የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋቾች ✈️ ብቻ የምናቃቸው ጠቃሚ ሚስጥሮች flight attendant secrets

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 244

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 ปีที่แล้ว +13

    ቃልኪዳን እንኳን ደህና መጣሽ!!
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሆስቴስቶች በእውነት ትህተናቸው በጣም የሚደነቅ ነው።ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የየሠውን ፀባይ ችለው ያስተናግዳሉ!!

  • @elenidirekitchen2707
    @elenidirekitchen2707 2 ปีที่แล้ว +7

    ቃልዬ አንቺ ትለያለሽ ለኛ motivational speaker ነሽ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว +12

    ቃል thanks እኔ ደስ የማይለኝ ኢትዮጵያ ticket counter ያሉት አስተናጋጆች customers service 0%ስርዓት የላችውም አብዛኛዎቹ እንጂ የፕሌኑ መስተንግዶ ጥሩ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @letish3773
    @letish3773 2 ปีที่แล้ว +31

    ቃልየ የኔ ደማቅ እንኳን በሰላም መጣሽ
    እንኳን ለእናታችን ኣመታዊ ክብረ ባዓል ሕዳር ፆዮን ኣደረስሽ ኣደረሻቹ
    እመ ብርሃን እመነ ፆዮን ከኩፉ ህሉ ተጠብቀን 🙏❤❤
    ቃልየ ኣሁን ውን ኣየር መንገድ እየሰራሽ ነው ማዓረይ ?🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +3

      አይደለም አሁን አይቲ ላይ ነው የምሰራው የኔ ውድ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጥሩ ምክር እኔም የመጀመሪያ ጊዜ flight 18 ሰአት ነበር የበረደኝን ብርድ አልረሳውም 😩😩 የኢትዮጵያ የበረራ አስተናጋጆች በጣም ጎበዝ ትሁት ናቸው my first choice Ethiopian Airlines 👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደስ ይላል መስተንግዶዋቸውን ስለወደድሽው 18 ሰእት በረራ ከባድ ነው

    • @Canada404
      @Canada404 2 ปีที่แล้ว

      Me too 😊😊❤

  • @senaitbekele8315
    @senaitbekele8315 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጆችሽን ለምን አታሣይንም ዉዴ እናመሰግናለን ቃልዬ አሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ነው በእውነት🥰🥰

  • @lulululu9499
    @lulululu9499 2 ปีที่แล้ว +3

    As a former cabin crew in ET i have learned a life lesson. It made me time conscious and always feel like i need to align what i do with time.
    I feel very much matured
    Thank you for making this video to let the public know about flight attendants.
    I am a first aid provider, firefighter, a nanny, a janitor, a counselor ……..

  • @lovelynature3871
    @lovelynature3871 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃልዬ beautiful as usual በጣም አመሰግናለሁ ስለ መልካም እና ጠቃሚ ምክሮችሽ ከታች ኮሜንት ሳይ አይቲ ላይ እነደምትሰሪ ፅፈሻል ሳይሽ በጣም ቅን ልጅ ነሽ እና እስቲ እባክሽ ምን አይነት ትሬኒንጎች እንዳሉ እና እንዴት ወደ አይቲ መግባት እንደሚቻል ዲቴል የሚገልፅ ቪድዬ ብትሰሪልን ስል የኔ ቆንጆ በክብር እጠይቃለሁ ከምስጋና ጋር ተባረኪ 💕💕

  • @godblessethiopia302
    @godblessethiopia302 2 ปีที่แล้ว +23

    As a former cabin crew, I want to advise passengers to order special meal especially during fasting season. Fasting foods are loaded as per request only and usually a maximum of 5-10 extra meals are loaded. So please order your fasting meal when you book or buy a ticket ( especially passengers from US, UK and Canada)

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Great point 👉 thank you 😊

    • @00hhgc
      @00hhgc 2 ปีที่แล้ว

      አብዛኛው cabin crewoch ቢሮ ሲመጡ ሚሸተነኝ ሽቶ ነበር ምንድነው ስሙ?። የ ፅጌረዳ ሽታ ጋር ይቀራረባል።

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      @@00hhgc ውዴ ደምሪኝ

    • @Gg35114
      @Gg35114 2 ปีที่แล้ว

      Very true

  • @hanat5607
    @hanat5607 2 ปีที่แล้ว +5

    I have flight after 2 weeks from New York to Ethiopia 🇪🇹 I’m so very excited I will see My family after 6 years. It’s very important info for everyone thank you kalye🥰🙏

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ❤

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +98

    ደግሞ እረስቼው ፣ መፀዳጃ ቤት ስትጠቀሙ ከውስጥ ሆናቹ ብትቆልፉትም ከውጪ ቁልፉን መክፈት ስለሚቻል ተጠንቀቁ አደራ

  • @godblessethiopia302
    @godblessethiopia302 2 ปีที่แล้ว +12

    Oh kaliye, you took me back to my days in Ethiopian airlines. I was a cabin crew for Ethiopian Airlines for 5 years 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✈️✈️✈️✈️✈️✈️

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +3

      my colleague ✈️🥰🥰

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የምንወድሽ♥️ስለ ምትሠጪን መልካም ነገር ሁሉ እናመሠግንሻለን እግዚያብሔር ይጠብቅሽ/♥️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 ปีที่แล้ว

    እናመግናለን ቃል ኪዳን መልጣምና ጠቃሚ እውቀት ያካፈልሽን !

  • @shalom1070
    @shalom1070 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Kali! One of the first things I do when I fly is takeoff my shoes and relax only wearing socks. I will never take off my shoes any more! This is a good information yene konjo!

    • @bona2318
      @bona2318 2 ปีที่แล้ว

      Enem chamayen awelkalehu

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ በጣም ጠቃሚ ብዙ የማላውቃቸውን ነገሮች ነው ያሳወቅሽኝ Thanks dear ሁሌም ይመርብሽ ውዴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Oww amen to that 🙏 😊🥰🥰

  • @betanyatube6006
    @betanyatube6006 2 ปีที่แล้ว +2

    You are so sweet and kind person 💕 thank you so much

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +11

    የኢትዮጲያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥም ሆነ የሀገር ውጭም በረራ ተጠቃሚ ነኝ በጣም እኮራለሁ ❤🇪🇹 በጣም ጥሩ ሆስተሶች እንዳሉ ሁሉ በጣም ለውሀ እንኳን የሚሳሱና በጣም ስርአት ያጡ አስተናጋጆች ም አጋጥመውኛል 👌🙏

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቃልየ በጣም ጠቃሚ መርጃ ነው የሰጠሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ብርድ እኔ አንዴ የበርደኝን አርሳውም አሁን ግን ደራርቤ ነው ምሄድ ግን እኔ ጀሮየን ያመኛል በተላይ ሊያርፍ ሲል ምን ላድርግ እስኪ ንገሪኝ ውዴ ሽንትቤቱን ደግሞ ሰው ካለ እንደይከፍቱ ንገሪልን😀😀🥰

  • @yousefelamin4373
    @yousefelamin4373 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃልዬ ለመጀመርያ ጊዜ ኮመንት ስጽፍ ግን እከታተልሻለው አንትንም ማሚንም የናታ ልጅ ነሽ እኔ የኢትዬጵያን አየር መንገድ በጣም ነው የምወደው የበፍት ሆስተሶች በጣም ጎበዛች ናቸው ያሁኑቹ ግን ለውጭ ዜጋ እንጂ ለኢትዮጵያውያን ምንም ክብር የላቸውም ካጋጠመኝ አንድ አረብ የኔ ቦታ ላይ ተቀምጣ ነበር ሰገባ ከዛ አረባን ይሂ የኔ በታ ነው ስላት አልነሳም ሄጅና ፈልገሽ ተቀመጪ አለችኝ ከዛ ላስተናጋጆቹ ነገርካቸው ቆይ አሽ አያሉ ሁሉም እኔ ቆሚ ያልፉኝና ይሄዳሉ ከዛ አንዳን እባክሽ ወይ አስነሺልኝ ወይ ባታ ስጭኝ ሰላትቆይ ሰው ይግባና እናይልሻለን ይሉኛል ከዛ እኔ ከአረባ ጋረ ተነሺ አልነሳም ተጣላን ፕሌኑ ተበጠበጠ ከዛ መተው አረባን ሲለማመጣት እንዲያውም መሳደብ ጀመረች ከዛ እኔም እኔና እሳ እኩል ነው የከፈልነው እኩል ልታስተናግድን ይገባል ብዮ አረባ ስትሳደብ ሁሉም ኢትዬጲያውያን ሲጫሁባቸው አረባን አስነሳት እና ያሁኑቹ ለኢትዮጵያውያን ክብር የላቸውም ሆሶተሳቹም ትኬት የሚቆርጡትም ሲጀመር ወደኢትዮጵያ ስትመጪ ሌቦች ውይ ሻንጣ ጋርማ የሚፈትሹት የሌባ መናእራ ሆኖል ባጠቃላ ድርጅቱ ስረሀት የሌለው ሰራተኛ ነው የሰበሰበው ቃልዬ የምትይው ስረሀት በናተ ጊዜ ቀረ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      ውይ በጣም ያናድዳል የኔ ውድ በጣም አዝናለው ይህን ስላሳለፍሽ

  • @Etfeben
    @Etfeben 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥቅም ያለው ነገር ነው ያካፈልሽን!!
    Thank you for sharing

  • @tsigeredatarekegn1734
    @tsigeredatarekegn1734 2 ปีที่แล้ว

    Thank you as usual for your tips. You are the best and very thoughtful

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቃልዬ አሪፍና ጠቃሚ ትምህርት ነው በእውነት

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 ปีที่แล้ว +4

    Very helpful video 📹, thank you for taking your time to share it with us!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit of course!!!

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ሴት የኔ ቅመም የናቷ ልጅ ቃልዬ እናመሰግናለን ከሳምንት ቡሃላ በራለው ፅልዩልኝ

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ እናመሰግናለን። አንዳንድ አስተናጋጆች ፈጣኖች አይደሉም እንዱህ አይነት ስራ በአይን እንኳን ለመግባባት መፍጠን አለባቸው።አንድ አስተናጋጅ የተበላበትን ስትሰበስብ ግላቨ አድርጋ ነው እኛ ግን አናደርግም ስለዚህ ጎረቤተችን አፍንጫውን ሲነካ ሲያስንጥስ እያየንው ስለነበር covid አሰጋን እና የጠጣበትን ካፕ ባለቤቴ እረስቶ ሲያቀብላት ተው እሷ ትቀበለው አልኩ አስተናጋጅዋ ደስ አላላትም ምን ቢያደርጉ ስመገም ዘግይቼ ስለነበር አልፈው ሄዱ yes they have to ግን እስከመጨረሻው እኔ ጋር አልተመለሱም ይደርሳሉ ያነሳሉ አልፈው ይሄዳሉ በምልክት ሁሉ አሳወኩ አልተመለሱም I think they r talking each other በቀል ይመስላል እኔ ግን የመስተንግዶን ስርአት ስለማውቀው ራሴው ድሮፕ አረኩላቸው ቃልዬ አስተናጋጅ አንዳንዴ ፈጣን መሆን አለባቸው ስለያዙት የድርጅቱ image ሲሉ እልፉ መገኘት ጥሩ ነው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው ስለተፈጠረው ይቅርታ እጠይቃለው በነሱ ስም ግን አንዳንዴ ደሞ ይረሳል እና ግን ያንቺ ሀሳብ ገብቶኛል

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit Thank you, kaleye.

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ እንካን ደህና መጣሽ የኢትዮጵያ ሆስተሶች አሪፎች ናችሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ትኬት ስቆርጥ ጅምሮ ሁልጊዜ እናገራለሁ እንጀራ ለምንድነው የማይሰጡት ሆስተሶቹ እራሱ የሚበሉት እንጅራ ነው ግን ታዘው አያቀርቡም እና እናደዳለሁ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 4 หลายเดือนก่อน

    Tankyou ❤ kale

  • @meronlissanework1615
    @meronlissanework1615 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምትል ጨዎሴት ነሽ አክባሪሽ ነኝ

  • @BezuhanLegese
    @BezuhanLegese 2 หลายเดือนก่อน

    ፈገግታሽ ደስ ሲል ደሞ የልጅነት ህልሜን ነው ያብራራሽልኝ ማስታውቂያው የስራው መቼ ነው የሚወጣው❤ 9:19 9:27 9:28

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarkshe Eht🥰

  • @simalenabon4016
    @simalenabon4016 2 ปีที่แล้ว +1

    Helpful video thank you so much kale❤❤

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እመቤት እንኳን ደህና መጣሽ😍

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁን የሚገርምሽ ነገር እንደዉም አስተያየት ልሰጥሽ ነበር ቀደምሽኝ ሁሌ መቀባባት ብቻ ለምን ታቀርቢያለሽ ልልሽ ነበር በጣም ስለበዙ አሰልችተዉኛል ለአእምሮአች ጠቃሚ የሚሆኑ ነገሮች ለምን አታቀርቢም ልልሽ አበር ግን ተቀደምኩ😂

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ ጥሩ መረጃ ነው ክበሪልን!

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 ปีที่แล้ว

    THANK you GOOD bless ❤❤🙏🙏🙏

  • @hayatjemal8629
    @hayatjemal8629 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሂጃብ ይፈቀዳል አሁን ላይ ?
    ሚፈቀደው ከሆነ የት የት ማለት ፖይለት ወይስ ሆስተስ,ትኬት office ....
    የትኛው ላይ ነው ሚፈቅደው?
    እባክሽ መልሽልኝ
    እወድሻለሁ❤

  • @tinawa56
    @tinawa56 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    You r right kalye thank you for sharing

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hannaaklilu5881
    @hannaaklilu5881 ปีที่แล้ว

    Do you advise me to be cabin crew dear?i heared a lot things but I want it alot...

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቃልዬ ሁሌ አላልፍሽም የምታዝጋጅውን
    ፕሌን ውስጥ ወንበር ወደሗላ ለጠው ከሗላ ላለ ሰው የማያስቡትን ሰዎች ምን ትመክርያለሽ አንዳንዶቹማ ሲነገራቸው አንቺም እንደዛውሌላውም እንደዛው አድርገው እንዲቀጥሉ ወይምእንደነሱ እንዲሆኑተቆጥተው ይመልሳሉ ወይ ለጊዜው ያድርጉና እዛው ተመልሰው ያው ይሆናሉ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እሱም አንድ ችግር ነው ግን እኛ ማዘዝ የምንችለው አሮፕላኑ ሲነሳ እና ሲያርፍ ብቻ ነው ፣ ሌላውን ግዜ ግን በመተሳሰብ ነው ማድረግ ያለባቸው

  • @azmeratadese1819
    @azmeratadese1819 2 ปีที่แล้ว

    I took a course to flight attendant in Sudan 🇸🇩 I am from Ethiopa It was a wonderful experience and also it’s helpful to build confidence. I wish my son he going to a pilot 👨‍✈️.

  • @meronnegussu692
    @meronnegussu692 2 ปีที่แล้ว

    Megbun gen manew yemiyazegajew? Tehamu 4giza beriryalew andayentet honbign 😊

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 2 ปีที่แล้ว

    Thank you sis the information I am surprise you have got a children how many kid you look amazing sis I love you take care bye

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear ❤️ Yes I do have 3 kids 😊

  • @MihretMelaku-p8i
    @MihretMelaku-p8i 4 หลายเดือนก่อน

    Sle cabin creaw interview ena group disscution ngerign please

  • @hayusha3707
    @hayusha3707 2 ปีที่แล้ว +1

    It was a great tip thank u kalye

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      My pleasure yene konjo 🥰🥰

  • @mesiyoutube6178
    @mesiyoutube6178 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃልዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረስሽ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር ባአል ጽዮን ማርያም እንኳን አደረስሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

  • @alemmengesha1376
    @alemmengesha1376 2 ปีที่แล้ว

    እዲትነሽ እህቴ አንድነገር ልጠይቅሽነው ከናትሽ ጋራአድግዚ ብትንጨርቅ ስትገዙ አይቺነበር እባክሽ አድራሻውን እባክሽ ንግሬኛ ተባረኪ

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st 2 ปีที่แล้ว

    ቁርጥርጥ አረግሽዉሳ ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @thebrightsbeauty159
    @thebrightsbeauty159 2 ปีที่แล้ว

    endet memar endalebgn ena apply mareg endalebgn tngrignalesh kal please

  • @selamdemeke1016
    @selamdemeke1016 2 ปีที่แล้ว

    Kaly anch tsebaye senayna derbaba set nech 🥰❤🙏 neger gen yahunochu hostesoch betam bemiyasafer huneta setneten zek bemiyaderg siyastenagedu agatmewegnal

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว

    እሰላም አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበር አንድ ክፍል ትርፍ አለኝ ለማከራየት ስፈልግ flight attendant ነኝ አለችኝ ምንትመክሪኛለሽ ብዙ ግዜ ትራቨል አረጋለሁ ስላለችኝ ቀንሼ ነው የማስገባት ምንትመክሪኛለሽ የላይፍ እስታይሉን ስለማላቀው እረበሽ ይሆን ብዬ አሰብኩ እኔ Virginia ,ነው ያለሁት አስተያየት ምክር አደራ 🙏

  • @BezuhanLegese
    @BezuhanLegese 2 หลายเดือนก่อน

    እስከ ስንት አመት ነው የምንሰራው ደሞ ደሞዙስ ሰንት ነው

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @Asma-f4h
    @Asma-f4h 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሙስሊም ሰራተኞች አያሰናግድ
    ብቻ ብችል ኑሮ በኛ አየር መሄድ አልፈልግም ብቻ የኢትዮጵያ ላይ የሚሰሩ ሰራተኞች ለስም ብቻ ነው ሚሰሩት አይመቹኝም መተናነስ አያቁም
    እኔ በግል አይሮፕላን ሄጀመለሁ አስተናጋጆች የውጭ ሀገር ናቸው ግን በጣም ጥሩ የሚተናነሱ ፊታቸው ፈገግታ ምግቡ ካልተመቸሽ ብለው ይጠይቃሉ ብቻ ደስ ይላል ይህ ሳውዲ ሊይ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      😞♥️

    • @Asma-f4h
      @Asma-f4h 2 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit ግን ማሚ አንቺን አይወክልም ለምክርሽ አመሠግናለሁ

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 2 ปีที่แล้ว

    Thank You

  • @bizuayehuabebe6599
    @bizuayehuabebe6599 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ ሆስተስ መሆን ፈልግ ነበር ግን ስራው እረፍት የለውም አድካሚ ነው ሲሉኝ ፈራው ምን ትመክሪኛለሽ?

    • @Mimi-bl3st
      @Mimi-bl3st 2 ปีที่แล้ว

      የፈለግሽዉን ሞክሪና ካደከመሽ ትተይዋለሽ ብዙ ጥቅምም አለዉ ሀገር ማየት ፍሪ ትኬት ለአንቺ ለባልሽ ለልጆችሽ በዛ ላይ ፅድት ብለሽ ተጋግዘሽ ትሰሪያለሸ

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much 💚💚💚🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Very welcome my dear 😘 😊

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ እርጉዝ ነሽ እዴ የስንት አመት ተከታታይሽ ነኝ ያው ኮሜንት አልፅፍም ስለጠየኩሽ ይቅርታ

  • @semhartsegay5038
    @semhartsegay5038 2 ปีที่แล้ว

    Kalye ane bebzat segaz xom bemihonbet seat betam achegeralew slezis mn tiyalesh mn amarach ale

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      ትኬት ስትገዢ ቀድመሽ የቬጂ ምግብ ማዘዝ ትችያለሽ የኔ ውድ እና ደግሞ እስናክ መያዝ አትርሺ

  • @FETEHAMOHAMMED
    @FETEHAMOHAMMED 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት 12ኛ ክፍል ተፈትኜ እየጠበኩኚ ነው በየክልሉ አይመጡም🙏🙏

  • @bosanabo9563
    @bosanabo9563 2 ปีที่แล้ว

    Keley enamesegenalen enam bekerbikene wedey Ethiopian lemejmeriy Gezinew beyi Ethiopian aYr

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሠግንሻለሁ መልካም ነገር ነገርሽኝ በተለይ የጫማ ማውለቁን ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว

      Wey awo don't walk around without shoes 😫🥰

  • @mahletamare3708
    @mahletamare3708 2 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ጥያቄ ደግሞ እህቴ በረራው ቀን ሆኖ ፀሀይ ሲያስቸግረን መስኮቱን በሻተሩ ስንዘጋ ቶሎ እንዲከፈት ትጠይቃላችሁ ለምንድነው? 🥰

    • @et-astrology4071
      @et-astrology4071 5 หลายเดือนก่อน

      Take off weym land lnareg snel window keft mehon alebet for safety purposes

  • @hanannnn5855
    @hanannnn5855 2 ปีที่แล้ว

    Can we have more contents about flight attendant please much love 😍

  • @salamjordan6093
    @salamjordan6093 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ተጨማሪ ሻንጣ ስንት ያስከፍልሉ

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 2 ปีที่แล้ว

    Do u guys sleep on the flight ?

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for telling us because I am going next month so thank you

  • @alemlema657
    @alemlema657 2 ปีที่แล้ว

    እናመግናለን❤

  • @shegak5217
    @shegak5217 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 2 ปีที่แล้ว

    አስተናጋጆች መተኛት ይፈቀድላቸዋል ?

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ 2 ปีที่แล้ว

    ማዘርን ነው የምከታተለው አገልግል ስሩና ወዴ U A E ላኩልኝ በያቼው

  • @amtm1570
    @amtm1570 2 ปีที่แล้ว

    ቃልየ እንዴት ነሽ
    አንቺ ቅርብ ነሽ የኔ እህት ለምን ሆስተስ apply የምናደርግበት መንገድ ሊንኮች አትለቂልንም
    የኔ ማር እባክሽ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ጨዋ ስታምሪኮ

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 2 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ለመጀመሪያ ግዜ ብራዚል ተጉዤ በረደኝ እያልኩ ሆስቴዎቹን ሳስቸግራቸወ ነበር ፡። በትክክል አውሮፕላን ላይ መሆን በጣም ይበርዳል ፡፡ ከዛ በኃላ ግን አልተሸወዱኩም የትም ሀገር ስሄድ ደራርቤ ነው ፡፡

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 2 ปีที่แล้ว

    How many years u worked ? Do u miss it now ? I don’t think I will leave the job lol even tho I live in America I wish I was Ethiopian airlines flight attendant

  • @amarech7384
    @amarech7384 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you! After two week I will travel my country Ethiopia!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 ปีที่แล้ว +2

      Safe flight my dear 💕

  • @lylyllyy5926
    @lylyllyy5926 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 2 ปีที่แล้ว

    What's up with Video glitch?

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 ปีที่แล้ว

    yene konjo kalye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @HeadUpBiblicalTherap
    @HeadUpBiblicalTherap 2 ปีที่แล้ว

    Your face was Familiar and I was wondering for a long , now I know u are former Colleague

  • @yenatwuletatube6678
    @yenatwuletatube6678 2 ปีที่แล้ว

    attending delivery how?

  • @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
    @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምድነዉ የያር ምግብ አይጠፍጥም

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Ethiopia Airlines it’s not good like before everything is changed I went to my country two weeks ago the hostess was sleeping almost all time at least they sleep turn by turn if same one needs help no one is in the floor and they are not polite we Ethiopian is polite. Deferent country is used Ethiopia Airlines so we have to be careful.

  • @tsegeredaayalew6597
    @tsegeredaayalew6597 2 ปีที่แล้ว +5

    International flight ላይ በጣም ታሳፍራላችሁ ሀበሻን በደንብ አታስተናግዱም ማየት ሁላ አትፈልጉም ለሌላ ዜጋ እየሰገዳችሁ ሀበሻው ከፍሎ የሚሄድ አይመስላችሁም

    • @blackbird8392
      @blackbird8392 2 ปีที่แล้ว

      its because u have inferiority problem! other citizens knows how to ask, say sorry, and thank you ...most habesha comes with negative attitude that's why hoeny.

    • @tsegeredaayalew6597
      @tsegeredaayalew6597 2 ปีที่แล้ว

      @@blackbird8392 Yes you are correct the best example Habesha with negative attitude and inferiority problem is "YOU"

  • @tenagebeya
    @tenagebeya 2 ปีที่แล้ว

    ወንድስ ታዋልዳላችሁ ሀሀሀ
    አንቺስ አሁን ምን እየሰራሽ ነው?

  • @konjitabraham4029
    @konjitabraham4029 2 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽ ያስተጋባል

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ በተለይ በካልሲ መሄድ

  • @lulumohamed1536
    @lulumohamed1536 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ሆስተስት መሆን የሚቻለው
    ሆስተስ መሆን ለምትፈልጉ በሚል ርእስ ብትመለሺልን

  • @hermilove8549
    @hermilove8549 ปีที่แล้ว

    kalye erdatash yasfelgenal bez hostes guday bedmb sriln endanchi endez beglts minegren ylma demo gltsinetsh endet des ylal staweri mnamn melkamnetsh stleyi ko slmtakafyn ngr bemulu fetari yakbrlin yne frkrk bzu entebkaln🙏🙏🙏🙏

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 ปีที่แล้ว

    kalye kongo betam arif ena astemari new❤❤❤👍👍👍

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว

    ፕሌን እ።ገባሁ የሚሰጠኝን ካልሲ ካልሲዬላይ እደርብና ያለጫማ ቆይቼ ስደርስ የኔና የደረብኩትን ካልሲ እጥለዋለሁ

  • @hanannnn5855
    @hanannnn5855 2 ปีที่แล้ว

    Flight attendant mehon lemefege sew mekr kalesh

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 ปีที่แล้ว +8

    Ethiopian Airlines flights have their good and bad sides. The good part, it is a safe and none stop flight. The not-so-good part is as much as they have dedicated hostesses some of them forget everyone on the flight bought tickets and they do preferential treatment for some people and ignore others who needed their assistance. The food is also not that great either and I am not sure if it meets the international flight standard. I think the Airline itself seems to take mostly its Ethiopian customers for granted which is why the complaint never gets any kind of solution. The Airline get profits by giving supposedly good services, it is good to listen to people and make some changes. As you share that inside information with us today, If you have the means to pass these complaints and messages that will be wonderful.

    • @CookSimple12
      @CookSimple12 2 ปีที่แล้ว

      Yes, everything with ethiopian airlines is great except the food. We have a flight catering company in Ethiopia. But I do not know why.

    • @heywet
      @heywet 2 ปีที่แล้ว

      Yessssss they choosing who they want to taking care of and they are ignoring other who they don't want at all yes! This is happened to me!

    • @heywet
      @heywet 2 ปีที่แล้ว

      Even they are choosing between Ethiopians who wants to taking care of and not care

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 ปีที่แล้ว +1

    ሥወድሽ የኔቆንጆ ለምክርሽ እናመሠግናለን እስኪ እደኔ የመጀመሪያ በረ ራ ሽንት ቤት ውሃ ሢደፋ ያሥደነገጠው እኔ ደግጨ አለሁ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ ጥራት የለውም ወይም ይቆራረጣል

  • @Hanifkadir622
    @Hanifkadir622 2 ปีที่แล้ว

    Thanks kaliye ine wadaa USA 🇺🇸 simaxa bichayen neber yemaxawut ina mangad sihed migeb sibala sila miyamagne mnem migeb salqams neber yemaxawut abrogne yetasafaru sewuch biy chiger yelawum ka tamamsh igna alen silugne imb biye yen Hulu sa’at mnem salqams kaza ka 1war balay tamamkugne

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ 💕💕💕💕💕