ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱሰ ከረሰቶሰ ቸርነቱ ምሕረቱ ይደርብን ቃለ ሕይዐት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜንመድሀኒ አለም በመስቀልህሀይልጠላታችንን እርኩስ መናፍስትንወደ ሲኦል አስገባልን
አሜን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜንፈጣሪ መድሀኒ አለም ክርስቶስበየደቂቃው ሀጥያት እሰራለሁናአንተ ይቅር በለኝበመስቀልህ አድነኝቤተሰቦቼን ጠብቃቸውአገራችንን ከክፉ መንፈስ ጠብቀን
የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎትበስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአሀዱ አምላክ አሜንአንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ ከሰይጣን ወጥመድ ለማምለጥና ከአጋንንትም ሁሉ ጸብ ለመዳን ይህንን አስማተ መለኮት እጸልያለሁ እንዲህ እያልኩ።ኤኮስ አስሌ ኤፓ ኤንከምካም ኤቦካ ኪሮም ለካፍ ፌኤ ሎኬ ወአርናኬ ጓዕ ወአብሶላ አስቤክ አበስኩዕ አሜዕ አዎጽእ ኤቀእ አዎፅ ካብዕሬው አርኅላዮን ያብሳት ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ አቤቱ በነዚህ ኅቡዕና ሥውር በሚሆኑ ስሞችህ እና የመላእክት ሁሉ አለቃ በሚሆን በቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ሁለተኛ ደስታን በሚያበስር በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ሦስተኛ በወላጅ እናትህ በቅድስት ድንግል ማርያም ይቅርታና ምሕረት ጠያቂነት እኔን አገልጋይህን ______________ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረኝ።አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ አልተሳደበም መከራ ሲያፀኑበት አልተቀየመም ለምንናገረው የክርስቶስ ፍቅር አንክሮ ይገባል፡፡ መስቀል ተመሰገነ ዓለምም ተጠራ ዛሬ መስቀል ለወንድሞች አበራ፣ እግዚአብሔርም የተመሰገነ ነው፡፡ ሰውም በትንሣኤው ነፃ ወጣ የዓምላካችን ቸርነትና ትህትና የዋሕነት ሰውን በመውደዱ የተቀበለውን እንናገራለን፡፡ ሰማይን እንደቀመር የሰቀለው እርሱ በእንጨት መስቀል ሳይ ተሰቀለ፣ ሰማይን በክዋክብት የሸፈነ እርሱ የእሾህ አክሊልን ተቀናጀ የሰማይ ሰራዊት በፍርሐት ሆነው የሚቆሙለት እርሱ በጲላጦስ ፊት ቆመ ሙታንና ሕያዋንን የሚገዛ እርሱ እንደበደለኛ ተፈረደበት፡፡ ሁሉን መከልከል ሲችል አልከለከለም የጠፋውን ዓለም እርሱ በቅጽበት እንዲፀና አደረገው። እኛ ግን ከሙታን ተለይቶ የተነሳውን ክርስቶስን እንሰብካለን ለአሕዛብ መድኃኒት ሆነ ከመስቀሱ ወርዶ በሲኦል ውስጥ የታሰሩትን ፈታ ከኃጢዓት ቀንበር አውጥቶ ነፃነትን ሰበከልን በስጋ ወደራሱም አቀረበን ከዓለም በፊት ያለ ፣ የነበረ፣ የሚመጣ እርሱ የታመመ፣ የሞተ፣ የተቀበረ፣ የሞተ ፃዕሩን የፈታ ከሙታን ተለይቶ የተነሳ ሕያው እርሱ ነው፡፡ የታመመው የሞተው ስጋ ብቻ አይደለም በግብረ መንፈሰ ቅዱስ ስጋን ተዋህዶ ቃልም ሰው ሆኖ ነው እንጂ ሕያው እርሱ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ከጥንት ጀምሮ እናውቃለን፡፡ እርሱም ባህርይውን ያውቃል።ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ እርዳኝ እኔንም በምሰብክበትም ሰው ሆነህ በመምጣትህ በልደትህ እና በግዝርትህ በጥምቀትህና በመታየትህ በመከራህና በመስቀልህ በማዳንህ ችንካርና በሞትህ ተማጽኛለሁ: በትንሣኤህና በእርገትህ በየማነ አብ በመቀመጥህና በዳግም ምፅአትህ በቅዱስ ስጋህና በቅዱስ ደምህ ነፍሴንና ስጋዬን ወደ አንተ አማጸናለሁ ለዘለዓለሙ አሜን። የተሸለሙ የነገስታትን የመኳንንትን ሰይፍ የሚፈራ በዚህ የመስቀል አጥር ይድናል። በዚህ መስቀል ጠላት ሁሉ ይታወሳል ስራይ የሚያደርጉ ሁሉ የተቃጠሉ ይሁኑ በእኔ በነፍሴና በስጋዬ ላይ ክፉ የሚያደርጉትን ሁሉ አፋቸው ዲዳ ይሁን አንደበታቸውም ይዘጋ:: በእኔ ላይ የመከሩ ሀሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል አፍረው ይመለሱ ምክራቸው ለራሳቸው ሀዘንና ለቅሶ ይሁንባቸው በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል አፍረው ይመለሱ አንደበታቸው ይታስር ኃይላቸው ይድከም እጅ እግራቸው ይሰበር ፡ ዓይናቸው ይታወር እነርሱ እንዳይችሉኝ ግርማና ሞገስን ስጠኝ መድኃኔአለም በተሰቀልክት በዚህ መስቀል ድል እንዳደርጋቸው ሞገስን ስጠኝ ዓለምን ባዳነ አይሁድ ከቀበሩበት ቦታ እሌኒ ባገኘችው በመስቀል ከሁሉም ጠላቶችህ አድነኝ እኔን__________ መድኃኒዓለም በተሰቀለበት በዚህ ክቡር መስቀል አታመናለሁ ወደ እርሱም እጠጋለሁ፡፡ በዚህ ዕፀ መስቀል ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በዚህ ዕፀ መስቀል አማፀናለሁ፡፡ ይህ ዕፀ መስቀል ስሙ ገናና ነው። ጼጥሮስን ከእስር ቤት እንዳወጣኽው እኔንም ባርያህን_______________ ከጠላቶቼ እጅ አውጣኝ፡፡ ዮሴፍን ከወንድሞቹ እጅ እንዳወጣኽው በግብፅ አገርም ከፍ ከፍ እንዳደረከው እንደዚሁም እኔን ከክፉ ስህተቶች ከክፉ ጦርና በመንገድ በሚሆን ጠብ ከሚወረወር ቀስት አድነኝ አውጣኝ፡፡ በመስቀልህ አጥር እጠረኝ በማዳንህ ጋሻ ከልለኝ እኔን_______________ በጠላቴና በጠላቶቼ ላይ ከፍ ከፍ አድርገኝ በስፍሁ በአብ በፋዕሙ ወልድ በመስቄሁ መንፈስ ቅዱስ ንፍሴንና ስጋዬን አድነኝ አድስልኝ በቅዱስ መንፈስም ከሰው ልጅ መከራ አድነኝ እኔን ባሪያህን ________________ በዚህ የመስቀልህ አጥር ንግስት እሌኒ ሙታንን አስነስታለች እርሱ መስቀልም መድሐኒታችን ነው።በዚህ ዕፀ መስቀል ችግረኛ ከፍ ከፍ አለ ረሀብተኛ ተደሰተ እውራን ብርሃንን አዩ ለምጻሞች ነጹ ደንቆሮዎችም ሰሙ ፣ አንካሶችም ረቱ በዚህ የመስቀል አጥር ጠላቴንና ጠላቶቼን ከእግሬ በታች ሆነው ይገዙ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ሳዳር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በእጆችና በእግሮችህ ቅንዋት ስሞችህ በሴቃና በፄቃ ስምህ ከጦር ከሚወረወር ቀስት ከድንጋይ ውግረት ከሚያስደነግጡ እየሄዱ ልብን ከሚሰልቡ በእንግዳ ፈረስ ተጭነው ጉሮሮ ከሚያንቁ ሁሉ አድነኝ በምናቃቸውና በማናውቃቸው መልክ የሚመሰሉ በሌሊትንና በቀን የሚሄዱ ዓይነታቸው ብዙ ከሆኑ አጋንንት በዚህ የመስቀል አጥር ከልለኝ ለእኔም ___________ ለነፍሴና ለስጋዬ መሰወሪያ ሁነኝ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱ በመስቀሉ ሀይል ሃይማኖት ይቀናል በመስቀሉ ሐይል ባህር ፀጥ ይላል በመስቀሉ ፍጥረቱ ሁሉ ይታደሳል። ሃሌ ሉያ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ በእነዚህ ስሞችና በዚህ ቅዱስ መስቀልህ የኔን የባርያህን ነፍስና ስጋ ቀድስልኝ ለዘልአለሙ አሜን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አንድ በሚሆን በወልድ ደም የተቀባ መስቀል በመገኘቱ ቤተክርስትያን እልል አለች። መስቀል ሆይ ዬ ዬ ዬ ብዩ እመሰግንሀለው:: መስቀል ሆይ ዬ ዬ ዬ ብዬ አገዛልሀለው። አመጣጡ የከበረ አሟሟቱ ድንቅ የሆነ ሰማያዊ ሙሽራ አዶናይ አማኑኤል ማስያስ አጓለ አንበሳ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ የምህረት ስሙ ይመሰገን ዘንድ ቅዱስ ስምህን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ይጎሳቆሉ እንደዚሁም ጠላቶቼን በስምህ እሰራቸው አግዮስ አሁግዮስ ማንጦስ🍀🌹🌻
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜህን ይርዝምልን መምህራችን በእየለቱ የእግዚአብሄርን ቃል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለአለም የምትሰብኩ አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ጌታ ሆይ ይቅር በልን
