አውራድ አል-መግሪብ اوراد المغرب Lyrics daily Awrad almaghrib ከበድሬ ሐሪማ ከነ ጽሁፋ Bedre sufi centre wazi Nessim

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • አውራድ የሩህ ቀለብ ፡ ወለላው ነብዬን ነብዬን የሚሰማኝን ስሜት መተንፈሻ ፡ የናፍቆት ማብረጃ ፡ የነብያቶችና የአውሊያዎች ውርስ : የኛ የምንለው ቀሪ ሐብት ፡ ለአኺራ ተስፋ ፡ ለቀብር መብራት ነው።
    የበድሬ ሐሪማ በባቲ ወረዳ 022 ቀበሌ ዳመቶ ውስጥ የሚገኝ የቂርአት መንደር ነው ። በድሬ ላይ ልዩ አየር ፣ ልዩ ተስፋ ፣ ልዩ ሃሴት ይሰነቃል ።
    ይህ አውራድ አል-መግሪብ awrad almaghrib #የምሽት_አውራድ ነው ።
    daily Awrad sufi centre
    Bedre sufi centre wazifa
    Morning Azkar
    #ምርጥ_መንዙማዎች_ማውጫ
    የመዲናው ሹም : የአረቡ ደዋእ ሙጀረቡ Lyrics Menzuma ከነጽ
    • የመዲናው ሹም : የአረቡ ደዋእ ሙጀ...
    አህመድ ያሃቢቢ Lyrics Menzuma በሸኽ ዘይን (ሸኽ ኤጀርሳ)
    • አህመድ ያሃቢቢ Lyrics Menzu...
    ደዌ ቡራቅሳ ሐድራ ሸኽ አህመድ ጫንጮ (ረሂመሁሏህ) الشيخ أحمد
    • ደዌ ቡራቅሳ ሐድራ ሸኽ አህመድ ጫን...
    2 ኢሻዕ (ምሽት አውራድ) አውራድ አል ኢሻዕ
    • 2 ኢሻዕ (ምሽት አውራድ) | አውራ...
    ታለፈው ሁላ ተሚመጣው : አምሳያው የታጣው Lyrics መንዙማ የጫሊው
    • ታለፈው ሁላ ተሚመጣው : አምሳያው ...
    ጦለኧ (ደዌ መንዙማ) ሸኽ አሊ ሰማን (ረሂመሁሏህ) الشيخ علي
    • ጦለኧ (ደዌ መንዙማ) ሸኽ አሊ ሰማ...
    የኢሻዕ (ምሽት) አውራድ ከጽሁፋ Lyrics | በዳናዩ አወል የተደራ
    • ኢሻዕ አውራድ ከጽሁፋ Lyrics |...
    ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ(ዳንዩ ሳኒ) ልጅ
    • ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙ...
    #አደደ_ማእሉማቲላህ ሸኽ አሊ ሰማን
    • ቁ.1 አደደ ማእሉማቲላህ | ሸኽ አ...
    #ያዱረተ በይዳ #ሸህ_አሊ_ሰማን #يا_درة_بيضا
    • ያዱረተን በይዳዕ ሶለሏሁ አለይከ :...
    #ሸኽ_አሊ_ሪቄ_ደዌ #ያረሂሙ_አዚዙን_ከሪሙ
    • ሸኽ አሊ ሪቄ ደዌ ያረሂሙ አዚዙን ከሪሙ
    ሸህ ሀሰን ኸሊል Lyrics መንዙማ ከነፅሁፋ| የጫሊ ሸኽ ሰይድ እብራሒም
    • Video
    #አውራድ | አረበኛና አማራኛ Subtitle /lyrics
    • አውራድ በ ሐበሻዊ ዜማ | ከአረበኛ...
    ጦለአ ምርጥ መንዙማ
    • ጦለኧ | ሶለላህ አላ ሙሀመድ ሰይዲ...
    #ነቢ_ዘይኔ_ያቁረተ_ዓይኔ | ሐጅ መሀመድ ሁሴን መጂት Lyrics
    • ምርጥ Lyrics መንዙማ | ነቢ ዘ...
    ከቀደምት በድሬ ሐሪማ መንዙማ በ ሸኽ ሙሀመድ አብዱ
    • ከበድሬ ሐሪማ መንዙማ በ ሸኽ ሙሀመ...
    ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የዳንዩ ሳኒ ልጅ
    • ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙ...
    #ነቢ_ዘይኔ #ሸኽ_ሰይድ_ሐጂ_ዳና
    #Lyrics_Video_menzuma
    • ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና ...
    #ሸኽ_ኢማም_ቆቦ_ቂብላ_መንዙማ
    • መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ ቂብላ መንዙ...
    #ሺሊላ_ሰይድ_እብራሒም_ደሱቂ
    • ሺሊላ ሰይድ እብራሒም ደሱቂ
    ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ፣ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ አጅመኢን)
    • ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ...
    ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።
    • ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።
    አሶላቱ ወሰላም : አለነቢ ኸይሪል : Lyrics Manzuma : ከአ
    • አሶላቱ ወሰላም : አለነቢ ኸይሪል ...
    እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይሪል ወራ
    • እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ...
    ሸህ ሀሰን ኸሊል ምርጥ Lyrics መንዙማ ከነፅሁፋ| የጫሊ ሸኽ ሰይ
    • Video
    መንዙማ መርሃባ ነቢ መርሃባ
    ሸኽ አህመድ የጁ
    • መንዙማ መርሃባ ነቢ መርሃባ ሸኽ አ...
    #ሸይኽ_ኢማም_ቆቦ
    • መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ በመረዋ ድም...
    #መሽረብ_መንዙማ (Meshrab Menzuma) ከበድሬ ሀሪማ
    • መሽረብ መንዙማ (Meshrab Men...
    ሹክረን ሃቢቢ | Lyrics ነሺዳ | ሙስፋ አጢፍ በአማረኛና በአረበኛ ላይሬክስ + ቪድዮ
    • Video
    መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና
    ሙባሪካ አሰለሙ አለይከ
    • መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና |...
    ምርጥ የደዌ መንዙማ ሸኽ አወሌ
    • ላ ኢላሃ ኢለሏህ ፣ ሙሀመዱን ረሱሉ...
    እኔን #ሙአዝ_ሐቢብ Amharic Layrex video Neshida (እኔን)
    • Video
    ሸኽ ሀሰን ኸሊል
    • ባለመረዋው ማዲህ / ማዲህ ሸኽ ሀሰ...
    #ተራ_መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መንዙማ
    ሙሀመድ አለሚል ሁዳ ሙሀሙድ
    • ተራ መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መን...
    #ጦሃ_ሷሂቢል_መቃሚል_ማህሙድ
    • ጦሃ ሷሂቢ መቃሚል ማህሙድ * طَه...
    ምርጥ መንዙማ
    • ያረሱለላህ አልመደድ፣ ያሃቢበሏህ አ...
    #መንዙማ_ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
    • መንዙማ ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
    #ሸኽ_ሰኢድ_ሐጂ
    #ዓለሚል_ሁዳ_ሙሀመድ
    • Video
    / @nessimalmuhaba
    #ነቢ_ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና
    • ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና ...
    ሶላቱሏህ አላ ኸይሪል በራያ| ምርጥ Lyrics ቂብላ መንዙማ | ﺻَﻼﺓُ ﺍﻟﻠﻪ ﻋَﻠَﻰ ﺧَﻴﺮِ ﺍﻟﺒَﺮَﺍﻳَﺎ ሸኽ ኢማም ቆቦ
    • ሶላቱሏህ አላ ኸይሪል በራያ| ምርጥ...
    #የምወደውን_ሸኽ_ሐሰን_ኸሊል
    • Video
    • Video
    እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይሪል ወራ አሩሱል ከማሊ أَحمـد خير الـورى عروس الكمال
    • እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ...
    ምርጥ Lyrics ነሺዳ ያ ጦይባ ﻳﺎ ﻃﻴﺒﺔ ﻳﺎ ﺷﻔﺎ ﺍﻟﻌﻴﺎﻧﺎ በአማርኛ አረበኛ ኢንጊሊዘኛ Ya Tayba Iman Farrar Mawlid
    • Video
    በዩቱዩብይ My TH-cam Nessim AlMuhaba channal link
    / @nessimalmuhaba
    t.me/MuhammedN...
    #Nessim_Almuhaba
    #nessimalmuhaba
    #mohammednessim
    #Qibla_Menzuma
    #Kibla_Menazuma
    #ethio_menzuma

