ያለ ውዱእ ቁርአን መንካት ይቻላልን?? ፈታዋ ከፍል (93) በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @aaaa7195
    @aaaa7195 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኹለህ ኸይረን

  • @Jawesawu12
    @Jawesawu12 2 ปีที่แล้ว

    እእህታችን እንኳ በደህና መጣሽ በእውነት ደስየሚል ቆይታነዎ እህታችን ቀጣይ ብዙ ስራወችሽን እንጠይቃለን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚታርዱ ንፁሃን መገደል በቃን፡#

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ጀዘክአላህ ከይር አል ኢልም ኑር ውድ የታከበረቹህ እትዮጲያን በሙሉ በየለቹህበት ሰለመቹህ ብዝት ይበል ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ታመኜው በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቀለን

  • @emuhafsuatube
    @emuhafsuatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለየረክም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርግልን ያረብ ኢንሻ አላህ ያረብ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ያሳዝናል ግፍ በዛብን እላህ መጠሊያ እንድሆነ ዱአ እናድርግ እግራችን እያስፈራችነው በጣም ድስ እሚል ቆይታ ነዉ እህቴዋየ እምውድሽ አላህ ይጨምርልሽ መሻአላ ብያለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ብሎኛል እህት

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀሪፍ ደርስ ነበር አላህ ግድያውን ይስጠን ያረብ. የቁርአን ፍቅር ይስጠን ቁርአንም አላህ ያግራልን ያረብ

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ውድ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹
    አሪፍ ቆይታ ነበረ ጡሩመልክ ነው ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፍትህ በየቦታዉ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ የገደለ ይገደል ፍትህ የሀገራችን ብሶት አመመኝ ያማል

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ

  • @mestofanuru
    @mestofanuru 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلين وسهلين اختي الكريمه ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله

  • @hasettube
    @hasettube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከክፍ ነገር ይጠብቀን ፍቅር ሰላምን አንድነትን ያድልልን

  • @emutube345
    @emutube345 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጥልን ሰላሙን ያዉርድልን ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ማማየ እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው ጀዛክአላህ ኸይር

  • @Ekram475
    @Ekram475 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዷ እህቴ የኔ ማር እኳንሰላም መጣሽ አላህ ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን ያረብ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርችልኝ ጡሩቆይታነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛክአላህ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበተካትኩ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ያማል ወገን እንደ ዛፍ አይተጨፈጨፈ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እላህሆይ አንተ ፈረጃህን እርብ ረድርግልን ያተብ

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላምሺ ይብላልኝ ውደ ማሻ አላህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን አብሺሪ በያለንበት አላህ ይጠብቀን አገራችንንን አላህ ሰላም ይመልስለን 🥀🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጥሩ ቆይታ አድርጊአለሁ ማሻአላህ

  • @Tube-zk1oq
    @Tube-zk1oq 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለነሰ ውዴ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ኡሰረታዙና አላህ ኤድሜክን ያርዝመው አንችን ምርጥ ትምህሬት ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን

  • @Fatuma
    @Fatuma 2 ปีที่แล้ว

    እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ አህለነ ማሻአላህ በጣም ሀሪፈ ፈታዋ ነበር ቅጥይበት በአላህ ፈቃድ በሌላ ቢዲዮ እንጠበቃልን

  • @sadamu
    @sadamu 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ መሻአላህ ተባረክ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገር ፍትህ ለንፁሀን

  • @DailynewsET14
    @DailynewsET14 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዴ እንዴት ነሽልኝ ባለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የቁርአን እውቀትንም ይስጠን ያረብ ከመልካሞች ያርድርገን ለሀገራችንም ሰላሙን ያምጣልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @HSM052
    @HSM052 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዴ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን✅✅✅

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ባየነው በሰማነው የምንተገብር አላህ ያድርግልን ያረብ በተረፈ በርቺ በሌላ ቪድዮ እጠብቅሻለን

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ ማሻ አላህ ደስ የሚል ውይይት ነበር ፈጣረ ሀገራችንን ህዝቧን ይጠብቅልን በቀጣይ ቪድወ እስከምንገናኝ መልካም ጊዜ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችን ኢትዮጽያን አላህ ሰላም ያረግልን ክፍትን ዘረኝነትን ያርቅልን ለዚች አጭር ህይወት አንባላ እንዋደድ እንተሳሰብ እንደጋገፋ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉ መልሶ ይከፍለናል አል ሂዳዬ ማሻአላህ ሀሪፍ ነው

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቲላል ወበረካቱሁ ማሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ እኛም በሠማን የምንጠቀም የምንተገብር ያድርገን በጣም አስፈላጊ እና አብዘሀኞቻችን ጥንቃቄ የማናድርግበት ጉዳይ አዎ ቁረአንን መቼ መንካት እና አለመንካት እንዳለብን ስላሳወቃችሁን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እህት እህት ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ እራህማን እናመሰግን አለን ውደ ምርጥ ሀደስ ነው ውደ አላህ ተካፊሮች ይጠብቀን ያረብብብ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @salamedmimicho3098
    @salamedmimicho3098 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ሰለም ዉድ የገሬ ልጆች ሰለመቹ ዪብዛልኝ እያልኩ ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ተመኘሁላቹ
    በሰለም ለሀገራችን የብቃን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ዪሰዉረን

  • @omureyan
    @omureyan 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻቸ ያሳምረልን ያረብ አሪፍቆይታነበር ማሻአላህ ቀጥይበት ውድ በሰማነው ተጠቃሚያረገን ያረብ በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ

  • @አዪመን
    @አዪመን 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ዉድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን መስማማትን ይስጠን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርን ቀጥይበት

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 ปีที่แล้ว

    እሰላም አሌይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ጀዛከአላህ
    ሀቢበቲ አላህ ሀገራችን ሰላም ያደርግልን ያረብ ወገኖቻችን አላህ ይፈርጃቸው

  • @tube379
    @tube379 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ማሻ አላህ ደስ ሚል ትምህርት ነው በሰማን ምንጠቀም ያድርገን ከነዚህ አባባሎች ውስጥ የቱ ማረካችሁ ?
    :
    1, የተደበቀን እውቀት የሚያከብርና የተደበቀን
    ውበት የሚያደንቅ ጥቂት ነው:: 'ፈላስፋው
    ኤራስመስ'
    :
    2, ምስጋና የትልቅ ነፍስ ስጦታ ነች:: 'ኤዞፕ'
    :
    3, ለራስህ ስኬት ብቻ ሣይሆን ለሌሎችም
    እሴት ለመሆን ጣር:: 'አንስታይን'
    :
    4, በፍቅር ለወደቁ ሰዎች የመሬት ስበት
    ተጠያቂ አይደለም:: 'አንስታየን'
    :
    5, የነፃነት (የፍትሕ) በር ሲዘጋ የአመፅ በሮች
    ይከፈታሉ::

  • @makeya2128
    @makeya2128 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ ለዪኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ዉድና የተከበረቹ የሀገሬ ልጆጅ በየለቹበት ለም ደርቻ ሰለም ተመኘሁላቹ የዳም ልጆች በሙሉ አለህ ከተመኘነዉ በለዪ የሰካልን ፍቅር ሰለም አንድነት መተሰሰብ ዪስጠን 🌷🌹 ሀገረችንም ሰለኸም የርግለን ✅👈ሰለም ሲኖርነዉ መኖር መስራት መሰብ መለኸወጥ የምንችለዉ 👍👍💪💪

  • @awelborena
    @awelborena ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት ጥሩ ትምህርት ነው👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahimamamy537
    @rahimamamy537 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኮን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ምርጥ ፈትዋ ጥያቄና መልስ ነዉ አላህ በሰማነዉ መልካም ነገር ተጠቃሚ ያድርገን ከመጥፎ ነገርም ተቆጣቢ ያድርገን 🤲

  • @toybawollo5541
    @toybawollo5541 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሀ ወድቤቴሰብ እዴት ናችሁ ኡስታዝና ጀዛከላህ ደስ የሚል ነው ፈትዋው በዲናችን ጠካራ ያድርገን ያር ሰወ ደካማ ባሮችህ ነን አተው እዘንልን ያርብ

  • @zedtube291
    @zedtube291 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱወህ አህለየን ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር እሙየ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እረጂ እድሜና ጤና ለኡስታዛችን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በስር ለሚሰቃዩም አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸውየረብ

  • @seyawtube
    @seyawtube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካቱህ አህለንእንኳንደህናመጣሹ ሠላምአንደነት ለሀገራችንይሁንል ማሻአላህአላህሀገራችንሠላምያርግል

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ የአላህ የልፋታችን መጨርሻው አሳምረልን ቻናላችን ሁሌም ኸይር ነገር ምናስተላልፍበት አድርግልን ሀገራችን ሰላም አድርግልን እኛ የናፈቀን የሀገራችን ሰላም ነው👍ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኩምአላህ ኸይረን

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀምያድርገን ✅አላህ ጨለማን አያሳያቹህ...በልባችሁም ውስጥ ሀዘንን አያስገባ ከአላህም የሆነን ነገር ጠይቃቹህ አላህ ያሳካላቹህ!

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ እንኳን ደህና መጣቺሁ ውደ እህቴ እውነትም አላህን በልባችን ሁሌም ከሁሉም በፊት ቦታ መስጠት አለብን እና ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ውደ እናመግለን ውደ💚💛❤👈

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 2 ปีที่แล้ว

    asalmalyukm waramatulhi wabrkatu mashaallah mashaallah aallah hagarachini salmani Mani ymlslni yaa Rabbi makaraa baqachu ybalani mashaallah Santo kamxaqami yargani 👍👍👍✅✅

  • @moonaayoutube
    @moonaayoutube 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኪም ወረህመተላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሀገረ ልጀች። ማሸአለህ ተበረካ አለህ በጠማ ሀረፈ ቆይተ ነበረ ን ቀጥይበት ውደና የተከበረንችሁ የሀገሬ ልጀች በያላችሂበት ሠላማችሁ ይብዞህ ✅✅ማሸአለህ✅

  • @ሊያወሎየዋ
    @ሊያወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪ አላህ ከይርጀዛ ለምታስተምሪን ነገር ሁሉ
    አላህ ይጠብቀን ስምተን የምነጠቀም ያርገን ያረብ

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔዉ ጀዛኪላህ በሠማነዉ የምን ጠቀምያርገን ያረብ

  • @Emu-tube
    @Emu-tube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃች የሚሰማዉ የሚታየዉ ሁሉ ደስ የማይል ነገር ነዉ እስከመቸ ያረብ አንተ በቃ በለን አንተ ሰላሙን አስፍንል ሀገራችን ወደነበረችበት መልስልን

  • @ferdose
    @ferdose 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ከላኼር እዉነተኛ ነዉ አሁን አለዉቅት መከራ የሚበሉን ያለ አላህ ይጠብቀን አዉቀን ማሳወቅ አላህ ይወፍቀን

  • @Niema12
    @Niema12 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳ ሰላም መጣሽ የረበናሰላም በናተላይ የሁን በሰማነው እምንጠቀም የረገን ጀዛካላኸረን

  • @amina3062
    @amina3062 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ሆቢ ማሿአላህ አላህ ይጫምርላቹ ጀዛካ አላህ ኸይር👌👍🎋🎋🎋

  • @jeberwsen9208
    @jeberwsen9208 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካተሁ እካን ደህናምጣሽ ስለምጣምሽ ደሴ በሉኛል
    ቁረሀን ለሂወታችን ተለቁቁለፍነው አላህ ያገራለን

  • @rihanatube-7
    @rihanatube-7 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ እንደት ነሽ በርች አሊህ ይጨምርልሽ ዉዴ

  • @hayattube2313
    @hayattube2313 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁማሻአሏህሀሪፍቆይታነበረንበሰማነውየምንጠቀምአላህያርገንለሀገራችንምአሏህሰላሙንያውርድልንያረብ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 ปีที่แล้ว

    🍃የስኬትሽ ሚስጥር
    የአንድ አማኝ ሴት መልካምነት
    (ሳሊህነት) መገለጫ ፦
    አምልኮን ባማረ መልኩ
    በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና
    በአምልኮ ላይ በመፅናት
    ከጌታዋ ጋር ያላትን ግንኙነት
    መልካም ማድረጓ ነው።
    ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆኗ ለፅናቷ
    የስኬት ሚስጥሮች ናቸው።
    【 ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር 】

  • @zuzutube123
    @zuzutube123 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብ ማሻ አላህ አላህ በሠማንበት የምንጠቀምበት ያድርገን ሠምተው ክተገበሩት ያድርገን