ፈጣሪ የሀራም ገዘብ አትብሊ ሲለኝ ☝

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 164

  • @kuraztubewollo
    @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ቤተሰቦቸ ይህን ቻናሌን ወይም ሁለተኛውን ቤቴን መርቁልኝth-cam.com/video/dagKPYs6vlU/w-d-xo.html ሁላችሁም ቤተሰብ ሁኑth-cam.com/video/u1f7rqqxsdo/w-d-xo.html ኩራዝ. Tube የወቅታውይ መረጃ እሚለቀቅበት ነው th-cam.com/video/UK4Q7i-9_Nk/w-d-xo.html

    • @fahadryan
      @fahadryan 2 ปีที่แล้ว

      ትንሽ እደግ ስትሉ ሰብ አርጉን እንጂ እንደምር ሼር እናርግ አትሉ እረ ተው ተው

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      እደነች፤ማሬ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ፖሮስስ፤ተሳካዌ፤አብችሬ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      እኮን፤ደስ፤አከች፤yኔቋጆ

    • @foziyabeshir6005
      @foziyabeshir6005 2 ปีที่แล้ว

      Kurazi ena pasporta liyalk 4 wer new yekeregni ekamaye hurub new mehadi felga neber yemtawukiwun ngerigni be allah dekmognal 10 amet

  • @fbd1446
    @fbd1446 2 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደሥ አለሽ የኔ ውድ እህት ደሥታሽ ደሥታችን ነው አሏህ እኛንም በሠላ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያረግልን ያረብብ

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተሳካልሽ ሀንየ ወላሂ አዝኝ ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ ቀልዶችሽን አደራ ቅመሜ💝💝💝💝💝

  • @semiratesfaye2866
    @semiratesfaye2866 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንኳን ደስ አለሽ እናት እኔም ላሻራ እየጠበኩ ነው ለመረጃሁ ጀዛከላሂ ኸይር

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 2 ปีที่แล้ว

    Jazakalahyer

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም ተሳካልሽ ደስ ብሎኛል ስለተሳካልሽ መልካም ግቢ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነሽ በርቺ እኳን ደስ ያለሽ

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም አሏህ አገራልሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋ ለመገናኘት ያብቃሽ ኢንሻ አሏህ።

  • @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ
    @ፎዚቲዩብ-ዀ4ረ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህ መቱላሂ ወበረ ካትሁ ማሻአላህ ሀኒየ እኮንም ደስ አለሽ የኔውድ ልብሽ ንፁህ ስለሆነ ነው። አላህ አወጣሽ። ሀኒ እኔ የህክምና ወረቀት አለኝ ግን ባስቦርቴ። አልታደሰም

  • @إمريسإنشاءاللهيااااااارب
    @إمريسإنشاءاللهيااااااارب 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ትምህርትሸ ጥሩ ነው እኔም ኢንሻ አላህ እጀመራለሁ

  • @vbmm3581
    @vbmm3581 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ሀናየ አሏህ ይጨምርልሽ የኔውድ ሣላደንቅሽ አላልፍም

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +2

    ገና ሳላዳምጥ ነው ላይክ የማረግሽ በሁለቱም 🤳ስልክ

  • @habtamsafew5236
    @habtamsafew5236 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ እህት

  • @fatumaassen877
    @fatumaassen877 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሰላምለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @امعبدالله-ك1ظ3ش
    @امعبدالله-ك1ظ3ش 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ።እንኳን።የተሳካልሽ።እህት።በጣም። ነው።ያዘኩት።ነበር።አብሽሪ።

  • @ዙረውአዞሩን
    @ዙረውአዞሩን 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ ኩራዝየ አኳን ደስ አለሸ ማማየ አላህ አደሠው አደለም

  • @umuamartube3853
    @umuamartube3853 2 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ደስታሽ ደስታችን ነው

  • @አሚየማሚተናፋቃ
    @አሚየማሚተናፋቃ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳ ደስ አለሽ እህቴ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ሁቢ።

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

  • @Sወሎየዋ-q9m
    @Sወሎየዋ-q9m 2 ปีที่แล้ว

    የኔየዋህ ውዴ ደስይበልሺ ሁሌየም

  • @tmstatrtataa2073
    @tmstatrtataa2073 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒ የኔ ቆንጆ እንኳን ተሳካልሽ

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝየ እኳንም ተሳካልሽ ውደ

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ መልሰሽልኛል ቆንጆ ልጅ

  • @latifamohammed5390
    @latifamohammed5390 2 ปีที่แล้ว

    ይበስ አከበብ መያዝ ዬሌም በአላሃ ንገሪኝ

  • @aeshatube553
    @aeshatube553 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሺ ኩራዝዬ እኔም ሄጄ ነበር ፓስፖርቴን ልቀበል

