ኢየሱስ "እኔ አምላክ ነኝ አላለምን?"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @gut7948
    @gut7948 ปีที่แล้ว +2

    አሜን❤❤❤

  • @kalekidane7658
    @kalekidane7658 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ይሰማል መምህራችን🥰🥰😊

  • @عمرعمر-س8ف8ه
    @عمرعمر-س8ف8ه ปีที่แล้ว +7

    እና ሆርቶዶክስ እረ ወይትናችሁ እንድህ አይነት መምህር አግተን ለምድነው ላይክ ሸር የባናረገው የማናዳምጠው እረ ተዉ❤

    • @tadekebe2270
      @tadekebe2270 ปีที่แล้ว

      Ewinet bilihel min yahil share aderegin egna?

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
    @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማስተዋል ይስጠን አሜን፫

  • @TigistAgune-ou4rg
    @TigistAgune-ou4rg ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @weyni7527
    @weyni7527 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @oneofi21
    @oneofi21 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @getachew401
    @getachew401 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ መንፈሴ እንዴት እንደታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Betesfa
    @Betesfa 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 16:27
    ምክንያቱም እናንተ እኔን ስለወደዳችሁኝና የአምላክ ተወካይ ሆኜ እንደመጣሁ ስላመናችሁ አብ ራሱ ይወዳችኋል።

  • @عمرعمر-س8ف8ه
    @عمرعمر-س8ف8ه ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አይዛህ በርታልን ወንድማችን

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ❤❤❤

    • @-timihrtetsidk-gr8jm
      @-timihrtetsidk-gr8jm  ปีที่แล้ว

      የኔታ አስባሉሽ አይደል😢 ጉዴ ፈላ😊

  • @mergeelegesse8685
    @mergeelegesse8685 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwot yasemalin mengista semayatin yaworsilin

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እንዴት አሉ

    • @-timihrtetsidk-gr8jm
      @-timihrtetsidk-gr8jm  ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነኝ።

  • @abraham7317
    @abraham7317 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @marymmarym3939
    @marymmarym3939 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር