ደስታው ወደሀዘን ተለወጠ ብሌን አግብታ ወልዳለች: ሮቤል እራሱን ስቶ ወደቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 890

  • @Hundumak
    @Hundumak 5 หลายเดือนก่อน +130

    በመጀመሪያ ቀን ስገናኙ ሌላ የትደር ህይወት እንደጀመረች መናገር ነበረባት ። የማይሆን ተስፋ ሰጥታ የባሰ ጎዳችው።

  • @FikirteTekabe
    @FikirteTekabe 5 หลายเดือนก่อน +94

    እባክህን የወኒ አትልቀቀዉ እርዳዉ አንተ ታማኝነህ እግዝያብሒር ይረዳክ ሀዌ ማግባታ መዉለዳ ሳይሆን እዉነቱን አለመናገራ ያማል አይዞህ ሀዌ❤❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😮😮😮

    • @tiabayasuf2359
      @tiabayasuf2359 5 หลายเดือนก่อน +1

      አጣሩ ለትሆንም ትችላለች ተግስቱንይሰጥህ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 5 หลายเดือนก่อน +55

    ምን አይነቷ ናት ዮኒ እንዳገኛት መናገር እየቻለች በሰው ሒወት መቀለድ ተው ሰዎች ፈጣሪን እንፍራ አይዞህ መድሀኒያለም የምትወድህን የምትወዳትን ይስጥህ❤❤❤

    • @zahraza4746
      @zahraza4746 4 หลายเดือนก่อน

      አልገባኝም እሱከሚያቀውሌላነውእደያ ገባችው😢😢😢😢😢😢

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 หลายเดือนก่อน

      @@zahraza4746 አዎ እሱ በጦርነቱ ሞቷል ብላ ቤተሰቦቿ ያመጡትን ሰው ነው ያገባችው

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 5 หลายเดือนก่อน +107

    ገና ስታገኘው መንገር እየቻለች አሁን ሰባበረችው አሁን ባትታይ እሰከመች ልትገለው ነበር አቤት የሰው ክፋት😢😢😢😢

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 หลายเดือนก่อน +1

      Agermmm

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 5 หลายเดือนก่อน +4

      ያሳዝናል ለምን አጠንግረው ነበር ተስፋ ከመስጠት የዛንዌው

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 5 หลายเดือนก่อน

      Bal kelelat lej bicha kehone cheger yelewem

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከባዴ ነው

    • @zenebechbabeta970
      @zenebechbabeta970 4 หลายเดือนก่อน

      ትሽ እንዲ አይነቱን ሰው ከልብህ አውጥተው መተው ነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 หลายเดือนก่อน +23

    ሮቤል ወንድሜ አንተ ንፁህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይወድሀል እውነታውን አውቀህ እንዲቆርጥልህ ስለፈለገ ነው አይዞህ ወንድሜ ሀገር ውስጥ ብሆን ከጎንህ ሆኜ ባፅናናህ ደስ ባለኝ ግን ከሁሉም የበላይ የፈጠረን አምላክ እሱ ያፅናናህ አፅናኝ መላእክትን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ ሚካኤልን ይላክልህ ለአንተ ያለችዋን ምርጥ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት ይሰጥሀል እመነኝ ወርቅ በእሳት ይፈተናል አንተ ተፈትነህ አልፈሀል ህልምህ ተፈታ በቃ ከእንግዲህ እርሳትና የራስህን ህይወት ኑር ገና ወጣት ነህ ብዙ እንጠብቃለን አይዞህ ወንድሜ በርታ ጨለማ ካለየን ብርሀንን አናመሰግንም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤነኛ ነህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ለአንተ የምትሆንህን ሴት ይሰጥሀል ዬናስ ወንድሜ አደራ እንዳትለየው እኛ በምንም ነገር ከጎኑ እንቆማለን በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ አለን ወንድማችን ቀጣይ ግን የደረሰበትን አሳውቀን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน +104

    ርእሱን አንቶ እንደኔ የደነገጠ አለ😭😭😭😭😭

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 5 หลายเดือนก่อน

      💔😭

    • @mrvip-bg9qg
      @mrvip-bg9qg 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምር ግን ለምን ዩቱበሮች እርዕስ ማውጣት አያቁም ልበል