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    አልሃምዱሊላህ የዋህ ወድቆ አይወድቅም ሀንየ እንኳን ደስ አለሽ

    • @lina8851
      @lina8851 2 ปีที่แล้ว

      ሙስሊም አይደለሽ ስምሽን አትቀይሪም አረብ አገር ትመጡና አረቦች ብር ይሰጣችሁና ሙስሊም ትሆናላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ሀይማኖት አንዲት ናት ያውም ኦርቶዶክስ ናት

  • @zedweloiwa4413
    @zedweloiwa4413 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህእንኳንደስያለሺ

  • @zaynabzaynab190
    @zaynabzaynab190 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሥ ሰላለሺ በጣም ደሥ ብሎኛል እኔም አሰቢለሁ ለመግባት ግን ብሰባሰ ለአዚም ቦሰቦርት ግድ ነው እደ የለኝም ማሰተዋቂየ የለኝም ነገሪኝ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ትኬት ቆርጠሽ መሄድ ከፈለግሽ አወ በእስር ቤት ከሆነ ችግር የለውም

  • @aziza3691
    @aziza3691 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩራዝ መጀመሪያ እንኳ ተሳካልሽ እኔ ኢትዮ መታወቂያ አሰርቼ ባስልክ በኮፒ ይሰሩልኛል?

  • @Eነኝከወሎ32
    @Eነኝከወሎ32 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላማላይኩም ኩራዝየ የምወድሽ እንክዋን ደህና መጣሽ

  • @የእናትእናየልጅናፍቂነኝየ
    @የእናትእናየልጅናፍቂነኝየ 2 ปีที่แล้ว

    መሰታወቀ በፎቶነው እሰመለሺለኚ አገረ የሚላከዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuemu5715
    @emuemu5715 2 ปีที่แล้ว +1

    እሥኪ አድሥ ፓስፖርት ያወጣችሁ በአድሥ መተወቂያ ሥንት ጊዜ ይቆያል ፕሮሶሱ እንዴት ነው

  • @emaneman5297
    @emaneman5297 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሀገር መግባት ፈልጌ ነበር ይመዘግባሉ ወይ አሁን

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 2 ปีที่แล้ว

    ቆጅት የሰውልጅ እዴትነው ይዠመሄድ ልሂድ ነበር ችግር የለውም ውዴ

  • @latifamohammed5390
    @latifamohammed5390 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አለ

  • @mesitube7823
    @mesitube7823 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩራዝ በአላህ መልሽልኝ የፓስፖርት ኮፒ አለኝ ልሲፓሲ ይሰጡኛል ወይስ ❓❓❓ስንት ነው ክፍያው

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว +2

      ለዲሲባሲ ክፍያ የለውም ማር

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 2 ปีที่แล้ว

    የኔው

  • @fnegnyesu2335
    @fnegnyesu2335 2 ปีที่แล้ว +1

    በታደሰ ፓስፖርት ድስባሲ ይሰጡኛል ወይም ተመዝግቤ መመለስ እችላለሁ?????????????

    • @emuemu5715
      @emuemu5715 2 ปีที่แล้ว

      ፓስፖርት ካለሽ አያሥፈልግሽ ሊሥፖሲ

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀኒ በባዝቦርት ኮፒ ሊሲ ባሲ ይሰጣሉ?ልጅም አሊዝ ህመም የለብኝ ያው ሀገር መግባት ሲለፈለኩ ነው? እነሱ የሚሉት መስፈርት አንድም የለኝም ።እህት ማለቴ እርጉዝ ታማሚ ትልቅ ሰው ልጅ ያለው የሚሉት ለማለት ፈልጌ ነው

  • @gf5289
    @gf5289 2 ปีที่แล้ว

    እህት ኢጋማ ያለው ሰው ደርሶ መልስ ትኬት የሚቀርጥ ሰው ልጅ ይዞ መሄድ ይችላል ወይ ፕሮሰሱስ እደት ነው የሚጨረሰው ከፊሌ ጋር የሚገናኝ ነገር አለው የኔ ልጅ አደለም ባይሆን መልሺ ስታይው

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ለልጆቹው እሚወጣ ወረቀት አለ አድካሚነው

    • @gf5289
      @gf5289 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ከየት ነው የሚወጣው ሰፋ አርገሺ ብታብራሪ ስት ቀንስ ያልቃል

    • @gf5289
      @gf5289 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ማወቅ ስለምፈልግ ነው ምክንያቱም በኔ ላይ ችግር መወዛገቢ የሚያመጣብኝ ከሆነ እድተው

  • @ekrutube
    @ekrutube 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝየ የኔ ውድ እንኳን ደስ ያለሺ

  • @medniyemm3549
    @medniyemm3549 2 ปีที่แล้ว +2

    እህት እኔ ፖስፖርት የለኘም በስር ቤት ብሄድ ቶሎ ያሳፍሩኘ ይሆን

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      አሁን እያስተናገዱ ነው ግን ከገባህ ቡሀላ ቢዘጋስ

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 2 ปีที่แล้ว

    ሀና መልሽልኝ የኮሮና ክትባት ያልተከተበ ሰው ጀዋዛት እና አሻራ ቦታ መግባት ይችላል?