መስቀል ሃይላችን ነውመስቀል ቤዛችን ነውመስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን✟✟✟
አሜን አሜን አሜን 💖💛💚😍🙏🙏🙏
ኣሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen✝️✝️✝️ hatiyatachine asteserilineBemeskelih kekufu tebikene
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን፡አሜን፡አሜን፡በፀሎታቹ፡አስብኝ፡ወለተ፡ኪዳን፡የአገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክልን
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀፅያታች ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሠማልንአባታችን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💛❤️💚
አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜንበመስቀልህ ባርከንቃለ ህይወትን ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን አሜን የቅዱስ መስቀል በርከት ይደርብን
Amen Amen Amen qala heyoti yasamlehulachin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያሰማን
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትን ያሰማን
አሜንአሜንአሜን
Amen amen Amen amen kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen amen kalhywtn yasmln enhtathnena badlhn sayhon endakds haenth kaslotu erdat barkt yekfaln amen
አሜን አሜን አሜን ❤️💛💚
AMEN AMEN AMEN BMESKELU yedhnena AMLAK AMEN
አሜን
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሆይ 🤲🤲🤲
Kale hiwote yasamalen zamanehe yatabarke yehune dengle waladita amelak karewene zamanehen tebarkaw Amen ❤ Amen ❤ Amen
Amen 🌷amen ❤amen 🌷amena amen 🌷amen ❤amen 🌷amen amen🌷amen ❤amen 🌷⚘amen
ቃለህይወትያሰማልንን
ቅድስት ሆይ ለምኝልንቅድስት ሆይ ለምኝልንቅድስት ሆይ ለምኝነልንአሜን አሜኖን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን እሜንንን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እመቤታችን ለቅድስናና ለ በረከት ታድርግልን።
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋመንግስት ሰማያትን ያውርስልንንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጣሪ ሆይ ኣምላካችን ሆይ በደላችንም የሰቅር በለን ኣንተ ሁሉ ቻይ ነህ እና
አሜን አሜን አሜን እግዝአሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏🤲🙏
አሜንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ንን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen amen amen 🙏🏼
አሜን አሜን እሜን ቃል ህይውት ያስማልን ኣባታችን
እሜን እሜን እሜን. ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።እባታችን።
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሀይወትን ያሠማልን መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete ETHIOPIAN 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርም በለን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
Amen.amen.amen
አሜን 🕇🕯አሜን 🕇🕯አሜን 🕇🕯💒🕇💚💛❤🕇💒🕇❤❤❤🙇🙇🙇🙇
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማሎን
Amen amen amen😢😢😢🙏🙏⛪⛪🌿🌿🌿❤❤👐👐👐
ቃለህይወትያሰማልን
አኤን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንቃለ ሂወት ያሰማልን
የመስቀለ አጥር ፀሉት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
Rahwa zerazion amen ezegabhre kega ehun
ቃለ ህይወትን አሰማን
አሚን አሚን አሚን
Amen amennnnnn
ቅድስት ሆይ ለምኝልንቅድስት ሆይ ለምኝልንቅድስት ሆይ ለምኝልንአሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
AmenAmenAmenGetawun
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎታችሁ ይርዳን ለሁላችን
እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እድሜናጤናይስጥልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
amen
Aman Aman Aman
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልንአባታችንበፀሎትአስቡን
በፀሉት አስቡኝ አባቴ
(A-1) (GJ-1) (A-05), etc,..., At 09h 17m On 10. 04. 2019 _ አቶ ኤም. ኤስ. ሢኢ. አሸነናፊ ሰዩም ግዛው! _ የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት - TH-cam.html
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
እሜን እሜን እሜን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።መምህራችን።
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱሰ ከረሰቶሰ ቸርነቱ ምሕረቱ ይደርብን ቃለ ሕይዐት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
መድሀኒ አለም በመስቀልህሀይል
ጠላታችንን እርኩስ መናፍስትን
ወደ ሲኦል አስገባልን
አሜን❤
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ መድሀኒ አለም ክርስቶስ
በየደቂቃው ሀጥያት እሰራለሁና
አንተ ይቅር በለኝ
በመስቀልህ አድነኝ
ቤተሰቦቼን ጠብቃቸው
አገራችንን ከክፉ መንፈስ ጠብቀን
የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሀዱ አምላክ አሜን
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ ከሰይጣን ወጥመድ ለማምለጥና ከአጋንንትም ሁሉ ጸብ ለመዳን ይህንን አስማተ መለኮት እጸልያለሁ እንዲህ እያልኩ።
ኤኮስ አስሌ ኤፓ ኤንከምካም ኤቦካ ኪሮም ለካፍ ፌኤ ሎኬ ወአርናኬ ጓዕ ወአብሶላ አስቤክ አበስኩዕ አሜዕ አዎጽእ ኤቀእ አዎፅ ካብዕሬው አርኅላዮን ያብሳት ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ ጸ አቤቱ በነዚህ ኅቡዕና ሥውር በሚሆኑ ስሞችህ እና የመላእክት ሁሉ አለቃ በሚሆን በቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ሁለተኛ ደስታን በሚያበስር በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ሦስተኛ በወላጅ እናትህ በቅድስት ድንግል ማርያም ይቅርታና ምሕረት ጠያቂነት እኔን አገልጋይህን ______________ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረኝ።
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ቅድመ ዓለም የነበረ ዛሬም ያለ አልተሳደበም መከራ ሲያፀኑበት አልተቀየመም ለምንናገረው የክርስቶስ ፍቅር አንክሮ ይገባል፡፡ መስቀል ተመሰገነ ዓለምም ተጠራ ዛሬ መስቀል ለወንድሞች አበራ፣ እግዚአብሔርም የተመሰገነ ነው፡፡ ሰውም በትንሣኤው ነፃ ወጣ የዓምላካችን ቸርነትና ትህትና የዋሕነት ሰውን በመውደዱ የተቀበለውን እንናገራለን፡፡ ሰማይን እንደቀመር የሰቀለው እርሱ በእንጨት መስቀል ሳይ ተሰቀለ፣ ሰማይን በክዋክብት የሸፈነ እርሱ የእሾህ አክሊልን ተቀናጀ የሰማይ ሰራዊት በፍርሐት ሆነው የሚቆሙለት እርሱ በጲላጦስ ፊት ቆመ ሙታንና ሕያዋንን የሚገዛ እርሱ እንደበደለኛ ተፈረደበት፡፡ ሁሉን መከልከል ሲችል አልከለከለም የጠፋውን ዓለም እርሱ በቅጽበት እንዲፀና አደረገው። እኛ ግን ከሙታን ተለይቶ የተነሳውን ክርስቶስን እንሰብካለን ለአሕዛብ መድኃኒት ሆነ ከመስቀሱ ወርዶ በሲኦል ውስጥ የታሰሩትን ፈታ ከኃጢዓት ቀንበር አውጥቶ ነፃነትን ሰበከልን በስጋ ወደራሱም አቀረበን ከዓለም በፊት ያለ ፣ የነበረ፣ የሚመጣ እርሱ የታመመ፣ የሞተ፣ የተቀበረ፣ የሞተ ፃዕሩን የፈታ ከሙታን ተለይቶ የተነሳ ሕያው እርሱ ነው፡፡ የታመመው የሞተው ስጋ ብቻ አይደለም በግብረ መንፈሰ ቅዱስ ስጋን ተዋህዶ ቃልም ሰው ሆኖ ነው እንጂ ሕያው እርሱ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ ከጥንት ጀምሮ እናውቃለን፡፡ እርሱም ባህርይውን ያውቃል።

ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ እርዳኝ እኔንም በምሰብክበትም ሰው ሆነህ በመምጣትህ በልደትህ እና በግዝርትህ በጥምቀትህና በመታየትህ በመከራህና በመስቀልህ በማዳንህ ችንካርና በሞትህ ተማጽኛለሁ: በትንሣኤህና በእርገትህ በየማነ አብ በመቀመጥህና በዳግም ምፅአትህ በቅዱስ ስጋህና በቅዱስ ደምህ ነፍሴንና ስጋዬን ወደ አንተ አማጸናለሁ ለዘለዓለሙ አሜን። የተሸለሙ የነገስታትን የመኳንንትን ሰይፍ የሚፈራ በዚህ የመስቀል አጥር ይድናል። በዚህ መስቀል ጠላት ሁሉ ይታወሳል ስራይ የሚያደርጉ ሁሉ የተቃጠሉ ይሁኑ በእኔ በነፍሴና በስጋዬ ላይ ክፉ የሚያደርጉትን ሁሉ አፋቸው ዲዳ ይሁን አንደበታቸውም ይዘጋ:: በእኔ ላይ የመከሩ ሀሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል አፍረው ይመለሱ ምክራቸው ለራሳቸው ሀዘንና ለቅሶ ይሁንባቸው በማርያምና በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል አፍረው ይመለሱ አንደበታቸው ይታስር ኃይላቸው ይድከም እጅ እግራቸው ይሰበር ፡ ዓይናቸው ይታወር እነርሱ እንዳይችሉኝ ግርማና ሞገስን ስጠኝ መድኃኔአለም በተሰቀልክት በዚህ መስቀል ድል እንዳደርጋቸው ሞገስን ስጠኝ ዓለምን ባዳነ አይሁድ ከቀበሩበት ቦታ እሌኒ ባገኘችው በመስቀል ከሁሉም ጠላቶችህ አድነኝ እኔን__________ መድኃኒዓለም በተሰቀለበት በዚህ ክቡር መስቀል አታመናለሁ ወደ እርሱም እጠጋለሁ፡፡ በዚህ ዕፀ መስቀል ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ በዚህ ዕፀ መስቀል አማፀናለሁ፡፡ ይህ ዕፀ መስቀል ስሙ ገናና ነው። ጼጥሮስን ከእስር ቤት እንዳወጣኽው እኔንም ባርያህን_______________ ከጠላቶቼ እጅ አውጣኝ፡፡ ዮሴፍን ከወንድሞቹ እጅ እንዳወጣኽው በግብፅ አገርም ከፍ ከፍ እንዳደረከው እንደዚሁም እኔን ከክፉ ስህተቶች ከክፉ ጦርና በመንገድ በሚሆን ጠብ ከሚወረወር ቀስት አድነኝ አውጣኝ፡፡ በመስቀልህ አጥር እጠረኝ በማዳንህ ጋሻ ከልለኝ እኔን_______________ በጠላቴና በጠላቶቼ ላይ ከፍ ከፍ አድርገኝ በስፍሁ በአብ በፋዕሙ ወልድ በመስቄሁ መንፈስ ቅዱስ ንፍሴንና ስጋዬን አድነኝ አድስልኝ በቅዱስ መንፈስም ከሰው ልጅ መከራ አድነኝ እኔን ባሪያህን ________________ በዚህ የመስቀልህ አጥር ንግስት እሌኒ ሙታንን አስነስታለች እርሱ መስቀልም መድሐኒታችን ነው።

በዚህ ዕፀ መስቀል ችግረኛ ከፍ ከፍ አለ ረሀብተኛ ተደሰተ እውራን ብርሃንን አዩ ለምጻሞች ነጹ ደንቆሮዎችም ሰሙ ፣ አንካሶችም ረቱ በዚህ የመስቀል አጥር ጠላቴንና ጠላቶቼን ከእግሬ በታች ሆነው ይገዙ። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ሳዳር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ በተባሉ በእጆችና በእግሮችህ ቅንዋት ስሞችህ በሴቃና በፄቃ ስምህ ከጦር ከሚወረወር ቀስት ከድንጋይ ውግረት ከሚያስደነግጡ እየሄዱ ልብን ከሚሰልቡ በእንግዳ ፈረስ ተጭነው ጉሮሮ ከሚያንቁ ሁሉ አድነኝ በምናቃቸውና በማናውቃቸው መልክ የሚመሰሉ በሌሊትንና በቀን የሚሄዱ ዓይነታቸው ብዙ ከሆኑ አጋንንት በዚህ የመስቀል አጥር ከልለኝ ለእኔም ___________ ለነፍሴና ለስጋዬ መሰወሪያ ሁነኝ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱ በመስቀሉ ሀይል ሃይማኖት ይቀናል በመስቀሉ ሐይል ባህር ፀጥ ይላል በመስቀሉ ፍጥረቱ ሁሉ ይታደሳል። ሃሌ ሉያ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ በእነዚህ ስሞችና በዚህ ቅዱስ መስቀልህ የኔን የባርያህን ነፍስና ስጋ ቀድስልኝ ለዘልአለሙ አሜን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ አንድ በሚሆን በወልድ ደም የተቀባ መስቀል በመገኘቱ ቤተክርስትያን እልል አለች። መስቀል ሆይ ዬ ዬ ዬ ብዩ እመሰግንሀለው:: መስቀል ሆይ ዬ ዬ ዬ ብዬ አገዛልሀለው። አመጣጡ የከበረ አሟሟቱ ድንቅ የሆነ ሰማያዊ ሙሽራ አዶናይ አማኑኤል ማስያስ አጓለ አንበሳ ከሙታን ተለይቶ ተነሳ የምህረት ስሙ ይመሰገን ዘንድ ቅዱስ ስምህን የሚጠሉ ሁሉ ይፈሩ ይጎሳቆሉ እንደዚሁም ጠላቶቼን በስምህ እሰራቸው አግዮስ አሁግዮስ ማንጦስ
🍀🌹🌻
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እድሜህን ይርዝምልን መምህራችን በእየለቱ የእግዚአብሄርን ቃል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለአለም የምትሰብኩ አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ጌታ ሆይ ይቅር በልን
መስቀል ሃይላችን ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን✟✟✟
አሜን አሜን አሜን 💖💛💚😍🙏🙏🙏
ኣሜን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen✝️✝️✝️ hatiyatachine asteseriline
Bemeskelih kekufu tebikene
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን፡አሜን፡አሜን፡በፀሎታቹ፡አስብኝ፡ወለተ፡ኪዳን፡የአገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክልን
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀፅያታች ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሠማልንአባታችን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💛❤️💚
አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን !!!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
በመስቀልህ ባርከን
ቃለ ህይወትን ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን አሜን አሜን የቅዱስ መስቀል በርከት ይደርብን
Amen Amen Amen qala heyoti yasamlehulachin
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማን
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወትን ያሰማን
አሜንአሜንአሜን
Amen amen Amen amen kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen amen amen kalhywtn yasmln enhtathnena badlhn sayhon endakds haenth kaslotu erdat barkt yekfaln amen
አሜን አሜን አሜን ❤️💛💚
AMEN AMEN AMEN BMESKELU yedhnena AMLAK AMEN
አሜን
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ሆይ 🤲🤲🤲
Kale hiwote yasamalen zamanehe yatabarke yehune dengle waladita amelak karewene zamanehen tebarkaw Amen ❤ Amen ❤ Amen
Amen 🌷amen ❤amen 🌷amena amen 🌷amen ❤amen 🌷amen amen🌷amen ❤amen 🌷⚘amen
