ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድንቅ እና ምርጥ አሁን ያለንበትን ሁኔታ ያማከለ ፊልም ነበር😢😢
ለዚ ፊልም ቃላት የለኝም ግን ፈጣሪ የልፋታችሁን ይክፈላቹህ
ማህደር ደምሪኝ እስኪ እማ በቅንነት
እጅግ በጣም አንደኛ ፊልም❤❤❤❤የሚገርም ብቃት ❤❤ቃል ያንሳችኃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ፊልም ነዉ wow❤
ስንቱ ይሆን ይሄን አሰቃቂ መንገግ ያለፈው ሳያልፍስ የተቀጠፈው ታሪኩን በሚገባ ገልፃችሁታል ምርጥ ፊልም
መጨረሻው ያምራል
በጣም ዋው ነው በርቱ ❤
ቆንጆ ፊልም ነው።
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ምርጥትወናአርፊነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምርጥ አይገልፀውም😘
ሰሞኑን ምርጥ ምርጥ ፊልሞች እየተለቀቁልን ነው
What a film ❤❤
ቃላት የለኝም ለዚ ፊልም❤❤❤❤🎉🎉🎉 የልፋታችሁን ይክፈላችሁ
ዋዉ የሚገርም ትወና
ትክክል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Is so wonderful film. Is good to Remember
በጣም ልብ የሚነካ አሪፍ ፊልም ነው እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በዘር ተነስታችሁ አንድነታችን ላጠፋቹ ሰዎች ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ሁላችንም የአንድ እናት ልጆች ነን ጣትህን ቆርጠህ አትጥለው ልንዋደድ ልንከባበር ልንተሳሰብ አንድ ልንሆን ይገባል እንጂ እርስ በርስ በዘር ተነጣጥለን ጥላቻ ልንፈጥር አይገባም ፈጣሪም አይወደውም ልቦና ይስጠን
ይህን አይቶ ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነው!
Ejachu yibarek migerm new ❤
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
ያለንበትን ጊዜ የሚያፀባርቅ ፊልም 😢
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ
gerami nw keep pushing❤❤
Wow❤
What a movie I like it ❤❤❤❤❤
ያሁኑ ባሰብን እንጂ እግዝሄር ይሁነን እንግዲህ
ምንም የባሰ ነገር የለም እንደናንተ አይነቱ ዘረኛ ነው ኢትዮጵያን እየረበሸ ያለው እስኪ ከዚህ ፊልም ትንሽ ተማሩ እግዚኦ
Betam geram film new tikiklgn agerahen lay eyon yalu new
በጣምምርጥፊልምነውምርጥትወናአርፊነው❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Wow nice movie 😮😮😮😮
ደከመኝ መጨረስ ፈልጌ ነበር ግማሹን አየሁት በጣም ያጓጓል በርቱ እንደዚህ አጓጊ ፊልም ልቀቁልን በተረፈ እኖዳችኋለን
በእዉነት ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ❤️❤️😢ፖለቲካ ጦርነት መከፋፈል ባአናቱ ይተከል😥 በእዉነት ይሄ ፊልም ያለንበት ጊዜ ያሳየናል ጨካኝ ሰዉ የበዛበት ዘመን😢
Btkekel 😢😢
ለዚህ ነው ፋኖን ምንደግፈው 💪
Wow Enetebekale
እስኪ እንየዉ አዲስ ነዉ መሰለኝ😊❤
wating ........
❤❤❤❤❤❤
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
Demerehalew
Meret movie👍👍👍
Waiting…….
ጊዜውን የዋጀ ፊልም🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የሚገርም ትወና ……
Yetedekemebet mert sra ke mert balemuyawoch gar, waga keflachehubetal enamesegnalen
ፕሊስ ሳብስክራይብ ኣድረጓን ጀማሪት ነው 🎉🎉
betam Arif Simeslegn Yihe Tarik Ye Gash Debebe Or Kaltesasatkuvye Doctoru New?
Endat kategeray ga tayayezalcho ahonem jeta telalcho aretesetoche 😢😮😮
Film malet yihe new kal atahulet yemr
Konjo movie new
የምድር ወገብ አየሁ ልበል👶👶
yhe ngr alamargnm konjo film nw gn enenja bcha
ለብርሃኑ ነጋ ተብሎ የተከፈለ መስዋእትነት
ይረምጥጣቹ ይህንን ሁሉ ምርጥ እና ታዋቂ አርቲስት ተሰብስቦ እንደዚህ አይነት የሞተ ፊልም ይሰራል? ድሮ ስላለፈ ፖለቲካ ፊልም ከምትሰሩ አሁን ባላቹት ዘመን እየተሰራ ያለ ግፍ መገዳደል እና ጦርነት አትሰሩም? ፈሪ ናቹሃ! ይህንንም መንግስቱ ሲወድቅ ነው ፊልም ምትሰሩለት...ፈሪ ትውልድ! ያኛው ዝሆን የመሰለ ኤርትራዊ ደሞ አስመራ ላይ ፊልም አልሳካ ሲለው በ አማርኛ ፊልም መስራት ጀመረ. አርፈህ ካምብህን ግባ እንዳያስሩህ. ፖለቲካው እንደሆነ እያየሀው ነው ዛሬ ኢሳያስ የክፉ ቀን ደራሻችን ይላሉ ነገ አምባገነኑ የኤርትራ መንግስት ይባላል 😢😢😢😢
😂😂በትክክል
የሞትክ አንተ ሆዴም
አንቺን ይረምትትሽ አቦ እንዳንቺ ያሉ ናቸው በዘረኝነት ተነስታቹ ኢትዮጵያን ሰላም የነሳችኃት ዘረኛ በእናንተ የተነሳ ነው ሰው ያለቀው ተደራጁ ቁረጠው ፍለጠው እያላቹ በተለይ አሜሪካና ኢሮፕ ያላቹ አደብ ግዙ ከራሳችን ውረዱ አንዴ ከሀገር ወጥታቹ ዜግነታችሁን ቀይራችኃል ስለዚህ እዛው ያላችሁበትን ሀገር ወክሉ እኛን ተውን ከእናንተ ያተረፍነው ጥላቻና እርስ በርስ መበላላት ብቻ ነው ካሁን በኃላ ግን አንሰማችሁም ተነቅታችኃል
ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም
Aman Aman❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebereklgn wendme
ከየት ነው ምንቀበለው
😂😂😂
❤❤❤❤
EBC documentary
እሄ film ከተለቀቀ ቆይቷል ለምን 2024 ብላችሁ ትዋሻላችሁ።
ኮተት ፊልም ነው!የመንግስት ዘጋቢ ፊልም የሚሉት አይነት ፊልም😂በክላሽ በድሽቃ በብሬን እየተከሳከሰ ቢሆን ያምር ነበር
Kalde mehonu new ansake
እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ከማይፈልጉት አንዱ ነህ ዘረኛ
You guys should put a sign that says, if you are pregnant please don't watch this movie' nedse techenekech endaltewew aguagugn
እጅ በአፍ የሚያስጭን ሸጋ ፊልም ነው
ኮኔር ተብየው አዛ እስርቤት ሲጋራ እያጨሰ የነበረው ኤርትራዊያን ናቸው ስለዚ ለምን ከትግራይ አንደመጡ ማድረግ ኣልገባግኝም
ትግራዋይ ነው
Betekkel 👍
የእውንትም እዳይገርፏችሁ እነሡ ሆቢ አለባቸው እደዝህያለ ነገረአይወዱም ሆሆሆሆይይ
ኮተታሞች ለዚህ ፊልምም ብር ኣውጥታቹህ ይሆናልኮ ይሄ ፊልም ሳይሆን ተረት ተረት ነው😂😂😂😂😂😂
Yaltanka sibal samtahal wandame
@@AyutiBayisaበየኮመንቱ እየገባሽ ምትርመጠመጭ ምን ሆነሽ ነዉ ሰዉ የፈለገዉን መኮመት ይችላል
ኮተታም አንተነህ ፊልሙ ከአቃጠለህ ዘረኛ ነህ ቅጥል በል😂
@SemraAhmed-d5g esuum angdi yane mabte new marmetemetun lantewu tachewalwu
@@SemraAhmed-d5g engdi esum yane mabate new marmetemetun lantewu techewalwu sijemer mne terhaa
ፊልሙ ኣሪፍ ቢሆንም ግን አዛ የተሳተፉት አንዳለ በ ትግርኛ የሚያወሩት ግን ትክክለኛ የ ትግራይ ልጆች ኣደሉም ለምን
Nachew
እንዳልሆኑ በምን አወቅሽ ይሄ እንደመጣላቹ ማውራቱን አቁሙ ለመሆኑ ታውቂያቸዋለሽ??
Waiting ….