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 5 หลายเดือนก่อน +29

    ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው አጀኳ መዓረይ❤❤❤

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866 5 หลายเดือนก่อน +26

    እኔም ከብዶኝ ነበር እስካሁን ዝምብላእንዴት ተቀመጠች ካሁንካሁን የሆነነገር ትልሀለች እያልኩ ደስታየን መለስክልኝ ስትል ባይኖራትነውብዪ አለፍኩት😢😢

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይገርማል ውስጤ ፈራ አለ መጀምርያ ላይ አይዞህ ወድሜ ሀሳ የተሻለ አላህ ይሰጥሀል አትግፍ ተገፋ አብሺር ብቻውን እዳትቶወው ዬኒ

  • @mesetemesete
    @mesetemesete 5 หลายเดือนก่อน +10

    ደህና ተገናኙ ብለን ደስ ብሎን ሳንጨርስ ሌላ ሀዘን ፈጣሪ ያረጋጋህ ወድሜ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 5 หลายเดือนก่อน +106

    እኔም እያሰብኩ ነበር አንተ ስታስበው 4 አመት ሙሉ በሴት ልጅ ላይ የሚከሰተው ነገረ አይታወቅም

    • @ሀናንቆጆ
      @ሀናንቆጆ 5 หลายเดือนก่อน

      agegntati betayikati

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 5 หลายเดือนก่อน +2

      ከባነው ግን መናገሪ ነበባት😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 หลายเดือนก่อน +1

      መናገር ነበረባት

    • @semiradawudesemiradawude5429
      @semiradawudesemiradawude5429 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ እዳገኘችው መናገሬ ነበረባት
      አግብቻለሁ ብላ ወዳውኑ መናገር

  • @eexx5392
    @eexx5392 5 หลายเดือนก่อน +18

    ባዛኚቷ ለምን ከፉት አልተናገረችም አይዞህ ሮቤል እግዚአብሔር አላለው ሁኖ ይሆናል አይዞህ ወንድም

  • @workneshkindalem
    @workneshkindalem 5 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ያማል ስውአይደለችም ግልፅ መናገር ነበረባት አይዞክ የማያልፍነገር የለም እራስክን አርጋጋ ወንድሜ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 หลายเดือนก่อน +28

    ባካችሁ ወንዶች ሚስት ባንሆናችሁም እህት እንሆናችሁለን ራሳችሁን ጠብቁ ፡፡

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኦ የእውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ውሳኔ ላይ ከመድረስ አግኙአትና አናግሩዋት ወንድሜ ጠንከር በል

  • @bettymarle
    @bettymarle 5 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞህ ህይወት ይቀጥላል በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ልቤ ተሰበረ ❤❤❤

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 5 หลายเดือนก่อน +19

    መጀመሪያሞ ውስጤ ጠርጥሮ ነበር ማርያምን ግን መጀመሪያ መናገር ነበረባት እፍፍፍ😢😢😢

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 5 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ በፈጣራ አይዞክ ወንድማችን ተረጋጋ ሁሉም ለበጎነው😢😢😢

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 5 หลายเดือนก่อน +25

    ይከብዳል መጀመሪያ መናገር ነበረባት

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 5 หลายเดือนก่อน +38

    እና አግብታ ክወለደች አትነግረውም እንዴ?

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tsehaye-u4s
      @Tsehaye-u4s 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 5 หลายเดือนก่อน +4

    በመገናኘታችሁ ደስ ብሎኝ ነበር ወድሜ አይዞህ የተሻለ ፈጣሪ ይሰጥሀል አይዞህ እራስህን አጠንክር

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน +33

    ሁልግዜ ልቤ ይፈራል ይል ነበር ፦ለካ ለዚህነው
    😭😭😭😭😭😭

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 5 หลายเดือนก่อน +26

    ሂወት ይቀጥላል ባክህ ራስህን ጠብቅ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 5 หลายเดือนก่อน +38

