As wr wb ...May dear sister i would like to remember about islam.....as u said that making food without covering u hair, it's not good , it may rise comment and u give some reasons for us 😔 how a about the obligatory one ,my dear sister as u know covering our beauty is command form Almighty . Allah, love u so much so why u don't respect it love ...I wish u All the best in ur lifetime hear and after that is why I remained u the love of Allah for his servants it is mercyfull .....I need ur answer my dear sister
እንኳን ደህና መጣሽ እሮዚ ጠንካራ ጎበዝ በርቺ እናትሽንም አንችንም በሙሉ ቤተሰብሽ ፈጣሪ በጤና በእድሜ ባርኮ ያኑራችሁ
ዛሬስ ያማረኝ ወላሂ በነፃነት እቤቴ ሽሮም ይሆን በራሴ እጅ ሰረቸ መብላት ለዛቀን አብቃኝ ያረብ
Amin ayzosh ehte lehulum gize alew
የኔ ጎበዝ በርችልኝ ፈጣሪ ያሰብሺዉን ሁሉ ያሳካልሺ
ሙያ የለሽም ለምን ሴቶቹን አይተሽ ከነሱ አሰሪም ነበር አሁን እሄ ሰውፊት ይቀርባል ደግነቱ ራስሽ ነው ምበይው
ሮዝዬ የኔ ቆጆ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ በኢማንሽም በርች ወላሂ በጣም ውስጥሽ ትልቅ ኢማን አለ ምንም ቢሆን ሰላት መስገድ እንዳትረሺ እሺ የኔ ውድ ጏበዝ
ክክክክ በጣም
ወላሂ ባትይ ጥሩ ነበር
ምን ኢማን አላትና
ማጅ እኮ ጨው አለው እሮዝዬ ተጠንቀቂ ጨው አታብዥ ❤😊
አሁንም ተለጠፍክ አይ ሮዚ ስራሽ ሁሉ እንዳይሆን ነው😂 ብቻ ጀግኒትየ እወድሻለሁ 🌺🦋🦋
🎉በርች። ሲሲ። ሂጂብ ልበሽ ሁሉም ቀራ ነው ሞት የሚባል ነገር አለብን እና
ትክክል ማማየ ደምሪኝ
ሂጃብ ፅድቅ ነው ያለው ማነው?
@@Lomi-Wuhaመምከር ካልቻላችሁ ዝም ብትሉ ምናለ ምናልባት ሙስሊም ላትሆኚ ትቺያለሽ ግን መገላለጥ በየትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም በተለይ ሙስሊም ስቶኚ
@@muktartube1326 belbs yemimeta xdk yelem
አያገባሽም አች@@Lomi-Wuha
በሳቅ የለሁም ዶሩን ስወረውር እኔ አቺን አያርገኝ 😂😂😂😂😂😂 ዘይቱ አከባቢውን እዳሉ አበላሸው አይ ሙያ😢😢😂😂😂
አኡዚቢላሂ አላህን ፍሪ ሻረብ ልበሽ ሞት የሚባለውን አትረሽ ወላሂ አላህ ቀልብሽን ይመልሰው መቸ እደምንሞት አናቅምና እስልምና ከማይፈቅደው ነገረ ተጠበቂ
ይቅርታና ምግብ ስንሰራ ከቻልን በማንኪያ ብንጨምር ካልሆነ በቀኝ እጃችን ብንጨምር የተመረጠ ነው
በተረፈ ማሻአሏህ ብያለሁ
🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
ሮዚዬ አንቺም ጉዋደኛሽም በጣም ጐበዞች እኔ ሀበሻ ወጣት እንደዚህ መኖሩን ባውቅ የውጭ ዜጋ አላገባም ነበር በርቱ ይመቻቹ ሰባስክራይብ አደረኩ
ኮካ ግን ቀንሱ ሳይሆን አቁሙ ምን ሆናችሁ ነው ውሀ ተጠቀሙ ፕሊስ
ሀሰን ከካናዳ
ምን ማለት ነው ምኑ ደዩስ ነክ ምኗ ነው ጀግንነቱ የነገዋን ቀን በዱንያ ለዉጣ ጌታዋን ለምታምፅ ሞኝ ጀግና ነሽ ይላልዴ አልቀረብክም አልጫ
ከምንም በላይ ድሥቶችሽ ሢያምሩ እባክሽ ግዢልኝ ሮዜ እሕቴ ግን መርሳት አታብዢ
ማሻ አላህ ጎበዝ ሮዚ 😂😂😂ሎሚ ውርወራ ነው ወይስ ዶሮ ጠበሳ ሆሆሆ ለቀጣይ ቀስ አርገሽ ጨምሪው 😅😅😅ያንችስ ከፋ
አቤት ምክር አቤት ሞያ😂 እናቴ እኛ የማዳም ቅመሞች በባዶ ሆድ ቡና ጨጓራችን አይችልም ሌላዉ ደሞ እሩዙን ለማዳም ቅመሟ ተይዉ እሳ ትስራዉ እሮዚ ወንድማችን
Zim bey esti tru neger menager kalchalsh
😂😂😂😂ቡና ሆ ጨጎራችንን እፈልገዋለን 😂😂😂
Anchi rosi kashe boala ye food program atzagachi😂😂😂😂😂😂
አይ ሮዚዬ በጠምነው የዝነነሺኝ አንቺጊን የክችን ሞየየለውን በል ፈልጊ በጠም የሚትገርሚ በለሞየነሽ ወው😂😂😂😂❤❤❤❤
ufff TH-cam banchi becha temechegn bdnb video seri engdi endatsenfi rosiyeeee❤❤❤❤
ሮዚ ፊትሽን ምንም አታስነኪው በጣም ነው የሚያምረው ንፅት ያለ ንፁ ፊት ነው ያለሽ ❤ምንም አትቀቢ በናትሽ በተረፈ ምግብሽ👍wow👌👌 ❤ነው አመሰግናለሁ
ወይ ሙያ ብሎ ዝም ወንድማችን😅😅😅😅😅😅
ሁለት ማጂ ከተሽ ቅማም አልጠቀምም ትያለሽ😂በይ እናትዬ ማጂ ቢቻል አትጠቀሙ ካልሆነ በጥቂቱ ተብሏል ለሱ እሩዝ አንድ ከበቂ በላይ ነው እናትዬ
እኔ ግን አንች የምሰሪው ምግብ የሚጥም አይመእኔግንአንችየምሰሪውምግብየሚጥምአይመስለኝም 😅😅😅😅😅😅
Ena min yihun
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቀጣይ ስጠብሺ በመሥፍ ላይ አረገሺ ዉሀዉ ይጠፍጠፍ እዳያቃጥልሸ❤
Tikikil wiha alew
እኛ እኮ የመዳም ቅመሞች የእሩዝ አይነት አሰራር ተምረናል
ስለዚ ?
