ኤልያስ ጃዋር ARTS SPORT

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ኤልያስ ጃዋር ARTS SPORT
    #ARTSSPORT
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 37

  • @Daniel-zm8kf
    @Daniel-zm8kf 4 ปีที่แล้ว +1

    ማትያስ ሃ/ማርያም ምርጥ ተጫዋች ነበር ። እባካችሁን እንደምንም ኣፈላልጋችሁ ኣቅርቡልን ።

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝግጅታችሁ አሪፍ ነው ግን ሬድዮ የምሰማ ነው የሚመስለኝ ለምሳሌ ስለ ኤልያስ ጁሃር ስታወሩ ስለ ናይጀሪያ ስታወሩ ስለቀደሙት ስታወሩ ተንቀሳቃሽ ምስል ስለሌላችሁ የሪድዬ ስሜት አለው ትንንሽ ተንቀሳቃሽ ምስል አስገቡበት ከይቅርታ ጋር

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 4 ปีที่แล้ว +1

    የቡናው ሶስት ቁጥሩ መንግስቱ ቦጋለ ነፍስ ይማር ። ኧረ ስለ ቡናዎቹ ፣ አስራት አዱኛ ፡ ተሾመ ፡ ሚሊዮን በጋሻው ፡ በረኛው ንጉሴን የምታውቁት ካለ ?

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
    @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ ปีที่แล้ว

    ዝም በሉ ከስዩም አባተ ከካሳሁን ተካ በስተቀር የኢትዮጵያን እግር ኳስ ነው የገደሉት ከግቦ እስከ ሀብል ሰጥተሀቸው የማይመልሱ ልክስክሶች ናቸው እንደ ጀግና ታወሩላቹሀለች ሁሉም ግቦኛና ወጣቱን ወደ ሱስ የመሩ ናቸው አብሶ ኢንስትራክተር ተብዬዎች

  • @masreshakassa7732
    @masreshakassa7732 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤልያስ ከፍተኛ 7 2ኛ ደረጃ ት/ቤትም ከባድና ውጤታማ ተጫዋች ነበር 9ነኛ እና 10ኛ ክፍል ደብተሩ ሙሉ የእኔ ጽሁፍ ብቻ ነበር። ግዴለም አንተ ብቻ ተጫወት እለው ነበር።

  • @AD-kl2by
    @AD-kl2by 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂውም መላሹም እናንተ ከምትሆኑ ተጫዋቾቹን ብታቀርኩ ሃገር ቤት ያሉትን በምስልና በድምፅ ውጭ ያሉትን በስልክ ብታቀርቡዋቸው

  • @dagnachewhuluka8426
    @dagnachewhuluka8426 4 ปีที่แล้ว +1

    Yilma kebede (jarie) ነዉ ዝምብለህ በግምት ይልማ ሀ/ሚኪያል ትላለህ። ነፍሱን ይማራልን ምርጥ የመድን በረኛ ነበር

    • @muniersuliman4184
      @muniersuliman4184 4 ปีที่แล้ว

      ይልማ ሀ/ሚካኤል ከ DW ጋዜጠኛ ጋር ተመሳስሎበት መሰለኝ

    • @samzido
      @samzido 4 ปีที่แล้ว

      እሱን ላርማቸው ነበር ኮሜንት የገባሁት ምን አይነት ጋዜጠኝነት እንደሆነ አምላክ ይወቅ ጃሬን ያላወቁ

    • @wondwosenmessa5673
      @wondwosenmessa5673 4 ปีที่แล้ว

      Antem sayemot nepes yemar aleke eko

  • @mehamedseide-ml3mq
    @mehamedseide-ml3mq 10 หลายเดือนก่อน

    በጋሻው ሌባ በጉቦ የሰከረ ሰዉ እንደ ጥሩ ሰዉ ታሪክ ታወራለህ ወራዳ

  • @derejeyerdaw2324
    @derejeyerdaw2324 4 ปีที่แล้ว +1

    I miss Germa shfo...u don't know about him!!!

