እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።" Everlasting Christ Revelation Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • 1.BERHAN BANK
    2603070029632
    BERHETAA
    2.COOP BANK
    1011700230703..
    CBORETAA
    3.ABYSSINIA BANK
    173233477
    ABYSETAA
    4.COMMERCIAL BANK
    1000606797498
    СВТЕТАА
    5.AWASH BANK
    013521337356201
    AWINETAA
    Everlasting Christ Revelation Church
    ለበለጠ መረጃ ☎️ +251911759812
    +251906462222

ความคิดเห็น •

  • @Abinett
    @Abinett หลายเดือนก่อน +4

    የምንችል ሁሉ ጌታ በሰጠን በገንዘባችን እንዳቅማችን ቤተክርስቲያንን እንገንባ ሌላ ማንም መቶ አይሰራውም: ትውልድ ሁሉ ይዳንልን: ጥልዬ በረከታችን ነክ ገና ይህ ጅማሬ ነዉ: ብዙ ድል ከፊትክ አለ። ጌታ ታማኝ ነው።

  • @aynadislegsse979
    @aynadislegsse979 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእየሡሥ

  • @Natenaleskiyas-qh2lc
    @Natenaleskiyas-qh2lc หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ የአንተ አባት የናዝሪቱ እየሱስ እደጅመረው ይጨርሰዋል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AberhamLegida
    @AberhamLegida หลายเดือนก่อน +1

    " እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን። በሚመጡት ዘመናት የኢየሱስ ክብረ በምድራችን ላይ ከፍ ብሎ ይታያል። ጥልዬ ተባረክልን እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @Natenaleskiyas-qh2lc
    @Natenaleskiyas-qh2lc หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የታመነ በዚህ መልኩ ሰራው ይፈጥናል እግዚአብሔር ይርዳቹ እንረዳለን ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesusyadinal1234
    @Jesusyadinal1234 9 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ። አሜን።

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ እየሱስ ፈጽሞ ይረዳችሁ እሱ የፈቀደው ቀን ጎናችሁ እቆማሎ እችህት ቸርች በጣም ነው ሚዎደው ❤❤❤❤❤❤

  • @eyasudana3046
    @eyasudana3046 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @FIFAGosa
    @FIFAGosa หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይረዳችኋል አትፈሩ
    የሰማዩ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባራወቹ እንሰራለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አደረሳችሁ 🎉😊

  • @15Abel
    @15Abel หลายเดือนก่อน +2

    ያበራታ ጌታ ተባርክ

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 หลายเดือนก่อน +2

    Fetari ybarkachu

  • @tememanstube8490
    @tememanstube8490 หลายเดือนก่อน +4

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @visiontube2563
    @visiontube2563 20 วันที่ผ่านมา

    ውስጥህ ያለው የማስተማር ጸጋህ ለክርክር በማይቀርብ መልኩ እጅግ አስደናቂ ነውና ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን።
    ሰው እግዚአብሔር አብሮት ሆኖ ካልረዳው በስተቀር እንዲህ በዚህ ፍጥነት ነገሮች ሊሰካኩለት እንደማይችል ግልጽ ነው።
    እየሄድክበት ያለው ፍጥነት እንደ ኢትዮጵያ ያለ ሐገር ላይ ድሮ በሚያውቁህና አሁን ላይ አጠገብህም ጭምር ባሉ ሰዎች ውስጥ ክፉ ቅናትና ምቀኝነትን የሚያነሳሳ ነውና ከውጭ መንፈስህን ከሚያዝሉና ሰላምህን ከሚያደፈርሱ ያልተመዘዙ ሰይፎችና ከውስጥ ደሞ ሰይጣን ሰዎችን ሊያከሽፍ ሲፈልግ ከሚሰጣቸው ክፉ ትህቢት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘንድ ጽኑ ምኞቴ ነው።
    Coram deo

  • @MebiratuGetu
    @MebiratuGetu หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፀጋ ይጨምርላቹ በረቱ ጌታ ብፈቅድ አንድ ቀን ጎናችሁ እሆናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha หลายเดือนก่อน +2

    Wow geta iyesus yimesigen

  • @AmareAbera-u2v
    @AmareAbera-u2v หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @MebiratuGetu
    @MebiratuGetu หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፀጋ ይጨምርላቹ በረቱ ጌታ ብፈቅድ አንድ ቀን ጎናችሁ እሆናለሁ

  • @bezagirma9304
    @bezagirma9304 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher ymesgen 🎉

  • @AbynsheLove
    @AbynsheLove หลายเดือนก่อน +2

    ክቤር ለተርድ በግ ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @oliferahailu
    @oliferahailu หลายเดือนก่อน +3

    Igziyabiher yirdah yalegn yhe naw tile

  • @SebleTeks
    @SebleTeks หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jordankibreab5966
    @jordankibreab5966 หลายเดือนก่อน

    ተልቅ እድል ነው " የሠማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባርያዎቹ ተነስተን እንሠራለን ።" ነሕ 2:20

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 หลายเดือนก่อน +3

    የታለ ስልክ ቁጥር?