Pape. Magegnte. Alebet bewnet new yemelew. Hagrahin liy. Bezu. Manchester City degafiyohen alu. Behagerahen. Alfoalfo selmihado. Wed. London uk yagenagute it’s very Easy. Let’s help him please guys
@@HeliHaile i am Eritrean too. I am learning Amharic since I knew politics is poison that bars us learning Amharic of course since i know Amhara are nice people as well.
Why don't u make an english subtitle in case this video may reach to Guardiola one day, who knows this opportunity may change this innocent man's life.
አታክልቲ በእውነት አንተ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ኮሚዲያንም ብትሆን ለዛ ያለህ ተጫዋች ነህ እንወድሃለን ።
ዘረኝነት ዉድም ይበልልን ፖለቲከኞችን አላህ ይጨርሥልን አንድነታችን ይለምልምልን❤❤
ፖለትከኛች ብቻ እኮ አደለም የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፉን መላው እ./ያ ህዝብ ነው አሁን አዛኝ አትምሰሉ
@@ማህሉጋልወየንቲ ወቾ ጉድ እናንተሥ የጨፈጨፋችሁት ከተሣሠብን እማ
Ezhu zeregninetune ketelachute setasazinue rega belu she amete anenoremko yekere yebelen fetaryi
@@ማህሉጋልወየንቲ የኢትዮጰያ ሕዝብ ምን ያርግህ!ከእኛ ጋር ሆኖ እንዲዋጋ ነው የፈለከው! ንጹሃን የጨፈጨፈው አራት ኪሎ ያለው የኦሮሚያ ብልጽግና ነው፡፡ ተጠያቂውም ይህ ድርጅት ነው፡፡ ኢትዮጰያ ኢትዮጰያ ኢትዮጰያ እያሉ በመጮህ የሚፈታ የትግራይ ችግር የለም!፡፡
Amen 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ሰላም ብርሀን ይሁንልሽ
የኔ አባት በጣም የዋህ ናቸው ።
ፈጣሪ የማታ እንጅራ ይስጣቸው
እስቲ ebs ከፔፔ ጋ ያገናኙ ምትሉ በላይክ
😂😂
😂😂😂😂
Des yilagn neber
It is dream 😅😅😅
🤣🤣🤣❤❤❤አርቴታን ገና ታየዋለክ coming soon 😊😂😂😂
እርዳታ ይደረግለት የምትሉ ?? ስውየው ምስኪን ነው
ቅዱስ ሃሳብ ነው ❤❤
Yes yes
Pape. Magegnte. Alebet bewnet new yemelew. Hagrahin liy. Bezu. Manchester City degafiyohen alu. Behagerahen. Alfoalfo selmihado. Wed. London uk yagenagute it’s very Easy. Let’s help him please guys
@apostlesofjesuschrist3708 support ለማለት ፈልጎ ይሆናል እንጂ 🙂 በጣም ካል ተቸገርክ😊ከ መለመን ታንቀህ ብቶሞት ይሻላል 😢
ኧረ እንርዳው በናታቹሁ❤
ድንቅ ስው !
የኢትዮጵያን ስው !
እግዚያብሔር ጤና እድሜይ ስጦው
🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
Amen!
በጣም ለዛ ያለህ እጅግ ምርጥ እንግዳ በቅዳሜ አይተናል ❤❤❤
አሪፍ አገላለጽ 15 አመት ዘፍኜ ያልታወቅኩ አሁን በጋርድዬላ ታወቅኩ አለ።
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
አታክልቲ ከስንት ግዜ በኋላ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል
ማሲንቆ በትግራይና በኣማራ ክልል ልዩ የባህላችን መለያ ነው❤❤❤❤
የሙዚቃ ሳይሆን የመዝሙር ነበር እኛን ትግራይ አማራ እያሉ ሰፊውን ክርስቲያን ከፈሉብን እንጅ
@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ፥
@@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማይገርማል amazing idea
እውነት ነው
ልክ ነሺ ውደ በኛ በአማራ ባህል ሰርግ የቤተሰብ ጨዋታ ሁሉ ያለ ማሰንቆ አይደምቅም❤❤❤
ማሪያምን ይህን ሰውዬ ምነ ቢያቀርቡልን ብየ በሆዴ እያሰብሁ ነበር ደስ ብሎኛል ምርጥ የማሲቆ ቅንት እንቅውድሃለን ባለማሲንቆው ጋርዲዩላ
ትግራዋይ እኮ ደስ ሚሉ ሰዎች ናቸው ውይ አይለየን😂😂😂😂😂
በጣም አየ ጊዜ😢
❤❤❤
በጣም እ😢
እነዚህ ሆዳም ፖለቲከኞች ለከርሳቸው ሲሉ ሊበጠብጡን ቢሞክሩም አይሳካላቸውም ። ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል !!!
የትግራይ ህዝብ እኮ አማረኛ ብፍቅር ነው የሚያወሩት እንደ ኦሮሞ አይ ጠየፎም ።
የኔ አባት ደስ ሲል ኢቢኤሶች ኑሩልን ፍትውትው❤😍
ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ተመኘው
እንደ ተጋሩ ምርጥና አስተዋይ የለም ደሞ ሁሉም ነገር ሚያምርባቸው ሰዎች ናቸው ወርቆች ተጋሩ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ❤❤❤❤
ተጋሩ ጀግና ህዝብ ናችሁ በእራሳችሁ የምትኮሩ
❤
ሁሉም ሰው በራሱ ይኮራል ።
@@frewinigirmai1473 የተጋሩ ይለያል የሰው ዘር አይነኩም በእራሳቸው ዘር ይኮራሉ
Thanks
በጣም ይመሳስላሉ አቤት የእግዚአብሔርን ስራ
በጣም❤❤❤❤
በአለም ሰባት ተመሳሳይ ሰወች አሉ ይላል ጥናቱ እኔም የኔን ኮፒ 5 እየፈለኩ ነው አንዷን አግንቻለሁ የአንድ ወረዳ ልጆች ሁና ስሟችን ተመሳሳይ መልኳ እኔን በሀካል ደንግጫለሁ ሁሉ የሚያቀኝ ሰው ነው እሷንም የሚያቃት ነው እያት ብሎ ያሳየኝ እሷንም ነገራት በሜሰንጀር ተገናኝተን አወራን ተዋወቅን አምስቶች ለሁለት እየፈለግናቹሁ ነው የት ናቹሁ😂😂😂
የኔ አባት ደስ ሲሉ ፈጣሪ ከፈቀደ ትገናኛላችሑ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ጊዜው ጥሩ ነው ቴክኖሌጅው በሶሻል ሚዲያም ቢሖን ተስፋ አለን
ፕሮግራማቹ እኮ ልዩ ነው ይልተንዛዛ የማዬስጨንቅ ለዛ ያለው መገልፈጥ ብቻ ለነገሩ ሁለታቹም ያራዳ ልጆች አይደላቹ ለዛ ነው Thank you
የኔ ጌታ😂15 አመት ዘፊኘ ያልታወኩ በወርቅነሽ በኳስ ታወኩ አለ የኔ ኩሩ ሐበሻ❤
የኔ አባት የዋህ ናቸው🙏❤❤
I love this man really Tigray people is very beautiful ❤🥰🥰🥰🙏🙏
ቢረዳና የራሱን ነገር ቢኖረው ጥሩ ነበር በራሱ የሚኮራ አንበሳ ነው ኢትዮጵያዊ ጀግና🥰
እልል እሰይ የትግራይ ህዝብ ዉብ ህዝብ ❤❤❤❤ ሁሉም በናንተ ያምራል ይደምቃል
adel? emmmm des sle nmlachu newa ya hulu esat yazenebachubn
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ደግሞ እዴት ደስ እደሚሉ ጨዋታቸው
አረቦች እኮ ኢትዮጲያዊያን ቆንጆ እንደሆንን አያውቁም ሲያዮ ደግሞ በጣም ይገረማሉ ❤❤❤❤
እኛ ተጋሩ ዓረብ መሆናችን ኣታቂም እንዴ
@amira😮galagamewelwalo3380 ከመይ እልና ዐረብ ኾይኒና
ኧረ@@amiragalagamewelwalo3380
@@amiragalagamewelwalo3380kkkkkkkk metekugn
😂@@amiragalagamewelwalo3380
ኣታኽልቲ ዓርከይ ዕድመን ጥዒናን ይሃብካ
የአማራ እና የትግራይ ማህበረስቦች እኮ ማስንቆ ውስጣችን ነው. ይጫወቱታል እኮ አቦ❤
So what ኣድጊ
@@amiragalagamewelwalo3380አርጊ ይብላዕኺ ዘረኛ
@@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ Amara manew abo?