አሁን እሷ የማዳም ቅመምነቷን አልፋ የረሷ ቅመም ሆናለች ። መሻሻል ጥሩ ነው
gallery lay new youtube lay new yelekekeshiw mndnew demetsu are edditing ysetekakel beterefe arif nw
እኔም እንዳቺ የቡና አፍቃሪ ነኝ::👍🏽 coffee is my favorite 😻
Mnem bebelut ayitemem yake beteseb mn edager bechi ayizoshi🎉🎉❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ I love it❤
ት ብሎ ዝም ነዉ ማነህ አተ አበበ😂😂😂
ሰላም ሰላም ዶሮ ሎሚ አርገሸ ከዘፈዘፍሸ አቸቶ ጨምረሸ ዘፍዚፊው
ትብሎዝምነውማነህአተአተበበ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅አይ ሮዚ
😂😂😂😂አረ ደሮውን እዴት ነውእምወረውሪው😂ወይ ሙያ እሮዝየ ስወድሽ
Rozi skin care routine please❤
Maschallah ❤
ሮዝዬ ቆንጆ ማዘር ደህና ናቸው ወይ ❓❓❓ ስለምግቡ እናመሰግናለን::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️
ሮዚ ፀጉርሸ ያምራል ።።።እንዴት እንደፈረዝሺው አሳይን ❤
Betam gobzi neshi berchi wude 🤣🤣🤣🤣
😂😂 yemr betam nw mwedshi allah ytebkshi😅
Skin routine asayign
ሩዝማ የመዳም ቅመም ትስራ 😂
ሮዚ ዕውነትም ባለሙያ ነ(ሽ)።
እሩዝንለኛተይውእሮዝበረቺ
.ማሸአሏ ነሽ እኛ መቸ ነዉ ከሸቃላነት ወጥተን ዘና እምንለዉ
Wow 0:46 0:48 0:48 0:49
አቤትሞያ😂😂😂😂 አድግዜ ሁሉንም ይቱብእያየሽ ስርለግድሁሽ ግንጌበዝነሽ
Basketball 🏀 🏀 adergshewe lewdfitu aderkashe tenshe
😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህ ይጠብቅሽ ሮዚዬ ❤
ጎበዝ በርቺ። ግን ሩዝ አታብዢ ከሃላ ትሰፍያለሽ።። 😅።።
ታውጅ ከበደ አስፖልት ላስፖልት ስትሮጥ ነው ሚያምርብህ 😂😂😂😂
😂😂😂እኔ ትመቸኛለች
ሮዚዬ ዬኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤
ያምራል ምግቡ
Am in italy I like ur hair colour ...pls tell me the name
ውድ የሀገሬ💚💛❤ልጆች አበረታቱኝ እኔንም😊👍
❤❤
ሜሪየ ነይ ወደቤቴ እንዛመድ
Alakim fyalish endat new migebani konjiye
የኔየ ማርር ውድድድ ነው የማረግሽ
🥰🥰🥰🤣🤣🤣👌🏻
እሮዚ ጀግና❤
እውነትሽን ነው አልበላሽም❤❤❤❤
Shef eko nesh
አየ ሙያ😅😅
Aye rosiye
❤
ደስ ስትይ ግን የምር❤❤
Rosiye please🙏 Aflgsalhu Sis Bmryme ❤️I’m woman 👩
Geletu lowered it down the heat..........if you cook this food before u should be a pro
በርቺ ግን አልሀምዱሊላ አትበይ
ምክኒያቱም አልሀምዱ ሊላ የሚሉ
ትን አይነት ሰው ስላልሆሽ እንደመ
ሰሎችሽ ሁኚ ባድ ፊቱ እሺ ውደ
ሴት ልጅ ስትር ስትል ነዎ የሚያምርባት
ሙስሊምናትደ እ
እሺ ሌላስ😂
Wow 👌👌👌
desertሽን አስተካክይ በሽተኛ ነው የሚያረግሽ❤❤❤
የሰራሽው ሩዝ በሳውድ መግሉባ ይባላል
አረብ ሀገር ሠርታለች በደንብ ነዉ ምታቀዉ ስትጨማለቅ ነዉ
@@Liya-gt2dsለምን ተናደድሽ 😅😅😅😅😅😅
@@FrehiwotWorku-m9j አልተናደድኩም ስትላጥ ገርማኝ ነዉ
አረ መግሉባ አይደለም መግሉባ እኮ ኩዳሮች ሁሉንም በክብ ቆርጠሽ በዘይት ወይም ዘይት የማይፈልግ በኸዋያ ተጠብሶ ከዛ ዶሮው ደሞ በግል በክሽና አርገሽ ድብን አርገሽ ትጠብሻለሽ በቲማቲም በቅመማቅመም ሚፈልግ ሰው ዶሮውንም በዘይት ጠብሶ በኃላ ሶስላ ሰርቶ መጨመር ይችላል ከዛ ሩዝ በነጩ በግል ትቀቂያለሽ ከዛ ድስቱላይ በተራ በተራ አርገሽ የጠበሻቸው ኩዳሮች ትደረድሪያለሽ በመጀመራ ድንች ምክኜቱም ድስቱ ቢያርም ምግቡ ሽታ እዳይኖረው ያረጋል ከዛ ሌሎቹ እደፋላጎትሽ ተረጊአለሽ ኩዳር ስጨርሺ ዶሮው በሶስ የሠራሺው መጨረሻ በግል የሰራሺው ሩዝ በመጨረሻ ደሞ የመግሉባ ኪሽናዎች ለምሳሌ ትንሽ በሳት ለብየተደረገ ለውዝ ዘቢቢ ምናምን ከዛ ልክ ሮዚ እዳረገቺው ግስቴር አርገሽ ድስቱ እሳቀንሰሽ ትንሽ ትተይዋለሽ ይህነው መግሉባ እጂ እሄ ብሪያኔ አይነትነው በዶሮ የሚሰራው ሙሉለሙሉ ብርያኔም አይደለም የጎደሉት ነገሮች አሉ
❤❤❤
ዶሮውን ወይም ስጋውን በሁለት የሾርባ ማንኪያ ጨው እና ሁለት የሾርባ ነጭ ዱቄት በውሃ መጠን ያጠቡ። ሽታውን ያስወግዳል እና ያጸዳል
ሮዚዬ አለሀ ይጠብቅሸ ከመጥፎገነገር ስወድሸ እኮ
ሞያ ብሎ ዝም 🤗
💪💪
😊
B/c u put in with water that's why anyway is good
Kelbshe remu ga nw ynene konjo betam nw ymwedshe nurelye
👍😅❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Fitesh betaaaam amrobetal pls face routineshn let us see
ብርቅሽ ነዉደ ምግብ መስራት
ዋው🥰
Haha feta nw mtaregighi eko😂😂😂
ማሻአላህግንአስቀሺኛል😂
Mejemeriya wihaw adiriqi keza demo zeyitu bedemib atagiyiw
ዶሮው በደንብ አላንጠፈጠፍሺው ዶሮው ውሐ አለው ለዛ ነው
rez❤ 🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ምግብ ትወጃለሽ
Roziye adiken mot yimetal lgetashi MN mels azegajiteshal alah slemiwedishi eslmnan seteshi stu bechelema hiyiwet eyelefa achi yete kebere ayimanot mrto setshi tada leza lehayalu geta melsshi yih newu ehte weyolshi mot yemtalet degmom yimetal yanin asferi jehanem asbiwu
ይብላኝ ላንቺ በጨለማ ህይወት ለምትዳክሪው እሷማ በቅርቡ ከጨለማ ህይወት ልትወጣ የሞተላትን ጌታ ኢየሱስን ልታገኝ ነው:: እህቴ በጊዜ 🏃🏃🏃🏃🏃
መጥበሻው ውሀ አለው እንደፍድሻ ወይ የአርብ ልጅ ይመስል አትጃጃይ
💞💞💞💞
As wr wb ...May dear sister i would like to remember about islam.....as u said that making food without covering u hair, it's not good , it may rise comment and u give some reasons for us 😔 how a about the obligatory one ,my dear sister as u know covering our beauty is command form Almighty . Allah, love u so much so why u don't respect it love ...I wish u All the best in ur lifetime hear and after that is why I remained u the love of Allah for his servants it is mercyfull .....I need ur answer my dear sister
What a great and lovely comment
ግን ውጪመኖር አሪፍ ነው ወይንስ መጥፍ ይህንን የጠየኩሽ ውጭ አትምጡ መጥፍ ነው ልንባረር ነው ስለሚሉ ነው በናት ሽ እንደው በማማ መልሽልኝ ናም uk ከመኖርና 🇨🇦 ከመኖር የቱ የተሻለ ነው ከቻልሽ የሮማንያ መንገድ እንዴት እንደምንሄድ እንደው በማርያም በአላህ በምወዳቸው እናትሽ😢😢
Please rosii the skin care
ቅጠሉ ስሙ ወረግ ጓሀር ይበላል ባለሽበት አገር ምን እንደሚባል አላወቅም
Ambesaw