    ታዳ ከመጀመሪያው አነግረውም ነበርደ😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ የተፃፈው ምንድነው

  • @ፅጌyouTube-g7c
    @ፅጌyouTube-g7c 5 หลายเดือนก่อน +22

    ሮቢ በቃ ሓደ ዓይነት ኣጋጣሚ እዩ ዘለና በቃ ኣነ ክምርዓወካ ወድ ዓደይ መዓረይ
    ፕራንክ እንተዘይኮይኑ ❤
    ኮሜንተራት ሓጉዝኒ
    ስልኩ ፀሓፍለይ ሮቢ&ዮኒ😢

    • @sameM-tu6rg
      @sameM-tu6rg 5 หลายเดือนก่อน

      እልልል

    • @ፅጌyouTube-g7c
      @ፅጌyouTube-g7c 5 หลายเดือนก่อน

      @@sameM-tu6rg ገና ኣላገባሁም እኮ🙄🤗🤗🤗

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน

      😆😆😆ተው ግን ልጁ በጣም አሳዝኖኝ እናተ ታስቃላችሁ ​@@ፅጌyouTube-g7c

    • @የአብስራ-ቨ3ጨ
      @የአብስራ-ቨ3ጨ 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
      @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 5 หลายเดือนก่อน

      ንንስኽይ ስለ ዝብለኪ ዘይኮነስ ተፍቅርኪ አዩ 🙄😊

  • @halmanotmebrhatu7313
    @halmanotmebrhatu7313 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሮቤል ንስኳ እኮ ጅግና ወድቶም ጀጋኑ ኢኻ ሞ በርትዕ ደዓ ን ዓኻ ዝበላ ፈጣሪ አዘጋጂሉኻ ስለዝኸውን በርትዕ ደዓ የዒስ አቦ ዐያም በል ነነ ዝ

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 5 หลายเดือนก่อน +17

    መጀመሪያ አጣሩ የጎረቤትልጂሊሁን ይችላል😢😢😢

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 5 หลายเดือนก่อน +9

    ልቤ ተሠበረ በእግዚአብሔር ሠዉ ክፋቱ ጥግ የለዉም አይታመንም 😢😢😢

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 5 หลายเดือนก่อน +3

    በስላሴ ስምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም
    የኔ በረዶ መሆንንን ይገርማል
    እውነት እኮ ሁሌም እውነት ነው ፈጣሪሪሪ ያበርታሕ ወድማለሜሜ
    እራስን ሆኖ መቅረብኮ ከብዙጭቀት መላቀቅ ነው አምኖበት ይግባ አምናበት ትግባባባ እባካችሁ አንወሻሽሽ ምድርላይ ምንኖርበት ጌዜ በጣም አጭርነው ሰዎችን አናሳዝን የሳቃቸው እጂ የለቅሶአቸው ምክንያት አንሁንንን🤝🤝

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 5 หลายเดือนก่อน +3

    የመረጃ ናት ወላሂ ተስፋ ሰታው እንደዚህ መረጠ የለባትም ነበር እውነቱን ብነግረው እዳገኛት ተስፋ ይቆርጥ ነበር ወንድም አቤል አብሺር 😢

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሮቢል ተረጋጋ ምን ይደረግ አዳዴ እዲህ ነው እፍፍፍፍፍፍ ውስጤ እየፈራ ነው አለ 😢😢😢😢😢😢አይዞህ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን 😢😢😢😢❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ያዘው አረጋጋው አይዞህ ወንድሜ

  • @Tbrf-yq3po
    @Tbrf-yq3po 5 หลายเดือนก่อน +26

    እኔ አገረምኝም ምክኒቱም ሙቱል ተብላ ነው 4አመት ከባዳ ነው አልፍረዳባተም የምትሎ ሴት ናት

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 5 หลายเดือนก่อน +1

      Tagba twoled tfatwa medebekwa

    • @masertiemasertie5386
      @masertiemasertie5386 5 หลายเดือนก่อน

      አወ ትክክል ደግሞ መጀመርያ እዳነግርዉ ይርቀኛል ብላ ይሆናል እና አሁንም እደሚስተካከል እርግጠኛ ነኝ አይዞን ጠካራሁን ወድሚ

    • @mulu5
      @mulu5 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም አልፈርድም ጥያቄ ነበር ግን ስታገኘዉ መናገር ነበረባት ምናልባት የልጁ አባት አሮ አይደለም ይህን የቀረበችዉ 😢😢

    • @mazavip2714
      @mazavip2714 5 หลายเดือนก่อน +5

      መጀመሪያ ያገኘችው ቀንማግባትዋን መናገር ነበረባት ካልሆነም በሁለተኛው ቀን ስጦታ የሰጣት ቀን እውነቱን ማሳወቅ ነበረባት ባይ ነኝ

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 หลายเดือนก่อน +4

      እንደሚወዳት እያወቀች ቢያንስ ስጦታውን ሲሰጣት መናገር ነበረባት 100% ጥፋተኛ ነች አለመናገሯ ኡፍፍፍፍ💔💔💔💔

  • @ekrW
    @ekrW 5 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ በጣም ተጠራጥሬ ነበር አግብታለይ ብየ ለምን ላይ እንደታዘብኩ ያወኩት ለምን ተስፍ አልቆረጥክም እስካሁን ስትል እንደት እንደዚህ ልትል ቻለች ካነጋገሯ ያስታውቃል ነቅቻለሁ

  • @hdbd9547
    @hdbd9547 5 หลายเดือนก่อน +9

    ወድዓደይ መዓረይ ኣጆኻ ገፅኪ ይርሓቕ ኣወዳት ኣሕዋት የብልክን ድዩ ኣምላኽ ናይ ኢድኪ ይሃብኪ መጀመርያ ንምንታይ ዘይትነግርዮ ስዲ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @semaitkahsay9036
      @semaitkahsay9036 5 หลายเดือนก่อน

      አታ ዓዲ 3 እንዶ እዚጓል

    • @salamsalam1464
      @salamsalam1464 5 หลายเดือนก่อน

      ይገርም እዩ

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 5 หลายเดือนก่อน

      ጓል ኮይና ደአ 4 ዓመት ክትፅበዮ ዘይሕሰብ እዩ።ብሓደ ከ አይሓደሩን ድዮም?መቸም ሓቢሪና አይተኸያየፍናን አይብሉን 😂😂😂...ጓላ አበይ ገዲፋታ ህፃን እያ ዘላ?ክድውል ተሎ ከ ድምፂ ህፃን አይስምዖን?ዘይመስል እዩ 😂😂😂....film እዮም ዝሰርሑ ዘለዉዋ

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 5 หลายเดือนก่อน

      @@semaitkahsay9036ዓዲ 3 ድያ?😂😂😂.... እሞ ብዘይ ሓደ ነገር አይኮነን ኛር ኢሉ ዝበኪ ገለ ገይራትሉ አላ።ካብ መቐለ ናብ አአ ዘጉይ ፍቕሪ ድዩስ 😂😂😂

    • @ababazahara548
      @ababazahara548 5 หลายเดือนก่อน

      ንጓል ዓዲ 3 ክንዲዚ አብዝሕዎ እዩ ነይሩ ንሳ እውን መጀመሪያ ክትነግሮ ነይሪዎ ክፊእቲ እያ ​@@rahelestif2112

  • @senait1912
    @senait1912 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ያዘጋጅልሀል 🙏❤ መናገር ነበረባት

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 5 หลายเดือนก่อน +19

    ፕራክ መሆን አለበት ታዳ ለመን መጀመሰያ አነገረችውም

    • @nas7117
      @nas7117 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሱንም ተፈልገው ይሆናል

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 5 หลายเดือนก่อน

      👍👍😢

  • @Kelem-di2ff
    @Kelem-di2ff 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን እውነቱን አልነገረችውም? አሁን ነው የበለጠ የሚጎዳው አይዞክ እሷም አይፈረድባትም ህይወት ይቀጥላል ወንድም ላንተም ፈጣሪ ያዘዘልህን ይሰጥሃል በርታ የተሰበረ ልብ የሚጠገነው በጸሎት ነው ጸልይ ዮኒ እስኪረጋጋ አትልቀቀው ብርታቱን ይስጥክ ላንተም።

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 5 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም መጀመሪያ ተስፍ ቆርጦ እንዲሄድ ለምን አልነገረችዉም አሁን ተስፍ ካደረገ በኋላ ጉድ ትሰራዋለች እንዴ በድጋሜ ጎዳችዉ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያለውን ነገር ቀድማ ብትነግረው ምን ነበር💔አይዞህ ወንድም እግዚያብሔር የፃፈውን ነው ምንሆነው ተረጋጋ ለራስህ ስትል🙏

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ዘድሮ ሐገሬ ተምታታይ ልጆቿ ተምታቱ ተሥቆ ሣያልቅ ለቅሦ የሖነኑሮ ተረጋጋ ወድሜ😢

  • @hirut8456
    @hirut8456 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም አይዞህ ምናለበት እዳገኘችው ብትነግረው ያማል

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለማናገሯ ብቻ ስህተት ነው እንጂ ለመፍረድ ይከብዳል ሮቢዬ ምንታርግ ሞተሀል ተብላለች እኮ በዛ ምክኒያት ይሆናል ሌላ ህይወት የጀመረችው ግን ደሞ ልትነግርህ ይገባ ነበር እራስህን ለማረጋጋት ሞክር ይከብዳል አውቃለሁ ግን ፈጣሪ ያበርታህ የኔ ከርታታ ወንድም ዮዎኒዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር የቁም አበረታው መጥፎ ውሳኔ እንዳይወስን የጭንቅ አማላጇ ትርዳችሁ ።

  • @ewi3400
    @ewi3400 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሃወይ ሞኝ አትሁን ፈጣሪ የበለጠ ይሰጥሓል። ምናልባትም ፈጣሪ ሊጠብቅ ይሆናል ይህ የሆነው። አጁኻ!!!!

  • @iloveyoufamily9742
    @iloveyoufamily9742 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሓወይ ናተይ ዓርስካ ሓሉ በጃካ ሂወት ቀፃሊት እያ እሜቤቴ ድንግል ማርያም ምሳካ ትኩን ❤😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን እርእሱን አይቶ እደኔ ልቡ ትርትር ያለ😢😢😢😢እፍፍፍፍ የወኒዬ በፈጠረህ ካጠገቡ አትራቅ እጭጭጭ እደዉ ምናለ ተስፍ ባትሠጠዉ መጀመሪያ እዳገኘችዉ ሂወት እዳላት ብት ነግረዉ😢😢😢

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 5 หลายเดือนก่อน +5

    አየ እውነት ከሆነ እደተገናኙ ምን አለ ብትነግረው በርግጥ ብዙ ተራርቀዋል ግን እውነታውን ብታሳውቀው በስአቱ

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔኔኔኔኔኔ ሲያሳዝን መጀመሪያ ደስእሚልነበር. አይዞህ ወዲም አለም

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አጥፍታለች ልጅ ካላ እዉነቱን መናገር ነበረባት እስከመቼነዉ የምደብቀዉ ወንድሜ አይዞህ እግዚሀቤሔር ላተያላትን ያዘጋጅልሀል❤❤❤❤❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 5 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ሌላኣ ትዳር ካላት መናገር ነበረባት ላተ ማሳወቅ ነበረባት ሲቀጥል ሮቤልየኤ ረጋ በል ሂወት ይቀጥላል ኣይዞክ የኔ ወድም ኣይዞክ የምር በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @zakz1724
    @zakz1724 4 หลายเดือนก่อน

    ሮቤል አንተ ምርጥ ሰው ነህ,,,የዋህ ሰው ሰው የምትሸት ደግ ባለ ንፁሕ አዕምሮ ነህና አትዘን ራስህን አትጉዳ እሺ ሁሉ ለበጎ ነው ልዑል ፈጣሪ ውብ የሆነች ሚስት ይሰጥሀል,,,,ዮኒም ምርጥ መልካም ሰው ነህ አትለየው ደግፈው

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በመድሃን አለም ምነዉ አይንሸ ነዉ በየኝ አምላኬ ለምን መጀመሪያ አልነገረቸዉም ታድያ አይዞክ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለቦጎ ነዉ ወደ እግዚአብሔር ተጠጋ እናንተ ሸክም የከበዳቹ ወደኔ ኑና እኔ እገርፋችኋለሁ ይላል ቅዱስ ቃሉ አይዞክ ደሞ ፀበል ተጠመቅ ጸሎት አዘዉትር አታልቅሰ ጠክር በል አንዲ ሰዉ ፈተና ሳልፍ መኖር ጀምረዋል ማለት ነዉ ፈተና የለለዉ ህይወት የለም አንተ ራሰክ ጠብቅ ዘንድሜ😢❤❤❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አጀቴን የበላይ ምነው ብትነግረው ኖሮ እባክህን ተረጋጋ ወድሜ ሌላ ህይወት አለህና

  • @znawuhagoss9176
    @znawuhagoss9176 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኣይዞካ ሮቢ ሓወይ ኩሉ ፍቃድ እ/ር እዩ ንሳ ንባዕላ ኣይትበል ካብ መጀመርታ ኣብ ክንዲ ምንጋር ክልተ ግዜ ጎዲኣትካ እና ኣይዞካ በርትዕ ንኣዴካ ክትብል ዓቅሊ ግበር

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f 5 หลายเดือนก่อน +1

    አጆካ ዝሀወይ መንገር ነረባት ሀወይ እናትህ ይፈልጉሀል ለናትህ መኖር አለብህ ሀብሉንም ትመልስ አጭበርባሪ ነች ዮኒየ እባክህን ከሱ እንዳትለይ

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f 5 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪይም ጠረጥሬለሁ ሁኔታዋ እንደ ምትወደው በደብ ግፀ እኛ ልሆነችም እሱግን የእውነት አፍቃሪ ነው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እረ በደብ አጣሩ በጣም ከባድ ነው አብሺር ወድሜ ሁሉም ለበጎ ነው ያንን ደስታ አይቸ ይሄን ማየት ይከብዳል ኡፍፍፍ 😢😢

  • @birchannelብሪየቻናል
    @birchannelብሪየቻናል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወዲነይ ኻብደይ በልዕኻኒ😢😢😢😢 አይይይ ካብ ደስታ ናብ ሓዘን ትቀዩሩ አይይይይይ አጀኻ ወለላይ እግዚአብሔር አምላክ ምሳኻ ይኹን ዮኒየ ሓደረኻ አብ ጎዱኑ ኽን🙏🙏🙏🙏🙏😥

  • @AbiAbi-jf7mz
    @AbiAbi-jf7mz 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እግዚአብሔር ያፅናክ ምን አለባት ጋና ከመጀመሪያው ብትነግሮ 😭💔

  • @shushayhagostesfay3051
    @shushayhagostesfay3051 5 หลายเดือนก่อน +1

    💔😓❤ኣይዞህ የኔ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ናው አጀኳ ሓወይ መዓረይ😍😍

  • @Mስደተኛዋ
    @Mስደተኛዋ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣጆኻ ወድኖ አረ ስልኩ ስጠን ወንድሜ 💔💔😭☝️☝️

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ በጣም ይከብዳል እደእኔ የመጀመሪያውለትነው ነገሩየጠፍው አልቅሳስትቀበለው ትዳርእደያዘች መናገርነበርባት አይይየ

  • @MeriGeber
    @MeriGeber 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነው ኣጀካ ሓወይ ማዓረይ ❤❤😢

  • @SamsungA04s-gc3vq
    @SamsungA04s-gc3vq 5 หลายเดือนก่อน

    እበክ ወድሜ ሕይወት ትቀጥለለች እራስህን ጠብቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ትግስትየሀይቆ
    @ትግስትየሀይቆ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 หลายเดือนก่อน +5

    ተረጋጋ ወንድም. 😢😢😢 የረጋ ወተት ቅቤ ይውጠዋል እና ትንሽ ተረጋጋ አስብ አትቸኩል እሳ ቀስ ብለህ ለማናገር ሞክር መረጋጋት ጥሩ ነው

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ልጄ እግዚአብሔር በድንቅ ሴት ይባርክህ ደሞም ስላልተፈቀደልህ ነው ቆም ብለህ አስብ ያንተው አለች .....

  • @ZiyadMifta-ue4lm
    @ZiyadMifta-ue4lm 5 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ባአላህ አይሆንም ከሆነም
    ምንም ማረግ አይቻልም አምኖ
    መቀበል ነው ብሮ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ 5 หลายเดือนก่อน

    ሮቢዬ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር አምላክ መልካሟን ሴት ይስጥህ ምን ብዬ እንደምኮምት ገራ ተጋባሁ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ከሆነ በጣም ታሳፍራለች የመጀመሪያ ቀን መናገር ነበረባት ወድሜ አይዞህ

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay1706 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋይ ሓወይ ማዓረይ 😢ኣጀካ ዝተሰበረ ልቢካ ዝትፅግን ሂዋን እግዚአብሔር ይሃብካ

  • @selitensay3763
    @selitensay3763 4 หลายเดือนก่อน +1

    አትፍረድ ይፈርድብሀል በርግጥ ባንዴ ይከብዳል ለመናገር የሚወዱትን ስው ማጣት ይከብዳል ምክኔያቱም በብዙ አመት ተለያይተዋል እና በዚህ መሀል ሲፈጠር እግዜአብሔር ፍቃድ ሁኖ ተገናኙ እና እድትረዳት ይገባል የሚወዱትን ስው በዚህ መራቅ አይገባም እና አብራቹህ ሁናቹህ እፈልጋለሁ የሚል ላይክ🎉❤❤

  • @AbdullahBader-x7y
    @AbdullahBader-x7y 4 หลายเดือนก่อน

    እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ምን አለበት ያገኛት ቀን ሌላ ሒወት እንዳላት ብትነግረዉ

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እፍፍፍፍፍ ኣደራህን ዮንየ ለብቻዉ እንዳትተዎዉ እራሱ ላይ መጥፎ ነገር እንዳይወስን😢😢😢 ሳያገኛት በዛዉ በቀረች ይሻለዉ ነበር

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 5 หลายเดือนก่อน

    እፍእፍ ሲያሳዚን መጀመሪያ ለምን አልነገርችውም😢😢😢😢😢 አይዞህ ወድሜ ህይወት ይቀጥላል

  • @ZeenathZeenath-ze5dt
    @ZeenathZeenath-ze5dt 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ልትፈትነው የሚሆን ይመስለኛል አላምንም ሁሉንም መጨረሻ እስከማይ😢😢😢😢

  • @FatimaJamal-lj1jr
    @FatimaJamal-lj1jr 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ውንድሜ ላንተ ፈጣሪ አለክ ነገር ሌላ ቀን ይመጣል 😭😭😭😭😭

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር። ሁላችንም ንስሃ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስማማት አለብን።

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ ልቤ ተሰባረ ምን አይነት ዘመን ነው
    አይዞህ የኔ ወንድም ሮቢ❤❤❤❤ የኔ ወንድም ዮኒዬ አንቴም ተቻገርክ አይዞህ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዮንዬ እስቲ ቶሎ ሊቅቂሊን ቅጠዩኒ ሮቤሊ አስዜኔኝ❤❤❤❤

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 5 หลายเดือนก่อน

    ሮቤል እራስህን ጠብቅ አላህ ላተ ያላትን ይስጥህ ሂወት ይቀጥላል😢😢አብሺር ወድም

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሳዘንከኝ ወንድሜ 💔💔💔ያማል ። ማግባቷምወይም መውለዷ አይደለም ስታገኘው ለምን እውነቱን አልነገረችውም በጣም የሚጎዳው ያ ነው።

  • @SalamSalam-nz2ox
    @SalamSalam-nz2ox 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞካ ዘሐወይ ኩሉ ንፅብቅካ እዩ መዓረይ😢😢💔

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 4 หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል 😢ሮቤል የእኔ አባት አቦ የራስዋ ጓዳይ ያተያለዉ ከእግዚአብሔር ዘንድ አለ💔😭አመመኝ ጠክር ወድሜ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ጠካራ ሁን ሁሉም ያልፋል😢😢

