለነው በነገራችንላይ የምያማና የሚሳደብ ሁሉ አጋንንታዊ መንፈስ የሞሉት ሰው ነው በሳይንሱ ደሞ የአእምሮ ችግር አለበት ተብሎ ይነገራል ፈጣሪ ይቅር ይበለን።
    ቃልየ በጣም አከብርሻለው።

  • @hope1919.
    @hope1919. 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ቃልዬ በጣም በተለይ ከሳሽ ጠቆርሽ ደግሞ መች ነው የምትወልጂው አይባልም ። ካማከረችን እሰየው ስርዓት ባለው ቋንቋ ስነልቦናን በማይነካ ቃል መምከር አለበለዚያ እኛም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናውቅምና ከ አፋችን ለሚወጣ ቃል ጥንቃቄ እናድርግ።

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም ደርሶብኛል i was looking my face asking my self where do i get dark? ከሳሽ ጠቆርሽ ፡ ብላ ፡ አንዷ ፡ አስደነገጠችኝ ፡ i lose weight ፡ because ፡ I ፡ want ፡ it ፡ it’s ፡ take ፡ 2 year ፡ to ፡ become ፡ fit ፡ other ፡ people they ፡ proud ፡ of ፡ me ፡ about ፡ my ፡ weight ፡ loose ፡ , ፡ I ፡ get ፡ dark ፡ because ፡ it’s ፡ summer here ፡ in ፡ USA ፡ I ፡ was ፡ shocked ፡ and affect ፡ my ፡ mood ፡ the ፡ crazy ፡ part ፡ is ፡ the ፡ lady ፡ who ፡ said ፡ that ፡ to ፡ me ፡ is ፡ she has rocicea/ማድያት/ all over her face what Iregret is I never told her how her face look so bad but I didn’t grow up or raised this way like kal said it’s really crazy

    • @hope1919.
      @hope1919. 2 ปีที่แล้ว

      @@Mቀሽት you are so kind. you don't tell about what her face look. Why she give comment about others?

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 2 ปีที่แล้ว

      @@hope1919. thanks! Exactly I was saying the same thing, I decide to doesn’t see her again because she spread negative energy all the time to cover up her situation.

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Yes we know better 🥰

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ውብ የሚደንቅ መልህክት ነው ተባረኪ💗

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰብልዬ ፣ አሜን አሜን💝

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      ሌላው ሰብልዬ ማለት የምፈልገው በርቺ የኔ ውድ ፣ ምንም ቢመጣ ፀንተሽ ቁሚ ፣ አንዳንዴ እንፈተናለን ነገር ግን ዋናው የማሸነፍ ትርጉሙ ፀንቶ መቆም ነው ፣ እንደነፈሰው ንፋስ አለመረበሽ እሺ ፣ እግዚአብሔር ያበርታሽ ብርቱ ሁኚ እህቴ።

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ትክክል ብለሻል በጣም ጥሩ ምክር ነው አህቴ እግዚአብሔር እንድንደጋገፍ እንድንተዛዘን ነው ከኛ የሚፍልገው ማሰተዎል ይሰጠን የነጋችንን እሱ ነው የሚያዉቀዉ ተባረኪ!

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 ปีที่แล้ว

    እውነት የኔ ቆንጆ እህት የልቤን ነው የነገርሽልኝ እኔ ላይ በእውነት ነው የምልሽ እግዚአብሔር በሚያውቀው ጥሩ የትዳር አጋር ነው ያለኝ ባጋጣሚ የሚያምር የፊት ቆዳ ነበረኝ ግን ዘመናዊት እውነት ምንም አይነት ኮስሞቲክስ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን በጸሀይ ምክንያት ፊቴ ማድያት ወጣ ግን የተጋነነ አይደለም ከዚያ ሰርግ ላይ አንድ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጠን እንዳትቀየሚኝ አንድ ነገር ልንገርሽ ብላኝ ምን አስቀይሜያት ይሆን ስል በቃ ፊትሽ ተበላሸ መልክሽ ጠፋ ብላኝ እርፍ አሏሽሽም ሞራሌ ገደል ነው የከተተችው ግን ወደ ሙዴ የመለሱኝ ልጆቼና መልካሙ ባሌን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው።ቢገባን ብናስተውል በጣም ትክክለኛ ምክር ነው።ተባረኪ።

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት አይዞሽ እንዳልሽው ነው እኔም ከልቤ አዝኛለው እንደቀልድ እምናየው ነገር ነገ በህይወት ዋጋ ያስከፈለናል እኔም በጣም ተሰምቶኛል በተለይ ሾሻልሚዳያው እሚያራግበው Photo please እንጠንቀቅ የሰው privacy ባንነካ ባይ ነኝ Thank you zemnye

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ቃልዬ በጣም ሰዉ ሁላ እስከፈራ ያማረረኝ ጉዳይ ነበር ከወለድኩ በኅላ ወይኔ ምድነው በጣም እኮ ወፈርሽ እያሉ በራስ መተማመኔን አሳጥተውኝ ነበር እና ትክክል ነሽ ቃልዬ በማይመለከተን አንግባ ሰው የኛን አስተያየት ሲጠይቅ ብቻ እንናገር ሞራል ሳንነካ በጨዋ አንጀበት ቃል ቆንጆ ❤❤❤አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን ሀሳብ.

  • @aynadiskebede7524
    @aynadiskebede7524 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውብ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ሁሌም መልካም ምክርሽ አስተማሪ ነው

  • @seadashawl5632
    @seadashawl5632 2 ปีที่แล้ว

    Thanks ቃልየ ያልተገራ አንደበት ብዙ ሴቶችን እያሸማቀቀ ነው። ይገርማል አንድ ጓደኛ አለችኝ አሁን ባለንበት ሀረብ ሀገር በወር አንድ ጊዜ ነው የምንገናኘው ለእረፍት ስንወጣ ከጓደኞቸ ጋር አንዷ ግን እኔ አምሮብኛል ብየ ለብሸ ፀጉሬን ተሰርቸ ምናምን ስንገናኝ ውይ ምንሆነሽ ነው ቀንሰሻል በጣም ወይ ፊትሽ ላይ ሽፍታ ወቶብሽ ምናምን ብላ መጥፎ ስሜት እድሰማኝ ታደርጋለች ደሞኮ ብቀንስ እንኳ 2ኪሎ ነው ከጨመርኩም እደዛው ለረጅም አመት አንድ አይነት ኪሎ ላይ ነኝ።ያችንል ልጅ ታዳ ተናግራ ሳጨርስ ነው የሆነ ነገር የምናገራት አንዳድ ሰመች ፀባይ ሆኖባቸው የሆነ ነገር ካላወጡ አምሮብሽ ከሆነ የሆነ ነገር እደጎደለው የሰራሽውን ግጥም አድርገው በልተው ሲመለሱ እደማይጥም እነዚህ ሴቶች ሰውን ዝቅ በማድረግ ከፍ የማሉ ይመስላቸዋል እና አንደበታችንን እንግራ ሴት ለሴት ምቀኛ አንሁን

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በቅርቡ በእራሴ ሰው እኔ ላይ ደርሶብኛል!!!! I was crying! ግን የነገን ማን ያውቃል ብዬ አለፍኩት!!!! እውነት ነው!!!! I respect everyone!!!! It is a big issue!!!!

  • @nebneb9326
    @nebneb9326 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ ቃልየ ሽኮር እውነትን ነው ማስተዋሉን ይስጠን🙏እና ቃልየ ፀጉርሽን መቸ መቸ እንደምትቆርጪው ቪድዮ ስሪልን የኔ እየተመዘዘ አስቸግሮኛል😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Eshi yene konjo I will 🥰

  • @blenhailu4517
    @blenhailu4517 2 ปีที่แล้ว

    ቃል በቅርቡ ነው አንቺን መከታተል የጀመርኩት ተናግረሽው ያላስተማረኝ የለም በጣም አመሰግናለው🙏

  • @rekikalemayehu6701
    @rekikalemayehu6701 2 ปีที่แล้ว

    የ4 ዓመት ልጄ አለችኝ እና ዐይኖን ያማታለ እና ከኔ ጋ ሲጣሉ እውር ለጅሸ ብለው ሰደቡኝ ውሰጤ በጣም ነው የደማው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Ewunte newu Ethi Egziabher lbona yisten tu es adorables

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay7132 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት ቃል ለማን እንደሆነ ገብቶናል በጣም ያሳዝናል ከባድ የሞራል ህመም ነው የሚያስከትለው

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 2 ปีที่แล้ว

      Who is it for can we please know ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Tekekel my dear ♥️

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam tejekel I 👍 💯 thank u 💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you sister 😘