ความคิดเห็น • 60

  • @nessimalmuhaba
    @nessimalmuhaba  2 ปีที่แล้ว +5

    አዲሱ የዩትዩብ ቻናሌ ነው። መንዙማዎችን በ Lyrics Video (ከመንዙማው ፅሁፍ ጋር) በዚህ አዲስ በከፈትኩት Nessim Almuhaba 2 TH-cam channel የማጋራችሁ ይሆናል። ከታች ያለውን ማስፈንጠር (ሊንክ) ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉን
    th-cam.com/channels/0nnYmfnVrxDUDXkhMv9aUw.html
    ስለተተባበሩኝ እናመሰግናለን ።

  • @HhHh-l5j1m
    @HhHh-l5j1m ปีที่แล้ว +3

    እናቶቸ ወርቆቸ አጀብ አጀብ❤❤❤❤

  • @MuhammedNessim
    @MuhammedNessim 11 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم اجرنا من النار .. اللهم احسلنا بحسن ختامنا

  • @kalidahmed4411
    @kalidahmed4411 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአለይኩም ወ ወ ይህን የምታዳምጡ የአኺራ ወንድም እህቶቼ የአላህ ራህመት ይውረድባችሁ ከዚህ በኋላ የቀረውን እድሜዬን በዚህ አዉራድ ሳያልፈኝ አንድኖር ዱአ አትርሱኝ።

  • @Awol-t9l
    @Awol-t9l 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሰደሰታችሁ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአላህ ጡሩነበር ሰለዋት አለረሱል ሲሉ ወመውላና የሚሏትን አረበኛ ቢተዋት ኑሮ አሪፍነበር ግን አይተዋትም አላሁመሶሌ ወሰሊምአላሰይድና ወመውላና ይላሉ😂 መውላና የአላህ ስምነው ጎበዝ ልብ በሉ

    • @abdulwahabMd-l2m
      @abdulwahabMd-l2m 15 วันที่ผ่านมา

      مولى جمعه الْمَوَالِي. المصدر: ولي. يأتي بمعنى الحليف والسيد والنصير. كما قد يأتي للتعبير عن الطرف الآخر التابع. فمن الأمثلة على استعمال هذه الكلمة:
      من يتولى الأمور - اللهُ جَلَّ جَلاَلُهُ. {نِعْمَ الْمَوْلَى ونِعْمَ النَّصِيرُ}
      الْمَالِكُ، السَّيِّدُ. «مَوْلاَنَا»: . «هُوَ مَوْلَى نِعْمَتِي» أي: المُنْعِمُ عَلَيَّ.
      عبد - «كَانَ مِنَ الْمَوَالِي» أي: مِنَ العَبِيدِ أو من التابعين أو من المُعتَقين. «مولى بني فلان» أي حليف بني فلان أو كان عبداً وأعتقه بنو فلان، فصار مولاهم وتابعاً لهم.
      المُحِبُّ. «وَجَدْتُ فِيهِ المَوْلَى في السَّرَّاءِ والضَّراءِ» أي: الصاحب، الحليف.
      وقال ابن الأثيرالجزري (المولی) وَهُوَ اسْمٌ يقَع عَلَى جَماعةٍ كَثيِرَة، فَهُوَ الرَّبُّ، والمَالكُ، والسَّيِّد، والمُنْعِم، والمُعْتِقُ، والنَّاصر، والمُحِبّ، والتَّابِع، والجارُ، وابنُ العَمّ، والحَلِيفُ، والعَقيد، والصِّهْر، والعبْد، والمُعْتَقُ، والمُنْعَم عَلَيه.(2)

    • @abdulwahabMd-l2m
      @abdulwahabMd-l2m 15 วันที่ผ่านมา

      مولى جمعه الْمَوَالِي. المصدر: ولي. يأتي بمعنى الحليف والسيد والنصير. كما قد يأتي للتعبير عن الطرف الآخر التابع. فمن الأمثلة على استعمال هذه الكلمة:
      من يتولى الأمور - اللهُ جَلَّ جَلاَلُهُ. {نِعْمَ الْمَوْلَى ونِعْمَ النَّصِيرُ}
      الْمَالِكُ، السَّيِّدُ. «مَوْلاَنَا»: . «هُوَ مَوْلَى نِعْمَتِي» أي: المُنْعِمُ عَلَيَّ.
      عبد - «كَانَ مِنَ الْمَوَالِي» أي: مِنَ العَبِيدِ أو من التابعين أو من المُعتَقين. «مولى بني فلان» أي حليف بني فلان أو كان عبداً وأعتقه بنو فلان، فصار مولاهم وتابعاً لهم.
      المُحِبُّ. «وَجَدْتُ فِيهِ المَوْلَى في السَّرَّاءِ والضَّراءِ» أي: الصاحب، الحليف.
      وقال ابن الأثيرالجزري (المولی) وَهُوَ اسْمٌ يقَع عَلَى جَماعةٍ كَثيِرَة، فَهُوَ الرَّبُّ، والمَالكُ، والسَّيِّد، والمُنْعِم، والمُعْتِقُ، والنَّاصر، والمُحِبّ، والتَّابِع، والجارُ، وابنُ العَمّ، والحَلِيفُ، والعَقيد، والصِّهْر، والعبْد، والمُعْتَقُ، والمُنْعَم عَلَيه.(2)

  • @rhgcndygch9079
    @rhgcndygch9079 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻኣላሃ ኣሕባብ

  • @fatimajj7864
    @fatimajj7864 3 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ያአሏህ ረጅምሀያት ያረብ ዱኒያአኼራችሁን ያሥዉበዉ ያኢላሂ

  • @halime7572
    @halime7572 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወየዉዉ መገን ደረስነት

  • @ss-qp1vy
    @ss-qp1vy 4 ปีที่แล้ว +11

    አጀብ አጀብ😭😭😭🙏የአላህ ያረብ የጀማአ ኑሮ ስጠን ሶፋአ ሶፋአ የሆኑትን ወንድሞችና እህቶች ስጠን ያአላህ እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭ወላሂ አለቀስኩ እስቲ ዱአ አርጉልኚ ወንድሞቸና እህቶቸ ስደት አስጠላኚ ወላሂ አገሬ ገብቸ ኪሁን ቡሀላ ደረሳ መሆን ነዉ የምፈልገዉ 😭😭 የወንድምና የህትዱአ መቅቡልነዉ እኔ አሚን ልበላችሁ ወላሂ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉ አልኩ 😭😭

    • @nessimalmuhaba
      @nessimalmuhaba  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ወንድሜዋ

    • @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ
      @مُحَمَّدصلىاللهعليهوسلم-ي5ذ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@nessimalmuhaba ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ የሐድራ አገር በድሬ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ሰላማችሑ ይብዛ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚንንንንን እሔንን አዉራድ ስሰማ አገሬን አስታወስኩ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ባረከሏሑፊኩም

    • @حمزهمحمد-و6ج
      @حمزهمحمد-و6ج 4 ปีที่แล้ว +2

      اللهم وفقنا يارب

    • @yosifahmad4802
      @yosifahmad4802 3 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያሳካልህ ወላሂ ሁላችንም ሦፋአ ናፍቆናል ያረቢ

    • @حمزهمحمد-و6ج
      @حمزهمحمد-و6ج 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yosifahmad4802 آمين حبيبي الله يحفظك

  • @ከዶየረሡልወዳጂ
    @ከዶየረሡልወዳጂ 4 ปีที่แล้ว +8

    ወየዉ ወየዉ ወየዉ እረተዉት አቦ አጀብ እይይይይይይ😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔💔💔💔💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @HajiHaji-u4d
    @HajiHaji-u4d 6 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አላህ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Awol-t9l
    @Awol-t9l 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጀብ ሀያት❤❤❤❤❤❤❤ሀያትኮ ደረሰነት ላይ ቀረ

  • @ibrahimalain9741
    @ibrahimalain9741 4 ปีที่แล้ว +5

    ما شاء الله تبارك الله جزاكم الله خيرا

  • @ss-qp1vy
    @ss-qp1vy 4 ปีที่แล้ว +14

    ወንድማችን ዛሬም በዱና ነገም ባኬራ አላህ ያስደስትህ አቦ

  • @Awelendris-jx7gi
    @Awelendris-jx7gi 2 หลายเดือนก่อน

    ሀቂቃ ይለያል❤❤❤

  • @ominuru7857
    @ominuru7857 3 ปีที่แล้ว +1

    Hayat wndme ye zobloch mnzuma kalh jezakellah

  • @alimuhammed3073
    @alimuhammed3073 4 ปีที่แล้ว +9

    ይህን ያዘጋጃችሁ በሙሉ አሏህ ኻቲማችሁን በረህመቱ ይወፍቃችሁ

  • @muhammdhuseen4485
    @muhammdhuseen4485 3 ปีที่แล้ว +3

    ኸይርስራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @HalimoOmar-dg1xp
    @HalimoOmar-dg1xp ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህሀያትትትትትትትት

  • @mohammadzaid3657
    @mohammadzaid3657 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ሀያት ሀያት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✅✅✅💕💞💔👍👍👍👍👍👍

  • @ahmedhdlogiya1395
    @ahmedhdlogiya1395 4 ปีที่แล้ว +3

    ባጣም ውብ ነው

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 4 ปีที่แล้ว +3

    አሚንንን

  • @esmailoumer4165
    @esmailoumer4165 3 ปีที่แล้ว +2

    አሚን

  • @abdurahmanhaji3488
    @abdurahmanhaji3488 3 ปีที่แล้ว +2

    ነበርንበት😎😎😎

  • @abuassumihijazzi70
    @abuassumihijazzi70 3 ปีที่แล้ว +4

    ماشاء الله .

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ 9 ወር አውራድ እየቸቀራብኝ ነበር 😭😭 ብሰማው አልጠግበውም አሁንም እፈልግ ነበር ግን በየት ብየ አገኛቸዋለሁኝ

  • @ኑሩሰይድኑሩሰይድእብራሂም
    @ኑሩሰይድኑሩሰይድእብራሂም 4 หลายเดือนก่อน

    በሂወታቹህ ምንትለድማላቹህ በሂወት እያለውህ እንዲህ የለደምኩ በአኬራ እንዴት ሊሆን ነው አሏህ ይጠብቅን ምን አለ ነበር በደረስነቴ አሏህ ባቆየኝ እህ መጨረሻቺንንም አሏህ ያሳምረው❤❤❤❤🎉

  • @ZamzamMuha-qm1mj
    @ZamzamMuha-qm1mj ปีที่แล้ว +2

    ❤❤🤲🤲❤❤👍👍👍

  • @Awelendris-jx7gi
    @Awelendris-jx7gi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @bolabulbula9028
    @bolabulbula9028 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሽአላህ ድምፁ ግን በደምብ አይሰማም ጥራትያለው ካገኝህ በድጋሚ ጫንልን አላህ የቀልብህን ያሞላልህ

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 ปีที่แล้ว +1

    ።❤❤❤❤

  • @ኑሩሰይድኑሩሰይድእብራሂም
    @ኑሩሰይድኑሩሰይድእብራሂም 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @mohammedanwar2244
    @mohammedanwar2244 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም አሉ ? ወነድም ቦታውን ንገረኝ

  • @سلمتداود-غ3ض
    @سلمتداود-غ3ض 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥

  • @hawwahawwa8258
    @hawwahawwa8258 3 ปีที่แล้ว +3

    💘💘💔💔

  • @eshetumekonnen3222
    @eshetumekonnen3222 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ድምፁ ለመሃፈዝ ግልፅ አይደለም

  • @seidhussen7585
    @seidhussen7585 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ ወንድሚ የመይጢም ካለህ ልቀቅልን

  • @yassinebrahim8661
    @yassinebrahim8661 3 ปีที่แล้ว +2

    masha Allah bertulin ena kechalachihu degmo beremedan terawih beyemehalu yemibalutin wazif ena dua ,salawat belyrics ena betsihuf bitakerbulin .kechalachihu beterawih mehal yemibalewun ye kitabun sim lakulign(rihirahe@gmail.com)

  • @endrisbelay-v4x
    @endrisbelay-v4x 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን