ቤት ልንቀይር ነው ከአዩብ እና አቡ ሃኒፋ ጋር || መወዳ መዝናኛ ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

ความคิดเห็น • 156

  • @Mohammed-nl6dq
    @Mohammed-nl6dq 4 ปีที่แล้ว +22

    አህለን ውድ ሚንበሮቻችን ሂወታችሁ በሣቅ ይሙላ ለምታደርጊልን ኘሮግራም ሁሉ ምሥጋናችን ከልብ ነው በአለም ላይ ላሉ ሙሥሊሞች ሁሉ አሏህ ፍትህን ደሥታን ይሥጠን

  • @العشقالسلام-ص1س
    @العشقالسلام-ص1س 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ትልቅ የምፈልገው ነገር አለ ዲያስፖራዎች ያስቡበት የሰው ሀገር በአማና ከአንድ ክልል ወደ ሌላ ክልል እቃን ያደርሳሉ እኛ ሀገር ይህ ነገር የለም የታወቀ ተቋም ወይም ድርጅቶ ሆኖ በአማና ከክልል ክልል እቃዎችን ሚያደርሱ ቢኖሩ ባይ ነኝ እኛ ስደት ላይ ያለን ሆነ ሀገር ያሉ ይህ ነገር ያስፈልገናል ብዙ መዘረፍ አለ እቃ ይሰበራል መሸማቀቅ አለ አሁን እኔ ከ10አመት ብኋላ የኡላህ ፈቃድ ሆኖ ሀገር ልገባ ነው እና ጭንቀቴ በቃላት አይገለፅም አ.አ ለሚኖር ቀላል ነው ግን እንደኔ ወደ ሀረር ሆነ ወደ ራቅ ያለ ለሚሄድ ይከብዳል ብቻ ዱዐ አድርጉልኝ ሀሳቤን ለሌሎች አጋሩልኝ ያስቡበት

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 4 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ድንቅ ስራ የኔ ወንድሞች ሳቃችሁ ሳቀኛል ሳቁልኝ ሁሌ የአላህ ጠብቃ አይለያችሁ

  • @Mohammed-nl6dq
    @Mohammed-nl6dq 4 ปีที่แล้ว +7

    የፓክ አዲስ ባለቤት ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ማሻአሏህ ሙስሊም ስለሆንክ ደስ ብሎኛል

  • @allhisone3171
    @allhisone3171 4 ปีที่แล้ว +3

    ውድ የየእስለም ልጃች በለቹሁበት ሰላመቹሁ ብዝት ይባልአራ በአላህ አትጥፉ በታራፈው አላህ ይጠብቀቹሁ

  • @ሁረልዒይንየዘወትርምርጫየ
    @ሁረልዒይንየዘወትርምርጫየ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ነው በርቱ አላህ ያግዛችሁ 👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ፊዳከሩሂወደሚያረሱለሏህ
    @ፊዳከሩሂወደሚያረሱለሏህ 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያአላህ ወጣቱንም ጥሩ ስራ አላህ ይስጠዉ ፀባያቸዉንም ጥሩ ያድርገዉ ያአላህ

  • @toybaumujamalderoyewa5390
    @toybaumujamalderoyewa5390 4 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ሚንበሮች እንኳን ደህና መጣችው ናፍቃችሁን ነበር አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ዴስ የሚል ስራ ነው በጣም አስዴናቂ ስራነው በጣም ወድጀዋለሁ በርቱ አድካሚውን አቀለላችሁት በጣም የሚደነቅ ስራ ነው በርቱ🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💐💐💐💐

  • @العشقالسلام-ص1س
    @العشقالسلام-ص1س 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥንካሬውን ሚያሳየው ሁሉም በሞያው እና በባለሞያው ነው ሚሰራው ሀቢብ አምሳያህን በየክልሉ ምናገኝ ያድርግልን አላህ ያበርታህ ያጠንክርህ አላህ ይባርክልህ ጎበዝ ማለት ያንሰኛል አላህ ይባርክህ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 4 ปีที่แล้ว

    አህለን አዩብና አቡ ኸኒፋ እኔ እውነት መኖሪያ ቤታቹ ምትወይሩ መስሎኝ መሸወዴ ክክክ አላህ ህይውታቹ ሁሉ በፈገግታ ይሙላው ማሻአላህ አለኩ💐💐💐🙏🙏

  • @nejuyebilalzr8171
    @nejuyebilalzr8171 4 ปีที่แล้ว +1

    የኪራይ ከተማረርኩበት ዋና ነገር እቃ ማጓጓዝ መሰበሩ መጥፋቱ ሁሌ ጎጆ ወጭ ምርርር ነበር ያልኩት አልሀምዱሊላ

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ምታቀርቡት. ነገር በጣም ወሳኝ ነው ሽኩረን🙏

  • @fatimarashad5279
    @fatimarashad5279 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
    ማሻአላሕ በጣምነው ስራን የሚያቀለው ከባድ ስራነው በአንድቀን ማጠናቀቁ በጣም ደስይላል
    በርቱልን ቀልዳቹ ጨዋታቹ በጣም ያዝናናል

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በተረፈ መወ ዳሆች ሳቅ አታብዙ ካጠፋው አፉ በሉል ወሰላሙ አለይኩም

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 ปีที่แล้ว

    መሻላህ።ተባረክላ።አላህይጠብቃችሁ።ያረብ

  • @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ
    @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ ስራ ነው የጀመራችሁት
    እንዲህ ነው ስራ ፈጠራ ማለት በርቱ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ደስ የሚል ዘመናዊ ሰራ ጠክሩ

  • @monajamal5110
    @monajamal5110 2 ปีที่แล้ว

    ሚንበሮች ምርጦች በጣም ነው የምትሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 4 ปีที่แล้ว

    masha Allah betam afir sera new
    minberochi shukren Allah ytebiqachihu

  • @ሰሚረሀስልጤYouTube
    @ሰሚረሀስልጤYouTube 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአለሀ። አለሀ ይጨምሩለችሁ።

  • @badriyarashad6794
    @badriyarashad6794 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ የምል ስራ ነው አላህ ይጫምርለቹ

  • @naimatube6216
    @naimatube6216 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ. ሚንባሮች. ደስ ስትሉ. አላህ ይጠብቀቹ በርቱ

  • @zenibaa5738
    @zenibaa5738 4 ปีที่แล้ว

    አለን መሸአላህ 👍👍👍

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sayedahmada4209
    @sayedahmada4209 2 ปีที่แล้ว

    ማሻጠላህአምሮባችዋልኤ

  • @حليمبينتجمل
    @حليمبينتجمل 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጥሩ ስራ አላህ ያግዛችሁ

  • @abdusomed8240
    @abdusomed8240 4 ปีที่แล้ว +4

    Mashallah that’s really cool. Save time and energy. Mostly, to move with out any cracks and just by one day👌

  • @alkaidtu.nuranyaashi1039
    @alkaidtu.nuranyaashi1039 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ،ቆጆነው እንደአረቦችነው،አሪፍነው،ቀጥሉበት

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 4 ปีที่แล้ว

    Waaaaw masha Alha das sel Alha yagezachu 👌💪👍

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว

    Ayube zare yetemerekbeten enjener meslehal

  • @abdulfetadundar3674
    @abdulfetadundar3674 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ ሱበሀናሁ ወተ አላህ ይጠብቃቹሁ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @መርየምነኛእናትንናፋቂ
    @መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ድስ ይላል

  • @zaytouguteyoutube9482
    @zaytouguteyoutube9482 4 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah Tamraa llachu💚💚💚

  • @montahaomaroamar1239
    @montahaomaroamar1239 4 ปีที่แล้ว

    ሚንበሮች አለህ ያበርታችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሁላችሁንም አለህ ይጠብቃችሁ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @የእማየልጂ
    @የእማየልጂ 4 ปีที่แล้ว

    ,ማሻአላህ ሚበሯች በጣምኮነው የምወዳችሁ ግን ለምን ጠፍችሁ ቶሎቶሎ ብቅ በሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Tube-ng8nv
    @Tube-ng8nv 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉደስየምትሉመሻላህአላህይጠብቃችዉ

  • @ekrammehomed8891
    @ekrammehomed8891 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah arif fetera new

  • @senyareshad1336
    @senyareshad1336 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩላሁ ህይረን ማሻአ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም መፍትሄ ያድርጋቹሁ ሚንበሮች

  • @firdewesseid975
    @firdewesseid975 4 ปีที่แล้ว

    Ma Shaa Allah betam desyelal.

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 4 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ሚበሮች ተወዳችሆል ተፋችሁ እደ ብቅ በሉጂ

  • @ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ
    @ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን የምንወዳችሁ ደስ የሚል አሰራር ነዉ

  • @hikmatube65
    @hikmatube65 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tayba1204
    @tayba1204 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሪፍ ጠቃሚ ነው በርቱ

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 3 ปีที่แล้ว

    ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሚበሮች ሥወዳችሁ

  • @rasemebyutiyutub9951
    @rasemebyutiyutub9951 4 ปีที่แล้ว

    yankojowochi Lalah Biyanawu Miwadachu Wadmocha😊😊😊😊😊😍😍😍

  • @mohammedmakintube
    @mohammedmakintube 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ስልጤቱያብ
    @ስልጤቱያብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዋው

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ
    @ዘይነብነኝአለሀምዱሊላህ 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ በርቱለኝ

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ

  • @rozauimsusu2794
    @rozauimsusu2794 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱ ሚምበሮች👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @ሀዩከውቤቷደሴውሎ
    @ሀዩከውቤቷደሴውሎ 4 ปีที่แล้ว +7

    የሚንበርአድናቄማነው
    ግለምን ቶሎቶሎአትለቁምእሳ

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው
    @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው 4 ปีที่แล้ว

    MashaAllah Allah ychamirlchu

  • @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
    @ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ምረጣምረጦች ናችሁ እወዳችሁአለሁ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍስራ በርቱ👍👍👍👍

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አሪፍ ነገር ነው

  • @ferdowsgazali2123
    @ferdowsgazali2123 4 ปีที่แล้ว

    Ws wr wb masha allah
    Hakika wallahi minber tube hulachum le biye betam new mwedachu

  • @lubabayimam3331
    @lubabayimam3331 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚበሮች አላህ ይጠብቃችሁ
    የምርኩዝ ታዳሚ መሆን እንፈልጋለን
    እንዴት መቸ የት ነዉ የምናገኘው

    • @naimatube6216
      @naimatube6216 4 ปีที่แล้ว

      እሁድ ነው. ተብሎአል. ጥር 30 ማለት ነው

  • @missjanat9618
    @missjanat9618 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ በጣም አሪፍ ስራ

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @rahmetjemal2292
    @rahmetjemal2292 4 ปีที่แล้ว

    ሚንበሮቺ በርቱ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @kubrakubra8580
    @kubrakubra8580 4 ปีที่แล้ว

    ማሸላህ ዘነጣችሁ

  • @umuluqman7221
    @umuluqman7221 4 ปีที่แล้ว

    MashaaAlaha TabarakaaAlhaa gobzoch

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว

    Bertulen sewedachu Allah yetebkelen

  • @amenaabdlluhaabdulla6210
    @amenaabdlluhaabdulla6210 4 ปีที่แล้ว

    እሯውድሞች መርኩዝ ፕሮግራም ልቀቁልን

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    احلن مساء لله 🌷🌷🌸👍👍👍

  • @vhhh4801
    @vhhh4801 4 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله تبارك الله

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኛ ውዶች አላህ ይጣብቃቹ

  • @keditube4238
    @keditube4238 4 ปีที่แล้ว

    mashaha das ylal

  • @maryammaryam8125
    @maryammaryam8125 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @AbdurRahman-nu7un
    @AbdurRahman-nu7un 4 ปีที่แล้ว

    አህሊን👏👏👏

  • @Habiba-hj7ye
    @Habiba-hj7ye 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ዛሬ እያየሁትነው

  • @ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ
    @ከሪዩቲዩብየኮበልቻዋ 4 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ

  • @woloywa5729
    @woloywa5729 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አሪፍነው

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
    @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈገግታችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ያግዛቹ ቆንጆ ስራነው

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว

    Mesalh alhmedlillhe

  • @fatumakedir5196
    @fatumakedir5196 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቱ

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህስታምሩ

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 4 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩሙ አህሌን ዎንድሞች ማሻአላህ በርቱ

  • @ዙባይዳአሊ
    @ዙባይዳአሊ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሻአላህ ወድሞቸ

  • @fafi9441
    @fafi9441 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ማሻ አላህ

  • @ስአድዩቱብቻናል
    @ስአድዩቱብቻናል 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 ปีที่แล้ว

    አቡ አኒፋ ኬቡ ሴት አስመሰለው😂😂

  • @aumumohammedamin7564
    @aumumohammedamin7564 4 ปีที่แล้ว

    ሜንቤሜንቤርሮች ሜንቤሮች

  • @hwawmuhammad8107
    @hwawmuhammad8107 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሰይላል

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን አቡ ሀኒፋ አዬብ እዴትናቹ
    ሚንበሮች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 ปีที่แล้ว

    በምንም ግቡ ፈገግታቹ ፈገግ ነው አለህ ዘላቂ የርግላቹ

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 ปีที่แล้ว

    እችነገር ዴሤና ኮቻ እንሞክራት እንዴ ያዋጣ ይመሥላችሁአል ያጀማአ ሥንት ይፈጅ ይሆን ሥራውን ለመጀመር

  • @emureyan4173
    @emureyan4173 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወንድሞቼ

  • @humaidali5662
    @humaidali5662 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @ያለተኖረለትልጅነትአለቀበ
    @ያለተኖረለትልጅነትአለቀበ 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወንደምችይ እንኩን ዲህናመጣቻሁ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ፊኩም

  • @Ffgg-rs2fh
    @Ffgg-rs2fh 4 ปีที่แล้ว

    አይቼ ማጣለሁ