//የእሳት ዳር ጨዋታ// ሽልማቱ ተወስዷል!! ... አቅራቢዎቻችን ሲሞጋገሱ ሲያምርባቸዉ//መስቀልን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • መስቀልን በኢቢኤስ የተለያዩ ሞቅ ያሉ ያሸበረቁ ፕሮግራሞችን ይዞ ከተፍ ብሏል። የምትወዱቸዉ የእሁድን በኢቢኤስ እና የቅዳሜን ከሰዓት አቅራቢዎች መስቀልን አንድ ላይ በመሆን ብዙ ሳቆችንና መዝናኛዎች ይዘውልናል።
    መልካም በዓል!
    Celebrate Meskel Holiday with us on EBS! Dive into a colorful lineup of fun-filled programs featuring your favorite Sunday and Saturday afternoon presenters. Get ready for laughter, excitement, and unforgettable moments. Let's make this Meskel Holiday one to remember!
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 253

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 4 หลายเดือนก่อน +28

    መከባበራቹ በጣም ደሰ ይላል አይለያቹ የአመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 4 หลายเดือนก่อน +102

    ከዚህ ቦታላይ ማንን አሰታወሳችሁ አሰፍቲ ነፍሰህን ይማርልን ሁሌም እናሰብሀለን 🙏🙏🙏🙏

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭😭😭

    • @hanagetu8065
      @hanagetu8065 4 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 4 หลายเดือนก่อน +1

      Asfiti yene geta

    • @yousefmakki5028
      @yousefmakki5028 4 หลายเดือนก่อน +1

      አስፍየ የዛሬአመትነበረ ነፍስ ይማር💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @jsolomon6964
      @jsolomon6964 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 4 หลายเดือนก่อน +2

    አስፊቲ ነብስህን በገነት ያኑራት።እንድህ ነው ዓለም ስምህን እንካን አልተነሳም።
    ታምራላቹ ድምቅ አደረጋቹ ደሥሥሥ ትላላቹ።
    ሰላምና ፍቅር ይስጠን አንድ አድርጎ ተቻችለን ብፍቅር በሰላም የምንኖርበት ዘመን ይምጣልን።❤❤❤❤❤

  • @MazaTadasa
    @MazaTadasa 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው ፕሮግራም የሳት ዳር ጨዋታ በጣም ታምራላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያደርግልን❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💚💚💚

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 4 หลายเดือนก่อน +33

    ትሱ ጃቢ የትናቼው በተለይ ጃቢ መጥፋትየለበትም ያስፍየ ማስታዋሻ ውድ ወድማችነው

    • @saedahimed1400
      @saedahimed1400 4 หลายเดือนก่อน +4

      እምትሉ በላክ

  • @سميره-ص9ن
    @سميره-ص9ن 4 หลายเดือนก่อน +1

    ebs ማለት የኢትዮጵያ ምርጥ ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍቲ እኮ ጀግና አባት ነው የebsድምቀት ነፍስህን ባጸደገነት ያኑርልን ሁሌም እንወድሃለን❤

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ የህዝ አባት እናት Ebs አይለያያችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @JhgHgcc
    @JhgHgcc 4 หลายเดือนก่อน +19

    ቃልዬ ሊያ ተንሱ ዳጊዬ ቢኖሩ ምርጥነበር ይበልጥ ያምር ነበር

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 4 หลายเดือนก่อน +5

      ትንሡ ባለመኖሩ ቅር አለኝ አብሮቸው እየሠራ አደለም ምን ሁኖ ነው

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም😢

  • @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
    @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ 4 หลายเดือนก่อน +16

    ሉላ እና ፅጌ ደርባባ የሴት ልክ ቆንጆወች ውበታሞች👌👌

  • @Israel.London
    @Israel.London 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ ምንም አልልም በእጭሩ በጣም ታምራላችሁ, ደስ ትላላችሁ:: እግዚአብሄር ይባርካችሁ::

  • @kiyaye4314
    @kiyaye4314 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኑሮ ውድነት ነው ሰውን ሁሉም ገጣሚ ያረገው ደስ ትላላችሁ

    • @HabasiZinnad
      @HabasiZinnad 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያመት ሰዉ ይበለን በጣም ምወዳችሁ ከቁጥር ሳያጎል ላመቱ ያዲርሰን መከባበራችሁን ስወደዉ ዘወትር ጫዉታ ሚወዲ ሁሉ የሚያምርበት❤❤❤❤

  • @Nejat493
    @Nejat493 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ ሁሉም ደስ ይላል ሉላ ገዙ እርጋታዋ ፈገግታዋ ጨዋታዋ ደስ ይላል አስፍቲ የኢቢኤስ ግርማ መጎስ ነበር

  • @HananHanan-q5h
    @HananHanan-q5h 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤ምንምየሚጠላነገርየላቸው ፍቅርብቻ

  • @MazaTsegaye-j2u
    @MazaTsegaye-j2u 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን በጣም ነዉ የምታምሩት የከርሞ ሰዉ ይበላችሁ❤❤

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 4 หลายเดือนก่อน +8

    አብርሽየ የኔ ኩሩ❤ እደው ወድጀው ልሞት ነው አይ እድሌ😢😂

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 4 หลายเดือนก่อน +1

    የረ ebs ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ህዝባችን ሀገራችን አንድ አድረጎልን የሰማይቱ ንጉስስስስ❤❤

  • @workyedessie617
    @workyedessie617 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ ያላቹህ ልጆች ግን በጣም ትወደዳላችሁ በተለይ መቅድየ so funny

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ebs ,ስወዳችሁ ድምቀቶች❤

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 4 หลายเดือนก่อน +40

    አደኛ ነኝ ዛሬስ
    ማነው እደኔ መቅዲዲ እና ዘወትር የሚመቸዉ ላይክ 😂😂😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ተይ ፈጣሪሽን ፍሪ ሁሉም ምርጥ ናቸዉ

    • @AlamS-qs3yp
      @AlamS-qs3yp 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ይመቹኛል❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 หลายเดือนก่อน

      @@AlamS-qs3yp ደምሪኝ ዉዴ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 4 หลายเดือนก่อน +19

    የኢቤኤስ ድምቀተችን አስፊት 😢😢😢😢 ነፍስክ በሰላም ትረፍልን ብትናር ድምቅት ይላል ❤❤❤❤❤

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 4 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውው EBS tv እኮ ኣይን ኣለው ማንን የት ቦታ ይመጥናል ብሎ ለህዝብ ለኣይንም ለልብም የሚደርሱ ሆስቶችን በመምረጥ 1ኛ እናመሰግናለን መቅዲ ትንሽ ለመረጋጋት ሞክሪ ሉላዬን እና ፀጊን በማየት ሰከን ብትዪ እዚ ጋር ሁሉም ኣይነት ተመልካች ነው ያለው ኣቅሙ ኣለሽ ጎበዝም ነሽ ግን ጥድፍ ቅልቅል ሚለውን ቀንሺልን ከይቅርታ ጋር ረጋ ያለች ሴት ስለምወድ ነው እንደግሌ በተረፈ ሁላቹም ትመቹኛላቹ ግን ፀጊ ልዩ

  • @AskalSss
    @AskalSss 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ አይለያቹህ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ساره-ر7ث
    @ساره-ر7ث 4 หลายเดือนก่อน

    Enkwan adersachu mekde yene wed felkelk sewdachu gen betam keftogal besew hger bemasalfe ulachenenem beselam yamet sew yeblen ena japy yet hedo new yasifte mastawesha ulam enasbwalen nebsuen bgent yasarfelen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 4 หลายเดือนก่อน +42

    የሳት ዳር ጨዋታ አስፍዬን አስታወሰኝ አይ ሞት😢😢😢ሌሎቹስ የት ሂደው ነው የሌሉት ተንሱ ጃፒዬ

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l 4 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ጭራሽ ደሞ ልጁ አለ መኖሩ😢😢😢

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad 4 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም 😢

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሙሽራዋስየትሂድች

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Jenatmehad የቱአ አለ እደ ሙሽራ

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l 4 หลายเดือนก่อน

      @@belugebru አድስ ምእራፍ አቅርባ የለ

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 4 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ነው ደስ የምትሉት ከመት አመት አይለያችሁ

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 4 หลายเดือนก่อน

    አይለያቹ በጣም ታምራላቹ😘😘😘💕💕

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ምንልሁንላቸው❤❤❤❤የኔመፅናኛወች በተለይአስፋውመሸሻቢኖር😢😢

  • @MuluworkHagos
    @MuluworkHagos 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተምራላችሁ ኑሩልን መቅዲ በደምብ ነው ጨዋታውን የምታደምቀው ማሸነፋችሁም በሷ ነው አወቃችሁታል ኑሩልን ደስ ትላላችሁ አስፍሽ ነብስህን ይማረው ሁሌም በልባአችን ነህ።

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዘወትር ስወድህ ምርጥ ደርባባ

  • @SofanitSofanit-ol6gt
    @SofanitSofanit-ol6gt 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹ ታምራላቸ የአመት ሰዉ ይበለን

  • @LieltMola
    @LieltMola 4 หลายเดือนก่อน +7

    አብርሽና ዘወትር

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 4 หลายเดือนก่อน

    ውይ መቅድዬ የኢቢኤስ ድምቀት እኮ ናት❤

  • @HayatHayat-z6y
    @HayatHayat-z6y 4 หลายเดือนก่อน +19

    ❤❤እኔ እምለው አድስ ምራፍ አቅራቢዋ የት ደረሠቺ😢😢😢😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 4 หลายเดือนก่อน

      አገባች ትሱምየለ ብዙየለሎአሎ

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሊያና ቃልዬስ የት አሉ

  • @nardi7379
    @nardi7379 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ደስ የሚሉት በጌታ❤❤❤❤❤❤

  • @Amant-l3b
    @Amant-l3b 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው እንደኔ የየሚወዳቸው😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ላይ

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 4 หลายเดือนก่อน

    ebs number 1 TV program truly

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት ደስታ አለ መቼም ይሁን🙏

  • @MESERETTadesse-sm7xg
    @MESERETTadesse-sm7xg 4 หลายเดือนก่อน

    ከቅድሙ ሁንበጣም ደስአለኝ ያች መቅደስ ደበሳይመጣች መሠለኝ❤❤❤

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመናችሁ ይባርክ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ebs tv my number one choice ❤❤❤ love you all of you🎉

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 4 หลายเดือนก่อน +10

    የኢቤኤሥ ድምቀቶች😘😘😘😘😘😘

  • @meazadejene3948
    @meazadejene3948 4 หลายเดือนก่อน

    Mekdi is perfect

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትሱ እና. ዳጊ የት ሄዶ ኩቱየ ደስ ስትል ሉ ላየ መቅዲየ ጠጊየ🎉🎉🎉🎉ደስትላ ላችሁ

  • @HalewyaKassaw
    @HalewyaKassaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ebsochi swedachihu feta new yemtadergut❤❤❤❤

  • @michaeltecleab8587
    @michaeltecleab8587 4 หลายเดือนก่อน

    Great Meskel🎉🎉🎉

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 4 หลายเดือนก่อน

    የኒውዶችእንኳንአደረሳችሁስታምሩያመሰውይበለን❤❤❤

  • @bereketbelay2685
    @bereketbelay2685 4 หลายเดือนก่อน

    እንደ ቤተሰብ!!! ሐገራችን ሰላም ያርግልን.

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 4 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 4 หลายเดือนก่อน +21

    አሰፊቲ😢😢😢

  • @ToybaSeid-u5x
    @ToybaSeid-u5x 4 หลายเดือนก่อน

    አስፊቲን ያስታውሰኛል ይሄፕሮግራም😢😢

  • @ትንሿየወሎዋቀበጥYouTube
    @ትንሿየወሎዋቀበጥYouTube 4 หลายเดือนก่อน +12

    የክርትናእመነትተከታዮች እንኳንአደረሳችሁ❤❤

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን ♥♥🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 4 หลายเดือนก่อน

      ሙስሊም ከሆሽ አይባልም ስትነገሩ አሰሙም መቸም

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 4 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አይሰሙም አጅብብብብብብ​@@SusuBaba-zw5vp

    • @seadaederis3946
      @seadaederis3946 4 หลายเดือนก่อน

      አረ አላሕንፍሪ ሐራምነው ይቅርይበልሽ

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 4 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ እውነት ነው የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይሁኒ ሲወድህ❤❤❤❤❤

  • @habtamugutema7017
    @habtamugutema7017 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዳንና ኩቱ የት ሄዱ
    በጣም እወዳችኋለሁ እንኳን አደረሣችው አይለያችው ፈጣሪን ይጠብቃችው

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalye1768
    @kalye1768 4 หลายเดือนก่อน

    Lulayee’s lyrics is so hilarious 😂😂

  • @GenentYouTube
    @GenentYouTube 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ብርቅዬ ፈታ ነው የምታረግኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ስታምሩ የኛ እቁወች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KemeriyaJemal-g8j
    @KemeriyaJemal-g8j 4 หลายเดือนก่อน

    Mekidiye yene abeba❤❤❤

  • @NefisaEndris
    @NefisaEndris 4 หลายเดือนก่อน

    የት ገቡ ሌሎቹ ትንሱ ዳጊ ሊያ ቃል የትናችሁ እረእንዳወጡ ወይኔ አሥፋው መሸሻ ሞት ለማንም አይቀርም ❤❤❤

  • @امينات-ن9ظ
    @امينات-ن9ظ 4 หลายเดือนก่อน +1

    መቅድ.አና.አብርሽ.አደኛ.በጭፈራ.ሉላ..ዮኒየ.የኔ.አልቃሾት.በጣም.ነዉ..እምወዳችሁ.አፋልጉኚ..ሉላ..በሆነች..እላለሁ.አልቅሳ.ታታስለቅስ.አለች..ፀገነት.ትገሪሚኚ...አለሺ.አንድም.ቀን.አባ..አይቸብሺ.አላቅም..

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 4 หลายเดือนก่อน

      enem hule yemlewbew tenkar ntwsw yewah tmesem

    • @Stinp-g4q
      @Stinp-g4q 4 หลายเดือนก่อน

      እረግፍ አላየንም በይ ፀጊ በደብረ ነዋ

  • @Mekdes-p3h
    @Mekdes-p3h 4 หลายเดือนก่อน

    ያመት ሰው ይበለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 4 หลายเดือนก่อน +2

    ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdimekdi-jx1ii
    @Mekdimekdi-jx1ii 4 หลายเดือนก่อน

    የኢብኤስ ድምቀቶች❤❤🎉

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኢቤኤሰድምቀቶች❤❤❤🎉🎉🎉የኔውድመቅደየ

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 4 หลายเดือนก่อน

    ያኑራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @crossmedia8061
    @crossmedia8061 4 หลายเดือนก่อน

    ኢቢኤሶች ውድድድድድድድድ አደርጋችኋለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atsedemaryammulualem
    @atsedemaryammulualem 4 หลายเดือนก่อน

    Elalehu mebtie new part😂😂😂😂 ay abrsh

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 4 หลายเดือนก่อน

    በዐሉን በዐል እስመሰላችሁልን።

  • @AzalichAzalich
    @AzalichAzalich 4 หลายเดือนก่อน +1

    Nurulgn yene aznegnoch❤❤❤❤

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz 4 หลายเดือนก่อน +2

    ትንሹዋ ኢትዮጲያን ነዉ ያዪሁት በሩቱ ማሸ አለህ

  • @Mesreta
    @Mesreta 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስታምሩ🎉❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

  • @lShowSpeed-v7s
    @lShowSpeed-v7s 2 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር ግን የሆነ ጥሽ ያረገዋል ልበል?? He acts extra when it feels good.

  • @applered4091
    @applered4091 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን የሚስቁኝ መቅድየ❤ዩኒ ❤ሉላ❤አብርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirkeWoldehanazegota
    @BirkeWoldehanazegota 4 หลายเดือนก่อน +2

    አምሮባችኋል ውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሉላየ ወዶይ ምርጫ ክክክክክ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 4 หลายเดือนก่อน

    እደው ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 หลายเดือนก่อน +2

    ናፍቆትና አስፊት ባሉ ግዜ ነበረ

  • @hawa7939
    @hawa7939 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል የለችምሳ የኔ ደርባባ

  • @HayatHayat-z6y
    @HayatHayat-z6y 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱ ቆጆወቺ ሳጨምሩ አታምሩም

  • @girmakebede387
    @girmakebede387 4 หลายเดือนก่อน +5

    መቅዲ ጀርባዋ መጠናት አለበት ማታማታ ከተፋ ቤት ሳሰራ አትቀርም?ለማንኝውም የዛሬዋ ኮኮብ እሳ ነች ይገባታል!!👏👏👏👏

  • @MeronMolla-p8x
    @MeronMolla-p8x 4 หลายเดือนก่อน

    Nafiki betammm wedshalehu btnori

  • @fatumaebrahim7343
    @fatumaebrahim7343 4 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢አስፊቲን ያስታወሰ እንደኔ

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @seadaMuhammed-g2n
    @seadaMuhammed-g2n 4 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ እዳይልሽ ቤቢ ሀሀሀሀ ተመቸኝ😂😂😂

  • @busyline1119
    @busyline1119 4 หลายเดือนก่อน

    የፍቅር ቤት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 4 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰቦቼ በጣም ታምራላችሁ ❤ኑሪልኝ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከቁጥር አያጉላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 หลายเดือนก่อน

    Enquan aderesen betam enwedachwalen ❤❤❤

  • @ferhte
    @ferhte 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስታምሩ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 4 หลายเดือนก่อน

    ናፍቂ እምትናፍቀኝ ነገርሥ

  • @habeshafun7124
    @habeshafun7124 4 หลายเดือนก่อน

    ኣስፊቲ 🙏

  • @KemeriyaJemal-g8j
    @KemeriyaJemal-g8j 4 หลายเดือนก่อน

    Mekidiye yene abeba❤❤❤ 13:40

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሊያና ቃልንዳጊን ሌሎችንም የት አደረሳችኃቸው

  • @Biri-s7s
    @Biri-s7s 4 หลายเดือนก่อน +1

    መቅድዬየኔቀበጥ ስወዳት እስኪየሚወዳት በላይክ🎉

  • @GirGalm
    @GirGalm 4 หลายเดือนก่อน

    ፀድዬ ❤

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጃፒዬ የት አለ😢

  • @habeshathinkmedia1545
    @habeshathinkmedia1545 4 หลายเดือนก่อน

    where is tibeb😍😍😍