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 5 หลายเดือนก่อน

    እደዚ ከአደረገች ከአገባች ከወለደች አትነግረዉም ባለጌ በጣም አሳዘነኚ በማሪያም 😢😢😢😢😢😢እሶን ብሎ አደለ እየአለቀሰ እየተከራተተዉ ባለጌ ነቺ በጣም ነዉ የተሰማኚ ምን አስባ ነዉ ተደብቆ የሚቀር መሰላት እዴ ወድሜ አይዞክ በማሪያም ተረጋጋ በቃ ለአተ ያላት አለቺ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ወንድሜ ራስህክን ጠብቀው 😢

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
    @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን እኔ ውስጤየ ጠሪጥሮ ነበር😢

  • @MesiyYouTube-n7o
    @MesiyYouTube-n7o 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበረታሕ መጀመሪያ ለምን አልተናገረችም በል ካላት እዴት ፈቀደላት እድትገናኝ ከድሮ ፍቅረኛዋ ጋር

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ጥሩ ለፍቅር መሶዋት ሆነሃል ህይወት ይቀጥላል ዬተሻለ አስቦልህ ነዉ ጠንከር በል ሌላ ዉስጥ አትግባ እባክህ😮😮❤❤❤

  • @zedo313
    @zedo313 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ሲያሳዝን እኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር እስከዛሬ እንደት ሳታገባ ብየ ነበር አይዞህ ወድሜ ለበጎ ነው😢😢😢

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 4 หลายเดือนก่อน

    እንኮአን እግዚአብሄር አተረፈህ ልጁን ስራህ ምንድነው ትለው የግል ነው እለፈው ሲልህና ልጅታ ቁጡና ሀይለኛ ነው ስትል እኔ በውስጤ ተደራጅተው ጥቃት የሚፈፅሙ እንደሆነ ገምቼ ነበር እባክህ ይቅርብህ የፈለገ የፈለገ ይሁን አንተ ለእናትህ ታስፈልጋታለህ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 5 หลายเดือนก่อน

    አይዞክ ወንድሜ ግን መጀመራ መናገሪ ነበረባት❤❤❤

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ድስ ያለክጓልይ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AlfiAlfi-u6p
    @AlfiAlfi-u6p 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጌታን አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር ከጎነ ይሁን እኮ ከባድ ነው በዚህ ጊዜ ሰው ማመን እኮ ከባድ ነው እውነት። እንዴት እንደዚህ ታደርጋለች እውነቱ እውነቱን አትናገርም እንዲያረምን አይነት ኪፉሰነት አይዞህ ያኛው ያኛው ይመጣል በቃ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ማግባቷ መወለዷ ልክ ናት ከልክ በላይ ፈልጋዋለች ተጎድታለች ኢወት መቀጠል ሰላለበት ቀጠለች ግን ጥፋቷ ሰታገኝዉ ያለዉን እዉነት ነግራዉ ቢሆን ኖሮ ልጁ አሁን አይጎዳም ነበር ግን ለምን እዉነት ተደብቆ አይቀርም ሰለዚህ እባካቹ እዉነትን አትደብቁት በደበቅ አይችልም ሮቤል አይዞክ እራስክን አረጋጋ ኢወት ይቀጥላል በዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት 😢😢😢😢😢

  • @LikineshTy-pe9gi
    @LikineshTy-pe9gi 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል አይዞሕ እግዚአብሔር ልብሕን ያደንድነው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሳዘነኝ ባያገኛት ይሻል ነበር መጀመሪያ ወድሜ እባክህ አትለየው

  • @ابومحمد-ص7ج1ي
    @ابومحمد-ص7ج1ي 5 หลายเดือนก่อน +7

    ፕራክ መሆን አለበት ከሎነ። መጀመርያ። ትነገር። ነበር

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 5 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ አረጋጋዉ ሂወት ይቀጥላል አብሽሪ አይዞህ የተሻለዉን አላህ ይሠጥሃል ለኽይር ነዉ