ከመቼ ነው ደግሞ አማ. . ከ ትግራይ መነፃፀር የጀመራቹ። አቻቹ እዛ ፈልጉ ክፉዎች
@@amiragalagamewelwalo3380ታይ ኣምፅኦ ፀርፊ
ንግግራችሁ በጣም ድርቅ ያለና የበግድ መሳቅ ይበዛበታል። ትላልቅ ሰዎችም ስለሚመለከቱ ራሱ ሳቅ ሲመጣ ብትጠብቁት ያምርባችኋል።
ሰውየው ቀልደኛም ናቸው ቡዚህጊዜ እንዲህ ያማሩ በወጣትነታቸው እንዴት ሸበላእንደነበሩ ያስታውቃል ቁመታቸውብቻ በቂነው
😂😂😂😂 የኔ አባት
❤❤❤ ደስ የሚሉ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ አባት፣ ረዥም እድሜና ፀጋ ይስጦት።
ሁሉም መዉጫ በሚፈልግበት ጊዜ ወደ እንግሊዝ አልሄድም ራሳቸው ይምረጡ ❤❤❤❤
ደስ ሲል ጥርስ አያስከድንም
Can somebody from the UK make this video reach Gardiola?
Already he knew about this guy even he is ready to make DNA test
dna ከምን ደርሶ ይሆን??@@VolvoD1379
ማርቲን በጣም ትልቅ ወዳቻችን ነው.ሁሌ በተጋሩ ልብ የሚኖር ትልቅ ሰው ነው.
You are a joke . This guy has pure heart not evil mind like you
RIP አስፉሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው::
አማራ ነኝ ማስንቆ ውስጤ ነው ባህሌ ወጌ ነው አይ ልጅነቴንም አስታወስከኝ እኔና ወንድሞቼ ለእረኝነት ስንወጣ ማሲንቆውን እና ዋሽንት ይዘው ይወጡ ነበር
you're amazing my bro❤❤❤❤
እና ባህር ማዶ ነህ ምን አስፈለገ እትና ነኝ ግን እነሡን እወዳለሁ ሁላችንም ኢትዮጵያ ነን በቃ
የሚገርሙ ናቸው ይገናኙ ውጭ ያሉ እንደሚያደርጉት በሀገሬ ልጆች አላፍርም እርግጠኛ ነኝ
ጀግና !!❤❤❤ኢትዮጵያ ስል እንባዬ መጣ😢
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ረጅም እድሜ ለርስዎ አባቴ❤❤❤
be gd ethiopiawine t ale endie
ደስ ሲሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው ::
አቦይ ጋርዲዮላ❤
ኣቦይ ማዓረይ ዕደመ ጥዕና ይሃብካ❤💛😘😂
በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን አንድ ነገር ላማክራችሁ በምሰራበት ቤት ከለተታት አንድ ቀን ሻወር ቤት ወደኩኝ ከዚያን ቀን ጀምሮ ጉልበቴን ያመኛል አሰሪየን ሆስፒታል ውሰጅኝ ስላት ቪክስ ተቀቢ ይተውሻል ትለኛለች አሁን ወደ5ወር አስቆጠርኩ ህመሙም አልተወኝም እስኪ የጉልበት ህመም መፍትሄ የምታውቁ ካላችሁ አመሠግናለሁ
Tselot
በአለም ሰባት ተመሳሳይ ሰወች አሉ ይላል ጥናቱ እኔም የኔን ኮፒ 5 እየፈለኩ ነው አንዷን አግንቻለሁ የአንድ ወረዳ ልጆች ሁና ስሟችን ተመሳሳይ መልኳ እኔን በሀካል ደንግጫለሁ እድሜዓችን ተመሳሳይ ነው መቸ ይሄን ፎቶ ተነስቸው ነው ብየ ሁሉታችን የሚያቀኝ ሰው ነው እሷንም የሚያቃት ነው እያት ብሎ ያሳየኝ እሷንም ነገራት በሜሰንጀር ተገናኝተን አወራን ተዋወቅን አባቴ ወልዶሽ ወይ አባትሽ ወልዶኝ እንደሆን ብየ ግራ እንደተጋባሁ አለሁ ወልጀ እራሱ እራሴን ተመሳሳይ አላገኘሁም እራሴን በመስታውት እንደማየት ነው አምስቶች ለሁለት እየፈለግናቹሁ ነው የት ናቹሁ😂😂😂
የሁለታችሁንም ፎቶ ላኪ አይተን እንፍረድ
እኔም 2አሉኝ የምር ዝምድናም የለንም
@@wuwuwuzshsusu2617 በዚሂ አይቻል በየት ልላክልህ
@@SaraHoh-k3s አወ በጣም ብዙ ሰው አሉ የሚመሳሰሉ ግን ተመሳሳይ ማግኘት ደስ ይላል 😘😘
@@wuwuwuzshsusu2617እኮ
EBS : Please change the title of this show in English : This will make it viral
ጨዋታ አዋቂ ደስ የሚል ሰው ነው።
አረ ትግርየ ይለያል ምን አይነት ፍጥረት ናቸው ግን
♥️♥️♥️♥️🙏🙏
ዋው ልዩ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ውበት እነሱ ለኢትዮጵያ ሁሉም ነገራቸው ይሰጣሉ እኛ ደግሞ በየግዜው እሳት እናዘንብባቸዋለን😢😢የዚህ ህዝብ ግፍ ግን😢😢
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቀና ገብረመሶስል መዝገቦ ብጣዕሚ ይፈትዎ ሐዚ ድማ አታክልቲ
ነዚ መገብ ዘቅረብኹም ብጣዕሚ ፅቡቅ
በጣም ይመሳሰላሉ ግን አለባበሱን ብታመሳስሉ አሪፍ ነበር
ሩሑስ ደስየ ረሑስ ጋማ ይባሃል ❤❤❤ ባህልና ጥዑም
Yoniya you’re so brilliant brother long life with with good health brother you are so kind
Ebs TV የትግራይ አርቲስቶችን ስታቀርቡ ብዙም አትታዩም ነበር ጥሩ ለውጥ ነዉ
ኢቢኤስ ዘር መርጠው አቅርበው አያውቁም ትግራይ ኢትዮጵያ ነን በይ እራሳቹህ ሌላ ዜጋ አድርጋቹህ አትዮው
Lula is Tigry women she works EBS so get your shit straight.
ቀረቡ አልቀረቡ ምንድነው የሚቀራቸው?
እንደሆን እንድናስብ ከተደረግን ውስጣችን ማሳመን ግድ ይለናል@@oneethoipan9565
@@addisababanazareth1525😂😂😂ስለኣማራ ያወራ ኣልነበረም ዘር ቆጥረው እንደምያቀርቡማ የታወቀ ነው እሄን መካድ ኣትቹሉም
ውይ ፈታ ነው ያረገኝ ምርጥ ሰው ኑርልን😍🙏😂
የኔየዋህደሥእሚልሠው፡ጋርዳላማ፡ሥጦታመላክአለበት
አቦዋይ ማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም❤❤❤
Atakliti best. I really Love your music
His approaches is also impressing
ኣታኽልቲ የመድረክ ሰው ነው። መቸም ካሁን በኃላ ብዙ የመድረክ ስራ ያገኝ ይሆናል።
ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ አባት❤❤❤
#ebs ፕሮግራሞቹ በጣም ቁነገር ኣዘል እና ኣዝናኝ ናቸዉ 🙏ሰዉየዉ በጣም ደስ ይላል ቀልድ እየ መሰሉ እሚያዝናኑ ሓሳባቹ በጣም ደስ ይላሉ ። ❤😘"ኣይ ወርቅነሽ" 😮 ትክክለኛ ሱሙ ነዉ ጋድላ የሚሉት ቀልድ 😁 ገንዘቡ ጣፍጠኝ...😂😂😂😂
እንግሊዝ ያላቹ ውለታ ዋሉለት አገናኙት እባካቹ
ጎበዞች ጨፋሪዎች ናቹ❤❤❤❤የአንገት ብታሳዩን ጥሩ ነበር
እንወድሃለን ወንድማችን
የዛሬን አያርገውና የእኛን ሀገር የሚያደምቁት የትግሬ ማዚንቆ መቼወች ነበሩ 😢 እኛ ጋር ሁሌም ያድሩ ይውሉ ነበር
😮ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ❤❤❤😂😂😂
ደስ የሚሉ አባት❤❤❤
በጣም ደስ ይሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስዎት
ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ጥሩ ስራ ለራስነው
እድሜ ይስጥህ አባታችን
አልቻልኩም 😭አንድነታችንን ይመልስልን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 😭
ይመችህ እድሜህ ይስጥህ
Ayyyyy😢😢 Ethiopia meleyayet baynor bher bhereseboch enamralen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤አንድ ስንሆን እኮ ሲያምርብን የኔ አባት ትግራይዋን ፍቅር ይስጥልን
He really looks like pep guardiola . Guardiola meaning in English little guard.
ዮኒዬ ምርጥ ሰው
12:50 --- 12:55 እሚገርም አገላለፅ ነው
"" ኢትዮጵያ "" ............
ጀግና ንስር አይን ጋዜጠኛ ፀሎይለት 🦅
ይህንን መቅዲየ ብታገኘው ታደማምቀው ነበር በጭፈራ
ወረኛ
@@gravitymobile7558 ምኑ ነው ወረኛ እውነታ ነው የተናገርኩትት
Yesssss ❤
አዱን ለማድነቅ አዱን ማጣጣል ተገቢ አይደለም አንዱን ገሎ አንዱን ማዳን እደማለት🤔
ደሪ ቅምድምድ እሱዋ የተለየ ምን አላት በጥራቃ
እንዴ እኔም እኮ ሳየው ሀበሻ አለመስለኝም ነበር ሲያወራ ነው እንጂ
የእውነት ፖለቲከኞች የጃቸውን ይስጣቸው አንድ ባህል አንድ ሃይማኖት አንድ ባህል ያለው ህዝብን ላይ ልያያችሁት እግዚአብሔር የእጃችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢
Egziabher Amlak Fikrun ena Andinetun Yimelisilin.
ዘር ምናምን ማትለዩ ebs ጤና ይስጣቹህ
አትክልትቲ እድም ጥና የሀበካ በጣም በጣም እፈትካ❤❤❤❤
ትግራዋይ ማለት እኮ በቃ ፁሩይ መንነት ትግራይ ልዛልኣለም ትንበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው❤❤❤❤
ጋርዲዮላ ወደ እናት ሃገሩ ኢቲዮፒያ መመለስ አለበት።
😂😂😂😂ምድሩ በሙሉ ፕራንክ በሚባል በሽታ በተበከለበት ዘመን እንኳን ደጋግመህ ጠይቅ ጋርድዮላ መሆኑን
ደስ የሚል ሰው ዘና ነዉ ያደረከጞ
ትርጉም..
ባዴላ...መጋፍያ
በዲላ.....ጎዳች
ባዴላ አካፋ ነው
@@HeliHaile i am Eritrean too. I am learning Amharic since I knew politics is poison that bars us learning Amharic of course since i know Amhara are nice people as well.
ባዴላ ማለት አዷማ ወይ ደሞ መቆፍርያ ነው አካፋ ደሞ መጉሓፍያ ነው@@HeliHaile
ጋርዲዮላ ጋርዲዮላ አንተ ያለህው ማንቸስተር ሲቲ
እኔ ያለሁት ሸገር ሲቲ
አንገናኝም ወይ ሌስተር ሲቲ !!!
Wowwwww
Woyine nuro enji kasu yibalital yene abat 😍😍😍😍😍😍
Why don't u make an english subtitle in case this video may reach to Guardiola one day, who knows this opportunity may change this innocent man's life.
ክቡር ኣቦና ወዲ ዓደይ ማዓረይ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏❤💛😍
ይመስላል ሳይሆን እሱ ነው ጓርዲዮላ
ኣሰይ ዕድመ ይሃብካ ኣቦና
በጣም አስቂኝ ነው
ገራገር የዋህ ሰው ሰላም ለሀገራችን።
Please try to meet Pep Guardiola
So funny father and good bless you 😊❤
ዋው ጋዜጠናው ትችላልህ