  • @ben23ize
    @ben23ize 3 ปีที่แล้ว

    የሀገራችንን ኳስ የገደለ ብትሉት ይቀላል የስንቱን ህልም ነው ያጨናገፈው ጉቦ በመቀበል እንደውም አንዱን የሰፈራችንን ልጅ ሙከራ ላይ ጥሩ ብቃት አሳይቶ ጠራውና በእጅ ነው በእግርህ የመጣከው ሲለው አረ በታክሲ ነው አለው አይ እንደዛ ከሆነ ብሎ አባሮታል ሌላውን ደግሞ ቤት ይቁጠረው የዚህም ግፍ ይሆናል እንዲሰደድ የዳረገው ኤልፖ ሲ አሰልጣኝ በነበረበት ጊዜ 1996/1997

    • @jonasberha6785
      @jonasberha6785 2 ปีที่แล้ว +1

      የሆነ የግል ቂም አለብህ መሰለኝ የማይሆን ስም አትስጥ

    • @abyssinia5026
      @abyssinia5026 2 ปีที่แล้ว +1

      ቢኒያም አበራ ኤልያስን አታውቀውም ስም ለማጥፋት ባትሞክር ጥሩ ነው ከኛ ከጓደኞቹ በላይ አታቀውም ኤልያስ በገንዘብ የማይተመን ስብእና ያለው ሰው ነው ስም የማጠልሸት ተግባርህን እዛው የለመድክበት ማንም አይሰማህም

  • @ahmednegash3281
    @ahmednegash3281 4 ปีที่แล้ว +1

    ይልማ ከበደ(ጃሬ) ነው።

  • @abdiok130
    @abdiok130 2 ปีที่แล้ว

    ኤሊያስ ጁሃር not " ጃዋር "

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 ปีที่แล้ว

    Elias. Mert tecawce nebar be gezaw

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 4 ปีที่แล้ว

    ፋሲል ረዲ እንኳን ወደ አርትስ ቲቪ መጣህ።በጣም የማደንቅህ የስፖርት ጋዜጠኛ ነህ።አገር ቤት እያለሁ በጣም ተከታታይህ ነበርኩ። የአርት ቲቪ ካለሁበት የምከታተለው ቻናል ነው።ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @fitsumzewdie5617
    @fitsumzewdie5617 4 ปีที่แล้ว +1

    Yelma Kebede not yelma hailmechael .

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 ปีที่แล้ว

      He was playing as a goal keeper in Medhin , keraybetoch...!

    • @fitsumzewdie5617
      @fitsumzewdie5617 4 ปีที่แล้ว

      Yelma kebede ( Jare)used to play as a goal keeper for Medhine derjete and keraybetoch

    • @dawitzeleke2848
      @dawitzeleke2848 4 ปีที่แล้ว

      ታድያ ለምን አታሸንፉም?

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 4 ปีที่แล้ว

    ኤሊያስ ጁዋር ምትክ ያልተገኘለት ምርጥ ተጫዋች።

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 4 ปีที่แล้ว

    ታማኚ በየነ ሰለኤልያሥ ጠይቁት

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 4 ปีที่แล้ว

    ይልማ ከበደ(ጃሬ) ነው ስሙ

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 4 ปีที่แล้ว

    Jare. Yilma kebde.

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 4 ปีที่แล้ว

    Yilma kebede jare

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 4 ปีที่แล้ว

    ኳስ ተጫዋች ከሚሆን አክቲቪስት ቢሆን ያዋጣው ነበር። ምክንያቱም የአባቱ ስም ጃዋር ሜንጫ ነው

    • @bellav6686
      @bellav6686 4 ปีที่แล้ว +2

      Your such stupid

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 4 ปีที่แล้ว

      በጁሀር ነበር የሚታወቀው ፤ ትንሽ ቢያጽናና።

    • @Daniel-zm8kf
      @Daniel-zm8kf 4 ปีที่แล้ว

      ኣንተ የዚህ ዘመን ልጅ ስለሆንክ ነገሮችን የምትረዳው በዚህ ነው ? ያ ደጉ ግዜ ብታውቁ እንዴት መልካም ነበር ።

  • @henokgebreyes431
    @henokgebreyes431 4 ปีที่แล้ว

    አዲስ ብስራትን ፈልጉልን

  • @ኢትዮጵያዬዞሮመግቢያዬ
    @ኢትዮጵያዬዞሮመግቢያዬ 4 ปีที่แล้ว

    የጃዋር ዘ ገጀራው ነው አባቱ ?

  • @masreshakassa7732
    @masreshakassa7732 4 ปีที่แล้ว

    አሁን የት ነው? ይጫወታል?