I saw your video when I am 16 years old, in 2005 in Asmera Eritrea and I said I have to receive Christ may be who knows God will give me this young man to merry me but it doesn’t work anyways I love you so much [ I’m married to a handsome man and I have one son ❤❤❤ God bless you teme with is your family ❤❤❤
Amen You are Blessed You look so Awesome Temesgen I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song\\አንተ ሌኔ መልካም ነህ ለኔ\\ Ante Lene Melkam Neh Lene Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
ማርያምን እኔ Orthodox ነኝ ግን ይሀን መዝሙር በጣም ነው ምወደው ።ድሮ እኛ ጎረቤት ካሴት ነበር እና ይሄ መዝሙር ሁሌ ነበር ሚከፈተው ❤❤❤
የ90ዎቹ ፈርጥ ተባረክልን እንወድሃለን። ❤❤❤
You are so blessed maind blessed you to you
Amen amen
Amen amen tebarek Teme wendime ke 10 amet yesemahu mezmirh yhin mezmur
Pzzza tmnaio tnmoa
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤@@fretaasme5794Amenn
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Amen amen amen amen tbrk zemni yibreki wedime❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሜ የተቀባህ ዘማሪ ነህ እንደ ስምህ ባንተ እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜህ ይመስገን ተባረክ እንወድሃለን ❣️❣️
አሜንንንንን
ዞር በል አንተ ክፋ የሚለውን መዝሙር መቼም የማረሳው ትዝታ አለኝ ያለፋኩበት
ተሜ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዙቶ ይባርክ ሻሼወች እንወድሀለን
ጌታን ነው የምል ጌታ ብዙ ጊዜ ጌታ ባንተ መዝሙሮች ስወድቅ እያነሳ ስደክም እያበረታ ስንት ጊዜ አቅም ሆኖኛል መስለክ!
ደሞ ካንተ ህይወት ጌታ እንዴት እንደሚረዳ ብቻውን እርሱ በቂ እንደሆነ አይቻለሁ እና ተሜ ጌታ መጠበቅ እንዴት ማትረፊያ እንደሆነ አይቼብሀለው ያ ደግሞ ለእን እንደ ተሜ እኔም አንድ ቀን ጌታ ይመጣል ብዬ እንድጠብቀው አድርጎኛል ተሜ ተባረክልኝ
ጌታ ይባረክ አይጥልም አይረሳም ለዘለአለም
Tebarek Teme
በቅንነት የምትሄድ ትሁት ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ትዝታ ውስጥ በመፈንስ በተቀመመው መዝሙሮችህ አስገብተሃን አስለቀስከን ጌታ ጸገን ያብዛልህ፡፡ ተሜ ምን እንልሃለን
"እንኳን አየኸኝ!"
በጠዋት ይሄ መዝሙር ወደ አፌ መጣ ተሙዬ በልጅነቴ ነብሴ የያዛት መዝሙርህ ዛሬም ወደመንፈሳችን ይመጣል ተባረክልኝ በአንተ ውስጥ ያለው እግዚአብሄር ይባረክ
Amen Amen Amen Haleluyaaa
መልካም ነህ ኢየሱስ ጊዜ ሁኔታ የማይቀር
ተምዬ የምወድህ ውድ ወንድሜ ዝማሬዎችህ የኔ ህይወት ነው አባቴ ሁሌም እወድሃለሁ ዘማሪ ናትናኤል ስዩም ነኝ።
አቤት አቤት ሰትዘመር መንፈሰቅዱሰ በላይህ ላይ አዘማመርህ ከመዝሙሩ በላይየአንተአዘማመር ይማርካል ፊትህ ላይ የሚታየው የእግዚአብሄር ጸጋ እንዲነው መዝሙር የመንፈሰ ቅዱሰ ሀይል የሚታይበት በብዙ ጌታ እየሱሰ ይባርክህ::
ተሙየ ተባረክልን በቡዙ ነገር መዝሙሮችህ ሁሌም ነው ምሰማቸው🙏
Pzzza tmnaio tnmoa ❤❤❤❤❤
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ተባራኪ ልኝ
በቴፕ ቀኑን ሙሉ ስንሰማ ነው ያደግነው ሰንበት ትምህርት ቤት መክበሬ ባንተነው ሚለውን ምርጬ 10ጊዜ አዘምር ነበር።ታሜ ጠፍተህ ስንፈልግህ ነበር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሀለን ♥️♥️
ተሜ የተባረክ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
Tebareklin temu
Amen amen geta yibark tame tabarkelawng bazi mazumer malakamnw geta amen simu yibark
አሜንንን ታምዬ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ባብዙ ፀጋ ❤❤❤❤🍒🍒🍒
Teme zmenk yebarek geta kezi belay tsegawn yabzalk
ዘማሪዎችን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ በዝማሬ ውስጥ አልፈህ የምትሰራ ጌታ ተባረክ ❤️❤️🙏🙏
Pzzza tmnaio tnmoa ❤❤❤❤
ልጆቼ ይህን መዝሙር እየዘመሩ አደጉ " አንተ ለኔ መልካም ነህ ለኔ"
ዋውውውውውው አምንንን አምንንን አምንንን አምንንን አምንንን አምንንን እልልልልልልል እልልልልልልል ጌታ ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልክ ታበረክልኝ ጌታ ዘማንክ ይበርክ ታበረክልኝ በብዙ ፀጋ!! የአባቴ ልጂ
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ተሜ ዘማንህ ይባረክ ዝማሬዎችህን በጣም ናው ምዎደው
ዋው በዝማሬዎችህ ተባርኬለሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
Amen melkam neh lene Jesus🙏🙏🙏
Temu bless you
ከቀራኒዮ ያልወረዱ ከደሙ ያልወጡ ሰማይን ያወሩ ኢየሱስን የሚያስኑኗፍቅ . . . . ተባረክ የኔ ውድ እንወዳችኋለን
I saw your video when I am 16 years old, in 2005 in Asmera Eritrea and I said I have to receive Christ may be who knows God will give me this young man to merry me but it doesn’t work anyways I love you so much [ I’m married to a handsome man and I have one son ❤❤❤ God bless you teme with is your family ❤❤❤
Ameeeniii ተሙዬ የአባቴ ብሩክ ብርርርርርርርክ በል
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲 tebaraki tebaraki
Temu betami new yemi wodewu 😍😍😍 God bless you more
አልሻም👉 ሌላ አንተ አለህልኝ
መልካም👉 አሳቢዬ ወዳጅ የሆንከኝ
ኮራሁብህ (በቃ) አላፍርም በአንተ
ገላግለኸኛል ለይተህ አንተ glory to Almighty God tamye our blessing love you alot
ለጊዜው ቢሆንም በምድር ላይ መኖሬ
የታየልኝ መልካም በላይ ነው ሀገሬ
አንድ ቀን መከራው ችግሩ ይበቃና
እረሳዋለሁኝ ሀገሬ ገባና/2
"ሀገሬ በሰማይ ነው"
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላኬ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው
ይህን መዝሙር አማስታውስው የእህቴ ልጅ ካሊብ ነው የሁለት አመት እያለ ይህን መዝሙር ሲሰማ ሲዘል ነበር አሁን አድጎ ዩንበርስቲ ተማሪ ነው ። ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ለዘላለም።ጌታ ኢየሱስ ስምህ የተባረከ ይሁን አባቴ ስንቱ ታለፈ በአንተ ጌታዬ። መልካም ነህ ለኔ አባቴ ❤
Amen this is one of the song that led me to crist! Elelele geta leney melkcome nhe❤❤❤❤elele😊
ተባረክ ህይወቴን አገኘሁበት በናተ በድሮወቹ ዘማሪወች ነዉ ተባረኩ
90 childhood song 😭😭💚💚💚🙏 teme tebarkehal🙌
አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤
Tebarekln Temae Happy New Year Everyone
Amen amen hallelujah
እልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ይባረክ
ኣሜን ኣሰይይይይይይ አልልልልልል ኣንተ ለነ መልካም ነው ለነ ገታ ለኔ ልዩ ነው ለኔ ኣደይይይይ ተሜ ቡሩክ የሚወደው መዝሙርህ ነው ሃለሉያ እሰይይይይ የስ ውይይይይ በላይ የፈሰሰው የሚዝር ቅባት ነው ይጨምራል ገና ውይ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ተሚየ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
TAMUU KOO I LOVE YOU GOD BLESS YOU GRACE MAN
አሜንአሜንአሜንኢዬሱሰጌታናዉ
Temesgen markos good good friend👍👍❤️
ተባረክ
Teme it is nice to c u after long time በጣም ነው ምውድህ ያኔ ምዝሙርህን ስሰማ በጌታ አልነበርኩም ዛሬ ሳይህ በጣም ደስ ብሎኛል
ወዳጄ ከልጅነቴ ጀምሮ የተጽናናውበት መዝሙር ነው ተባረክ love your so much!!!
belas you man of God
Temuye I love you so much God bless you more and more listing at office with a tire and end up praising God
Blessings Tem
አሜን አሜንንንን ተባረክ
mennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn tebarek
Temiyeee ewedhalew nic sing
ሞቴን ሲመኘው ያ ክፉ ጠላት
በአንተ ግን ዛሬ አገኘሁ ሕይወት
ላብዛ👉 ምሥጋና ላሰማ ዜማ
ጠላት👉 እያየ👉 ጆሮው👉 እየሰማ😊😊😊
We love you my God bless you and your family
ነጋ ሊቱ በሚለው መዝሙር በጣም ነው የተባረኩት አንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Temuye you're so blessed we love you😍
ውይ ስወድህ እኮ🥰😘
የጌታን መልምነት እዳስተዉስ እዳመልክ አደረከኝ ተባረክ ወንድሜ አይወሰድቢ
wow God bless you
አሜን አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው የጌታ መልካምነት ወደር የለው
ዘማሪ ተመስገን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
አሜን ለነ መልካምነው ጌታዬ
ተመስገን የተባረከዉ ተስፋችንን ጌታ አመሰግናለሁ ስለ አንተ አሜንንን እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነህ
AmenAmen AmenAmen 👏👏
የጌታ ሰላም ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን የጌታ ስም ይባርክህ
Blessed Teme
Love this song I sing it with my children everyday
አሜን አሜን ተመየ ተባርክልኝ ስወድህ 😍😍
Ameeen ameeeeen
አሜንአሜን
Zemenih yebarek wondem Temesgen tegam yebezalih so glad to see you 🙏🙏🙏❤️
Amennnnnn God blessed
Amen amen amen
Amen You are Blessed You look so Awesome Temesgen I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song\\አንተ ሌኔ መልካም ነህ ለኔ\\ Ante Lene Melkam Neh Lene Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
Blessed and annointed voice! Zemenih yibarek!
አሜን እግዚያብሔር መልካም ነው. Elililllllllllllllllllll
ኦ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስምህ ከፍ ይበል ሃሌሉያ🙏 ተባረክ ታሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንወደሃለን❤❤
Ameeeen ameeen ameen ameen tebareku geta abizito yibarekachu
Tamekoo Tabarkiiiiiiii Zamari Bilise
AmenAmen AmenAmen 🤲🤲🤲🤲
📖📖📖📖📖📖Ameeeeemeeeam🙏🙏🙏🎤🎤📖📖📖
Ufffff temya geta eyesus yebark min aynat kebate new yalbhi ar yecmrli uffffff elelelelele 😭😭😭😭😭😭
batam wodahlew barata
HEAVENLY SONG! TEMU BLESSED! GLORY TO GOD!
Hewuejeydjdsujdksksy UK keueyydwsjhjeueeu UK euureuee it eu it euek ki ekejeurrhshgshwjiehejewu eiei
ተመስገን ወንድሜ ተባረክ
ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ
አሜንንንንን እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Egiziabiher abizto yibarkihi!zerihi yibarek!!!
Geta yibarikih Ahunim Tame, ba mezmurochik babizu tatsinanitanal
አሜን እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነው!!!!!!!!!!!!!
እልልልልልልልሌልልል ኤሜንንንንንን ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👐👐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👐👐❤❤❤❤❤❤❤😘
Pzzza tmnaio tnmoa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ijen yize ante sitimiranyii❤
God
Bless
You ❤️!
Temuyeee blessed
ለኔ መልካም ነው እግዚአብሔር