  • @tadutadu627
    @tadutadu627 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነሽ ተባረክ ❤❤🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃልዬ ሁሌም እንደምልሽ ጨዋነትሽን እወደዋለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Oww thank you I try my best ❤️

  • @mesereteshete4545
    @mesereteshete4545 2 ปีที่แล้ว

    ቃል የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ እመቤቴ በህይወትሽ በኑሮሽ ሁሉ አትለይሽ

  • @maronmari9367
    @maronmari9367 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው እግዚያብሂር ይባርክሽ😚😚😚

  • @bizumariyam4476
    @bizumariyam4476 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ ዛሬ ሰው ላይ ያደረጉት ነገ እነሱ ላይ ማይደርስ መሰላቸው

  • @etkibrom130
    @etkibrom130 2 ปีที่แล้ว +4

    I agree 100% with you!! What a great speech!!

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሻል ፡፡ ብዙ ጊዜ ለምን አታገቢም?
    ለምን አትወልጂም?
    እና የመሳሰሉ ትን ጥያቄዎች በአብዛኛው እኛ ሴቶች ለሌላኛዋ ሴት የምንለው ነው፡፡የተለመደ ነው፡፤መታረም አለብን ጥሩ እይታ ነው እኔ በበኩሌ ተቀብያለው፡፡
    ተባረኪ እህቴ

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን ልክ ነሽ ስጋ ባዳ ነው ማስተዋሉን እግዚአብሔር ይስጠን

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ብልሻል ቃልየ በተለየ ሶሻል ሚድያ ላይ እሚሳድቦ ስዎች ኮሜት እሚጽፉ እራሱ በጣም ይገርማኛል ሁሌ እራሴን እምጠይቀው ምን ነካን ግን

  • @zewdenieshdebel3999
    @zewdenieshdebel3999 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ቃልዬ አኔ 1ስወልድ ድገሚ ይሉኛል 2 ኛሰደግም አሁን በቃሽ አሉኝ 3 ስደግም አንቺና ባልሽ እንቅልፍ የላቹም ያለን ሰው አለ እኔ እሕትሽ ደግሞ አልጋው ለምን ተገዛ ብዬ መልስ ሰጠሁኝ ይሕ ሁሉ ቅናት ነዉ ፈጣሪ በሰጠኝ

    • @LoveYou-om1nk
      @LoveYou-om1nk 2 ปีที่แล้ว

      👏👏👏🤣🤣🤣

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እውነት ብለሻል ጡሩ ነጥብነው ያነሳሽው ተባረኪ

  • @shalom1070
    @shalom1070 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ቃልዬ! እግዚኣብሔር ማስተዋል ይስጠን። social media is becoming a toxic environment!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Yes edomyee 🥰amen

  • @habibaemufrdos4809
    @habibaemufrdos4809 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ውላሂ እራሳችንን እንደዚህ እይነት ነገር ካለብን እንውጣ ተባረኪ እህት እራሳችንን እንፈትሽ

  • @muluneshmathewos7105
    @muluneshmathewos7105 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የኔ እህት❤❤❤

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ የኔ አስተዋይ ከትዳርዋ ተለይታ ልጆችዋን ብቻዋን የምታሳድገው አምበሳዋን ሴት በቁምሽ እንቅበርሽ የሚሉት ሴቶችስ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቃልዬ እዉነት ብለሻል ማስተዋሉን ይስጠን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው በርችልን

  • @chuchuchuchit8178
    @chuchuchuchit8178 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት ያልሽዉ ሁሉ ትዉልዱ እጅግ አሳፋሪዎች ሆነናል ልቦና ይስጠን ያሳዝናል። ተባረኪ🙏

  • @حياة11-ت9ي
    @حياة11-ت9ي 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክል በጣም ጡሩ ምክር ነው በርች እህታችን

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Konjo , baxam wasagn naxbn naw yanasashiw , Edme xena yisxlgn kaliye astawaynatshn yichamrlsh 🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ወርቅ ሁሌም ምከሪን እስኪ አሁን አሁንማ እኔም ጎደኞቸን አልቀርባቸውም ለምን ብትይኝ እነሱ በጊዜአቸው አግብተው ወልደዋል እኔ ደሞ እናትና አባቴ በልጅነቴ ስለሞትብኝ ልጅነቴን በአክስት በአጎት ቤት ነው ያሳለፍኩት እና አሁን ሀርብ ሀገር ነው ምኖርው እኔ ከስንት ጌዜ በኃላ ተፈላልገን ስንደዋወል እንዴ አች አርጀሽ እኮ መች ልታገቢ ነው መቸ ልትወልጅ ነው ስለሚሉኝ በቃ ማነንም አልቀርብም

