እስከ አንተ ቀን=ESEKE ANET KEN=ዮሴፍ ስለሺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • [ እሰከ አንተ ቀን ]
    መች ይሆን የምትመጣበት
    ያንን ቀን በአይኔ ማይበት
    ቁርብ ነው ጊዜና ሰዐቱ
    ጌታዬ አይቀርም መምጣቱ [ 2×]
    1/ አልቆ በተሰራው ፣ በዚያኛው ሰማይ
    መች ነው ምንኖረው ፣ ሁነን አንድ ላይ
    ዳግም እመጣለሁ ፣ እንዳልከኝ ቶሎ ና
    ደጅ ደጅ እያየሁ፣ ናፍቄአለውና
    ያስታውቃል ጥቂት መቅረቱ የዚ' አለም ግርግር ሊያበቃ
    መገለጥህን ናፍቄአለሁ ፣ ነቅቼ አለሁ አንተን ጥበቃ
    ወደኋላ የሚሸሽ ቢበዛ ፣ ለብቻዬ እንኳ ብቀርም
    ኢየሱስን በአይኔ አያለሁ፣ እመጣለሁ ብሎ አይቀርም
    እሳቱን ሳይጠፋ ፣መቅረዜን ለኩሼ
    ደጅ ደጅ አያለሁ ፣ መልሼ መልሼ
    በሰማይ ያለኸው ፣ በእረፍቴ ከተማ
    እመጣለሁ ያልከኝ ፣ ቶሎ ናልኝማ
    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ
    2/ እንዲሆን ናፈቀኝ ፣ መምጫውም በቶሎ
    ነግሮኝ ነው የሄደው፣ እመጣለሁ ብሎ
    ያዩኝ አይኖችህን ፣ በአይኔ ማይበት
    ያቺ ቀን መቼ ናት ፣ የምትመጣበት
    እንኳን የእድሜ ጠዋት፣ይቅርና አመሻሹም ፊቴ ቢመጣ
    የጉብዝና ጊዜ ቢደክም ፣ እንደወትሮ ጉልበት ቢታጣ
    እሳት እንደያዘው ሻማ ፣ቢቃጠልም እንኳን እድሜዬ
    ደግሜ እመጣለው ስላለኝ፣ ህያው ነው ያመንኩት ተስፋዬ
    ተስፋዬ
    የመጨረሻዬ
    የኔ ህያው ተስፋ
    ባንተ አልቆርጥም ተስፋ
    እስክትመጣ ድረስ እኔጋ
    ወይ እኔ እስክመጣ አንተጋ
    ትኩረቴን ምንም ሳይወስደው
    እስከ አንተ ቀን እጠብቅሀለው
    #Jossy_Sileshi #ዮሴፍ_ስለሺ #protestant_song_Ethiopian #እስከ አንተ ቀን #Gospel_Song
    👉 Jossy Sileshi Official Channel
    👉Subscribe my TH-cam Channel For more video👇👇💥💥👇👇👇
    / @jossysileshiofficial
    #Yoseph_Sileshi #እስከ አንተ ቀን
    #christianmusic #protestantmezmur
    #live_worshi #church
    #Ethiopians_And_Eritrea_mezmur
    #christianmusic #ethiopia #newmusic
    #ዮሴፍ_ስለሺ #ዘማሪ
    #affan_oromo_mezmur affan #coversongs
    #Church #newmusic
    #Singer_Yoseph_Sileshi

ความคิดเห็น • 377