"ፒራሚድን የሰሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው!" ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | Haleta Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @jenetbekele5565
    @jenetbekele5565 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የማደንቀው ሰው ነው እድሜ ይሰጥህ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሳ ሁሌም ማምነታችን ታሪካችን እንድናውቅ ብዙ ስለሚለፍ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን: ቢቻል በየትምህርቱ ቤቱ ለታዳጌው ትውልድ ቢያስተምሩልን ኢትዮጵያውያን ከጥፍት መታደግ ነው እና እባከወት ተተኪዎቹን ያድኑልን: ምክንያቱም ይህ ትውልድ በተለይ በ30 ወቹ እድሜ ገደብ ያለው ጭራሽ ማንነቱን አያውቅም, ወያኔ ታሪኩን አጥፍቶታል! እና አባከወት አዲሱን ትውልድ ያትርፍልን ዋጋውን ከእግዚአብሔር ያገኙታል::

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክል የግብፅን ፓርያምድ ኢትዮጵያውያዊ እንደስሩት ብዙ የአለም ተመራማሪዎች ይመስክራሉ! ግን ይህን እውነት ለመደበቅ ግብፆች ብዙ ስርተዋል!!
    እውነት ግን ተደብቃ አትቀርም!!

  • @deresseayenachew2631
    @deresseayenachew2631 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅሬ ቶሎሳ የታወቀ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሚቲዮሎጂስት ለመሆን ተግቶ ይሰራል። የታሪክ ሥነ-ዘዴ የሌለው ተምኔት ነው(Utopia አጻጻፋ ይባላል):: የኢትዮጵያ ታሪክ ከግብጽ ታሪክ ግኑኝነት መረጃ በክርስትና ዘመን ይሻላል.

  • @aberabeyene4132
    @aberabeyene4132 3 ปีที่แล้ว

    ተረት ተረት ይመስላል
    ታዲያ ፒራሚዱን ኢትዮጵያዊያን ከሰሩት ለምን እዚህ ሀገር አልተሠራም??
    መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ተሰርቶ ተቀብሮ ነው ያለው እንዳትሉኝ።