  • @destata7749
    @destata7749 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተበርክ
    መስተዋል ጥበብ ይስጠን

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 2 ปีที่แล้ว

    Kaliye tikikilh bilesalh e hgerachinh sewoch mchmh siltane aygbachumh iko yset lijh tata bizu nw hhhmmm Kaliye thanks 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በጣም ቃል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን🙏🙏🙏

  • @seharfamily4556
    @seharfamily4556 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው 😍🙏👍

  • @Semret.alga82
    @Semret.alga82 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher zemensh yebarik mogosu yabzalish.lela min libelish tebareki beka.

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አንቺ ጨዋወልዶ ጨዋ ያሳደገሽነሽ 🥰🥰🥰

  • @tewabecharamde4609
    @tewabecharamde4609 2 ปีที่แล้ว

    Kal u r right dear , thank u ! what about their marriage (her husband or his wife )

  • @indigenoussociety3676
    @indigenoussociety3676 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki, anch asteway lij, million likes for this your videoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👋👋👋👋👋👋

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ሲስቱ አንድ የማቃት ሴት አለች በሳምንቷ ስታገኘኝ ሰላም ሳትለኝ ፈልጌ ስከሳ ምነው ከሳሽ ደሞ በሌላ ቀን ስወፉር ምነው ወፈርሽ በጣም ነው የምደነግጠው ገና ከርቀት ሳያት ምንትለኝ ይሆን ብዬ በጣም የምፈራው የሚገርምሽ ቃልዬ እራሴን በጣም የምጠብቅ ሰው ነኝ ግን በቃ ሰው ሰው ነው ደካማ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን
    @እኔስየማርያምልጅኝአሜን 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እህታለም ትክክልን ነሽ ቃልዬ አመሰግናለሁ የልቤን ተናገረሽልኝ እማ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ አሜን፫ እህታለምየኔ ጀግና

  • @tsedalsolomon3873
    @tsedalsolomon3873 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ተባረኪ የልቤን አወራሽ

  • @tsion8456
    @tsion8456 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁለት ልጆች ኣሉኝ .ሶስት ልጅ ስፈልግ ፅንሱ ወረደብኝ እና ዉስጤ በጣም ኣዘንኩ. ኣሁን ከ ስትረስ እየወጣሁ ነው እግዛብሄር ይመስገን.
    የሰው ኣፍ ግን ኣልቻልኩም ለምንድ ነው ማትወልጂ እያሉ መግብያረና ማስወጫ ኣሳጥተዉኛል ብቻ ከባድ ነዉ.

  • @shabig2378
    @shabig2378 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ ውድ እኔ አሁን ግርም ነው ሚለኝ እግዛብሔር ይመስገን የራሴ በቂ ገቢ ማገኝበት ስራ አለኝ እና አሁን ደግሞ አግቢ እንጂ ይላሉ እውነት ነው ለምንድነው ማታገቢው እኔ እኮ ጠልቼ አይደለም ግን እሱ እግዛብሔር ካልፋቀደ አይሆንም

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว

      "የሚገርሙ ናቸው" እነሱ ያገቡት ባል እኮ አንድ ቀን የልጆቹን ዳይፐር ሳይቀይር እቤት ውስጥ እሳት እና ጭድ ሆነው ነው የሚኖሩት" ለምን አንቺ አታጋቢም ይላሉ" ከወለዱ በኋላ ደግሞ ከባላቸው ጋር አይታዩ" ወለድን ለማለት የሀበሻ ባልና ሚስት ማለት ቤት ውስጥ የሚሰቀል ፎቶ ግራፍ ማለት ነው" የወለዱቱም ሴቶች እራሳቸው የልጄ አባት ይሔ ነው ብለው የማይናገሩኮንፊደስ የሌላቸው ወለደች ብቻ ለማት እሱማ እበትም ትል ይወልዳል. ዝበያቸው አንድም ሴት በድፍረት የልጆቼ አባት ወይም ባለቤቴ ነው ሲል ሰምቼ አላውቅም ግን ልጆቼ ልጆቼ ብቻ ነው የሚሉት ልጆቹ በመንፈስ ተወለዱ እንዴ ያገቡና የወለዱት ለምን በኮንፊደስ ባለቤቴ ብለው አይጠሩም "
      ምድረ በጥራቃ ሁላ.