ቃለህይወትያሰማልንን
ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ቅድስት ሆይ ለምኝነልን
አሜን አሜኖን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንን እሜንንን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እመቤታችን ለቅድስናና ለ በረከት ታድርግልን።
አሜን❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋመንግስት ሰማያትን ያውርስልንንን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፈጣሪ ሆይ ኣምላካችን ሆይ በደላችንም የሰቅር በለን ኣንተ ሁሉ ቻይ ነህ እና
አሜን አሜን አሜን እግዝአሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏🤲🙏
አሜንአሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ንን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen amen amen 🙏🏼
አሜን አሜን እሜን ቃል ህይውት ያስማልን ኣባታችን
እሜን እሜን እሜን. ።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።እባታችን።
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሀይወትን ያሠማልን መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን
Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete ETHIOPIAN 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርም በለን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
Amen.amen.amen
አሜን 🕇🕯አሜን 🕇🕯አሜን 🕇🕯💒🕇💚💛❤🕇💒🕇❤❤❤🙇🙇🙇🙇
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማሎን
Amen amen amen😢😢😢🙏🙏⛪⛪🌿🌿🌿❤❤👐👐👐
ቃለህይወትያሰማልን
አኤን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን
የመስቀለ አጥር ፀሉት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
Rahwa zerazion amen ezegabhre kega ehun
ቃለ ህይወትን አሰማን
አሚን አሚን አሚን
Amen amennnnnn
ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ቅድስት ሆይ ለምኝልን
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን
⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
AmenAmenAmenGetawun
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎታችሁ ይርዳን ለሁላችን
እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እድሜናጤናይስጥልን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
amen
Aman Aman Aman
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልንአባታችንበፀሎትአስቡን
በፀሉት አስቡኝ አባቴ
(A-1) (GJ-1) (A-05), etc,..., At 09h 17m On 10. 04. 2019 _ አቶ ኤም. ኤስ. ሢኢ. አሸነናፊ ሰዩም ግዛው! _ የእሁድ የመስቀል አጥር ፀሎት - TH-cam.html
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
የመስቀለ አጥር ፀሉት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜንአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
አሜን አሜን አሜን
እሜን እሜን እሜን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።መምህራችን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን