Bewketu Sewmehon (Zemenay) በእውቀቱ ሰውመሆን (ዘመናይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- Ethiopian Music : Bewketu Sewmehon (Zemenay) በውቀቱ ሰውመሆን (ዘመናይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.
በእዉቀቱን የምትወዱ 🤗 ድንቅ ስራ አንተ የሌለህበት ሰርግ ሰርግ አይልም አቤት ማማሩ 👏🏾👏🏾 ጥንዶቹ መልካም ጋብቻ የዐብርሃምና የሳራ ይሁን 💚💛❤️🙏
እህት ወንድሞች እንደኔ በስደት እምትኖሩ እግዚአብሔር ላገራችን አብቅቶን ለወግ ለማረግ ያብቃን አግብተን ወልደን ለመሳም ያብቃን
Amen Yene Konjo
@@hiwotakalu232 amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አላገባሽም እስካሁን አሁንማ ግዜው ተለወጠ አርፈሽ ቁጭ አሁን ተናካሽ አውሬ ነው ባልም ሚስትም ከዚህ ወዲያ አርፎ መቀመጥ እውነቴን ነው እንኳን ለሀብትሽ ለህይወትም ያስጋል የዘንድሮ ትዳር
የሰርግ ሙዚቃ ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ወይ ሰደት😪😪😪😪😥
ጥሩ ድምጽ አለህ በጣም የሚወደዱ ስራወች አሉህ በርታ
ያገሬ የሞጣልጅ ቆንጆ የሰርግ ሙዚቃነው ባላገባ ኑሮ በዚህ ነበር የማገባ
ቤተሰብ ሁን የሀገሬ ልጅ
@@fkrtech እሺ
መስከረም ከስደት መልስ ወግ ማእረግ አያለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ አንተን ማምጣትና ሰርጌን ማድመቅ ፈልጋለሁ እሱን ደግሞ አረገዋሎ የኔ ድምፀ መረዋ በእዉቄ❤ ሰርግና ሞት አንዴ ነዉ ስለዚህ አለማችሁን ስታዩ በደንብ ቅርስ በሚሆን ማስታወሻ በሚሆን ነገር ነዉ ❤❤❤
ዋዉ ምርጥ ስራ እኔም በቅርቡ እሞሸራለሁ መቐለ ላይ ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው ሰርግ አማረኝ 🙄😂
Enigaba🌷👫
ለሰርግ ዘፈን የተፈጠረ ድምፅ 😍
ያምራል የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ፡፡ እኔ ግን እራሴን በራሴ የዳርኩ…!
ያልተዘመረለት ምርጥ ድምፃዊ
በውቀቱ ያገር ልጅ ያበደ ነው በርታ 💚💛💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💝💝💝💞💞💞💞💞💝💞
ምርጥ ነው በውቀት በርታልን
የኔ ጀግና ሙዚቃን አንተ ብቻ ተጫወት
እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን እኔም ተሞሽሬ እናቴ እንደምታየኝ እምነቴ ነው
በእውቀቱ ሰውመሆን #1 👏👏👏👏👏👏
በጣም ደሥ የምልነው ተባርክ ወድማችን
it is so good bro!!!!!!!!!
ምርጥ የሰርግ ዘፈን❤️👌
እሰይ እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💎❤👑
የሠውን ሠርግ ሳዳምቅ እኔ ቆሜ ቀረሁ😌🤗
😂😂😂
@@youtoubechanal317 አያስቅም🙁🙄
ክክክክክክክክክክክክ
😂😂
አክሱምም ቆሟል
❤❤😭 አይይይይ መቼ ነው የምነገባው
I so happy today "semenay " this wedding song for special persons
ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ
ያምራል አስገምጋሚ ድምፅ
አግቢ አግቢ አለኝ ፈጣሪዬ መልካም የሆነ ባል ስጠኝ
አኔም እንደዛው
tadiya ene alew adel
ሁልግዜምአማራየ ያምርበታል❤
አድናቂህ ነኝ❤👏👏👏👏👏💃💃💃💃💃🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙏
የአጥንቴ ፍላጭ ወደየት ነው ያለኸው!😥
አለሁ አንችን ነው የምጠብቀው
😂😂😂
ድምፅ ዋው ነው በርታ
Waw aref sra nw
አሪፍ ሥራ ነው በርታልን
ኢትዮጵያዬ ሰርግሽ መቼ ይሆን እናት አለሜ ????
ወግ ማእረግሽ በባንዳ ዘረኞች ተጠልፎ
አንድነትሽ ተገፎ የሰው ደም በየዋሻ ውስጥ የሚንቆረቆርብሽ ምድር ሆነሻል
የአክሱም ፅዮን የግሸን ግማደ መስቀሉ ማደሪያዎችሽ በወሮበላ ተደፍረዋል
እማማ ህዝብሽ ከፍቶታል እርቦታል 😢
🖤🖤😢😢😢
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር
I,m the first viewer and i like the song
❤❤❤❤አሜን፣ ❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቆንጆ ነው።
ስልኩን የሚያውቅ ይኖር የበውቀቱን ?
በእውቄ አንደኛዬ
Wow I am so happy for him
I hope bezi zefen endemageba.....🕺❤️💃
Fkadegna kale anagralew eji awchi😋
እዚህ ነኝ አዳሜ
መዜቃው በዜ በየቀኑ የሰርግ ዘፋን እኔ መቼ ላግባታዲያ ወይኔ አርነይ አንዷ ቀልብ ያለሽ እንጋባናኳ እንየው እድላችንንን
ደሰ የሚል ሰራ 👌
እግዚአብሔር ሲፈቅድ በቤተክርስቲያን ዲሆን መኛለው ሰርጌ🙏🙏🙏
እዴ ዋውውውውውው
💃💃💃አንደኛ 👌
I love wedding music
በውቄ አንደኛ
yasrge muzika
Wow arif new yemechih abati eski be Like guys 💚💛❤❤
ዋውው
እረ ወገን እሰቲ አንድ በሉኝ ሰላም ሂወት የናፈቀዉ ሰብ ያድርገኝ።
ነይ መጥቻለሁ
Mcha naw ynaw sarg 😩😩
😂😂
አንተ ምርጥ ስው ይመችህ
ደምሪኝ
ምረጥነው ይመችህ
Wooow
ፀጉርህ
wawwwe
Betamnewuyemiyamrewu
አቤትት
የኔ አዳም የት ነህ?
እየጠበኩህ ነው😭
አለሁኝ ሸጋዋ እየጠበኩሽ ነው
😂😂😂😂
አለሁ
@@tamtad3671 kkkkkkk
ውይ አድማቂ ነክ እኔሥ ሠርግህ መሥሎኝክክክክክክክክክክክክክክ
Hi
wow
Waww lyu
Dims tilaleh endi nw betam yamral yemr betam wodjywalew
Ebakachehun dmruy
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
very very good
አግባ አግባ አለኝ
👏👏👏👏👏
ዋውውውው በጣም ደስ ያለኝ አገታቸው ላይ ማህተም አለ 👔👔👔👔💞💞💞💞💞💞አብዛኛው ሠርግ ባዷቸውን ሥያሥጠሉ እናተ ዋውውውውውውውው
Bereta dimexeh Bexeem yameralee
ደምረኝ
አሊ ቢራ
በዉቀቱሰራወችህበጣምነውደስየሚሉት
እኔስ መቸ ይሆን ማገባው አይ ሰደት 😏
Eniem lageba nw atizenlignm
Melos Afro የናንተዉ
ይመቻቹ
ድምፅህን ስወድልክ እኮ
Ene anten serege lay kalazefemku alagebam serg teneker belo yeker
❤💛💚
ሙሳ
አዳሜ ካለህበት ተሎ
ና መጥፋት ለማንም
አይበሀጅም
መጀመሪያ ሳየው ኮሜዲያን እንቁላሌ ነው የመሰልኝ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
አረ የተዘፈነ ዘፈን ምድከም ሰለቸን
Yesew zefen mazfin tiru aydelem be ur self !!!!
Yesew zefen mezfen erasen alemehon aydelem betam konjo sra nw
Enes emageba aymeslegnm
le anbu awta
👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤️
❣️❣️❣️
የዛሬን አያርገውና እነ እማየ ቤት ጠላ ይጠጣ ነበር የስኳር ልጅ
ድምፅ የለህም ደግሞ ተዘፍኗን ይህ ዘፈን ግን መስረቅ አይረባም ሀፅያት ነዉ ሲቀጥል የማቀዉ ወፊቱ ዘመረች ሙሽሮች እያለች ነዉ እሚባል ንቢቱ ይላል እንዴ የሰርግ ዘፈኑንስ ታደሰ መከተ ይዝፈነዉ አይ ድምፅ 😏
Sirawochih minim emayotalachewu
ዜማ የህዝብ ኧረ ሼም
👏👏👏👏👏💃💃💃💃❤👌
የሰው ዘፈን😂
ማግባት አማረኝ🥺
በለቁንጮዉ ዘፋኝ አባባ ማሙሽ
የእኔ አዳም የት ነህ 😰
ezih alehulsh
@@ethioamhara3676 😂🤣 አጭር አዳም ይቅርብኝ 🤪
መቸ ነው አድጌ እምሞሸረው ግን ውይይይይ
😂😂😂