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 ปีที่แล้ว +2

    betam tkkl nesh yeni Eht betam newu mnwedsh💚💛❤️💞Egziyabher ystln🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Love you too my dear 😘

  • @kiya2113
    @kiya2113 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ የኔ ውድ😘😘

  • @meazasolyana6674
    @meazasolyana6674 2 ปีที่แล้ว

    Egiziabiher yibarkish ehite hulum neger gebitoshal.

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ሰአት ያደረሰን አሜን ውዴ ሁሌም ክብርት ናት የናቃት ማስተዋሉን ይሙላበት በቸር እንሰንብት ሰው በሆዴ 9 ወር ይዛ እምትወልድ እህል ተበልቶ መበተኛ ይፈልጋል

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
    @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እመቤት

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያው ነጥብ አልገባኝም ቃልዬ ለምሳሌ እኔ ወፈርሽ ወይም ቀጠንሽ ከስተሻል ብል ክፋት አለው እንዴ?

  • @kalkidantesfaye2518
    @kalkidantesfaye2518 2 ปีที่แล้ว +1

    ልክ ነሽ ቃልዬ ለሁሉም ልቦና ይስጠዉ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ቃልዬ ግን እኮ ሴቶችም አበዛነው ሁሉ ነገራችኝ ሚዲያ ላይ ሆነ የትዳር የቤተሰብ ሚስጥር ገበና ሚዲያ ምን ይፈጥራል አስተያይት ስጡኝ ካልሆነ በስተቀር እናቶቻችን በሕግ በሽምግልና ሲፈቱ የማውቀው ለሁላችም ልቦና ይስጠን

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @munasalih167
    @munasalih167 2 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ብለሻል አላህ ይጨምርልሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @tsionabera2000
    @tsionabera2000 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ተባረክ ውድ 💕🙏💕

  • @cecet745
    @cecet745 2 ปีที่แล้ว +5

    I couldn’t agree more..really good point! if other women you-tubers say the same it would make a difference..

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ተባረኪ ጥሩ መልእክት ነው

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 2 ปีที่แล้ว

    Wey gud sis betam emigermew beteley bezih gize yasazinal
    Mechem IGZABIHER yistsh
    Betikikil belashel i hoppe indinaru !!! Sis ine indemigebagn
    idezih aynet setoch complex yalachew kinatam lela set kenesu belay amrobat mayet ayfelgum hmmm indezih setoch be life bitayu ko emengn kemanm yalteshalu nachew demo iyaweku new yemisadebu indezih aynet setoch beka menfesachew be SEYTAN yetegeza new ,

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዘነኝ ጉዳይ ነው ምን ያህል ባገር ደረጃ እንደወረድን የሆነ ፖስት ላይ ከግማሽ በላይ ስለግለሰቧ የተኮመተውን አይቼ አፈርኩ እውነት ብለሻል

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Yes my dear very true 👍 😊

  • @ethio4421
    @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

    Erasun yesera sew ale Wey?? Yegna sew chigir alebet

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ ቆንጆ ትክክል የሆነ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ያስተምራል እህቴ🙏

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ዉድ ልክ ነሽ

  • @lilyaddis7860
    @lilyaddis7860 2 ปีที่แล้ว +6

    በትክክል ተባረኪ🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @markenleul4683
    @markenleul4683 2 ปีที่แล้ว

    ምን እንደ ምልሽ አላውቅም ልክልካችን ነገርሽን100%እውነት ነው የመከርሽን

  • @gechiwolde1700
    @gechiwolde1700 2 ปีที่แล้ว

    Egziyabehr yibarkish tlk neger new yetenagershu tebareki

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashiallah yihe tilik mikir new, thanks my sis!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my dear ❤️

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 ปีที่แล้ว

    Kaliye geta yibarikish tikikil nash

  • @Tig12342
    @Tig12342 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ በናትሽ የልቤን ተናገርሽ በተለይ በእኛ አበሻ ሴት ጋደኛ ብትይዥ በጎረቤት በቢሮ የተቸገርነው ነው በተለይ ሀሜቱስ ቃል አሁን እማ እምነት ቀረ የምትይበት ዘመን ደርሰናል ቅናት መሰለኝ ቃል

  • @mesgurobi4116
    @mesgurobi4116 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የእኔ ቆንጆ ተባረኪ