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      አወ ይችላአል

    • @fatiyayoutuobe4114
      @fatiyayoutuobe4114 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo እሺ ውዴ በነካው እጅሽ ስለ ትኬትም ትነግሪኛለሽ

  • @ከድጃአህመድ-ደ8ከ
    @ከድጃአህመድ-ደ8ከ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኾን ደስ አለሽ እህቴ

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለንኩራዝየ

  • @latifamohammed5390
    @latifamohammed5390 2 ปีที่แล้ว

    ማልሽልኝ

  • @ጤናአዳም-ተ3ቘ
    @ጤናአዳም-ተ3ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    መታወቂያ በፎቶ ቢልኩልኝ ከረገር ቤት ይሆናል እንዴ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን ስርዝ ድልዝ ወይም የፈዘዘ መሆን የለበትም በደንብ ፎቶውም ፁሁፉም ማስታወቅ አለበት

  • @ሁለገብቻናል-ጘ2ፐ
    @ሁለገብቻናል-ጘ2ፐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩራዝየ አገሬ መግባት ፈልጌ ነበረ የባስቦረት ኮቢ አለኝ በሱ እሊባሲ ላወጣ ነበረ ይቻላል

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    ይቃማዉ ከጀ አለ ይሰጣሉ ወረቀቱን ሀኒ

  • @Semu152
    @Semu152 2 ปีที่แล้ว

    ተመዝግበን ልሲፓሲ ሰኒቃልበል የቅርኒሲ 4 ወር ሆኖአል ማቼ ነው የሚጀምረው ምታቅ ክሆነ ማልሺልኝ

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህያሳካልሺ በረካሁኙኙኙኙ

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩራዝየ ኢትዩ ነው ያለሁት እና ሀጂ ለመሄድ ፈልጌ ነበር እና ከመጣሁ 3አመቴ ሀጂ ሲኬድ እሻራ ይወጣል እንዴ እስኪ ካወቅሽ አሳውቂኝ ብትችይ ቪዲዪ ብትሰሪ ሀንየ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว +1

      ጠይቄ ልገርሽ ግን እሚወጣ ይመስለኛል ለምን ካልሽኝ5 አመት

    • @sumaya5680
      @sumaya5680 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ብየ ነበር እና ያለፉ አሉ ምናምን ብዙዎቹ ስላሉኝ ነው እናም ሀጂ እርሱ bekorenaቁሞ ስለነበረ ነው ግን ጠይቀሽ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል ሀኒ

  • @asaaaas6137
    @asaaaas6137 2 ปีที่แล้ว

    መልሺልኝ እስኪ ውደ ይውልሺ እኔ በፓስፓርት ስቀጠር ልጅ አልያዝኩም ነበር ና አሁን ተጠራሁ እና አህን ልጅ መያዝ ፍልጊ ነበር መያዝ እችላለሁ ወይ

  • @shemsiytmusa4980
    @shemsiytmusa4980 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳንም ተሳካልሸ ደሰይላል

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ኡምየሂያ
    @ኡምየሂያ 2 ปีที่แล้ว +1

    6. አመት ያወጣዉት ቢስበሴ ይሰርልኘል ወይ መልሽልኘ በለ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      ይታደሳል አወ

    • @ኡምየሂያ
      @ኡምየሂያ 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ጀዘኪ አለህ ካይር

  • @zinatabdo7184
    @zinatabdo7184 2 ปีที่แล้ว +1

    ኩራዝየ

  • @latifamohammed5390
    @latifamohammed5390 2 ปีที่แล้ว

    ይበስ በር ገ ማያዛ የለም ወይ በቀስ ወሪደሺ

  • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
    @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ድሮ ጠለብ ነበርኩ ግን ተየዤ ሂጀ ነበር ተመልሸ መጣሁ በባሀር አሁን የድሮው ይወጣልዴ ??? መታወቂያ የለኝም መታወቂያ አሰርቼ ሊልኩልኝ ነበር ፎቶውን በኢሞ አንዴት ላድርገው መልሽልኝ በአሏህ አዴራ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      መታወቂያ በፎቶ ከላኩልሽ አድሰ ፓስፖርት አውጭ ወይም የበፊቱ ቁጥር ካለሽ ወይም ፎቶ ኮፒ ካለሽ አድስ አውጭ የበፊቱ ክስና ችግር ቢኖርብሽ ሀገር ስትገቢ ይይዙሽ ነበር ማለቴ አያሳፍሩሽም ነበር ስለዚህ ምንም ችግር የለብሽም

    • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
      @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว

      ሽኩራን ጀዛከሏህ ኸይረን ውዴ እሽ እሞክራለሁ የመታወቂያዉን ፎቶ ሲልኩልኝ ፎቶ ቤት ነውዴ አሣጥቤ የምወስደዉ

  • @fahadryan
    @fahadryan 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝየ ሰላም ሰላም አህቴ አድናቂሽ ነኝ ስለሰጠሻቸው መረጃ ጀዛከላህ ኸይር ሳያውቁ ሂደው ብዙ ይንጓለላሉ ያየሽውን መንገርሽ መልካምነት ነው ።ቤተሰብ እንደራረግ ኩራዟም መልሺ ሸርቺ አበራቺን

  • @fafikiya4023
    @fafikiya4023 2 ปีที่แล้ว

    አስለመአለይኩም የኔ ውድ

  • @rahayoutube432
    @rahayoutube432 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የኔ ቅን እኔም አስራምስት ቀን ሁኖኛል ለፓስፕረት

  • @asaaaas6137
    @asaaaas6137 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም. እህት ሀኒ

  • @عايشهكبارييوسف
    @عايشهكبارييوسف 2 ปีที่แล้ว

    የቆይነው የሚለጥፎት

  • @ummuhayaat3935
    @ummuhayaat3935 2 ปีที่แล้ว +1

    As wr wb

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 2 ปีที่แล้ว +1

    በለ መልሽልን መተወቅየ አለን ፐስፖርት ይሰጠሉ ወይ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      አወ

    • @sjjssnsn775
      @sjjssnsn775 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ሹክረን የኔ ውድ

  • @MoMo-dn3nk
    @MoMo-dn3nk 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ

  • @እሙሙራድ-ፀ9ዐ
    @እሙሙራድ-ፀ9ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ኩራዝየ እንደት ነሽ እስኪ ባአላህ መልሽልኝ እኔ እርጉዝ ነኝ በዛላይ ልጆች አሉኝ ኢባሴ ብሄድ ይሰሩልኛል ወይ አማና መልሽልኝ ባሌም እስር ቤት ነው

  • @eexx2236
    @eexx2236 11 หลายเดือนก่อน

  • @mekiyashifa2184
    @mekiyashifa2184 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፓስፖት የትደሰ አለይኝ አሁን ለመህድ አስቤ ነበር አለሁት ግን ደማም ነኝ ምን ምረግ አለብኝ ስት ግዝ እፈጂብኝ ሰራ ፈትቼ ብመጣ ወድ ከይሽ መልሽኝ

  • @MoMo-dn3nk
    @MoMo-dn3nk 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ነበረኝ. ድስባሲ. ጠፍቶብኛል

  • @ema1409
    @ema1409 2 ปีที่แล้ว +4

    ከጠለብ ቤት ጠፍቶሌላ ቤት ሰርተን ወደ አገር ስንገባpasport አይሰጥም እደ ማለቴእነዛ የጠፋንበት ቤት ፖሥፗርታችንን
    ለእባሠሲ ይሠጣሉ ሢባል ሠምቸ ነወ የምታቁ መልሡልኚ please 🙏😢😊??

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ጠፍቶኛል ብለሽ ማውጣት ትችያለሽ አድስ የበፊቱ ቢኖርም ለሳኡዲ ፖሊስ ነው የሚሰጡት ዋጋ የለውም

  • @emaneman5297
    @emaneman5297 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ቁጥርሽን ፈልጌ ነበር

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว +3

    _በሀጅ ነው የመጣሁት ፓስፖርት አለኝ የእህቴን ልጅ ይዤ ለመሄድ አስቤ ነበር ለልጁ መረጃ የሚስፈልገው ምንድን ነው ? ፓስፖርት ብቻ ስላለኝ የህፃኑ ምንም አይነት መረጃ የለኝም እና ይመዘግቡኛል ወይ ሀኒየ አደራልሽልኝ_

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በሀጅነበርየመጣሁት
      መሔድአትችኝም እስርቤት ትገቢያለሽ እያሉኝ እስኪ ስታውቂ መሔድእንደሚቻል በአላህንገሪኝ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@تذكارالشمري-ر3ط ለምነው በእስር ቤት እረ ዝምበያቼው ፓስፖርት ከሌለሽ አውጭ ትኬት ቆርጠሽ መሄድ ከፈለግሽ የትኬት አካልሽ ደሞ እጅ መስጠትም ትችያለሽ ያው እስር ቤቱ ይከብዳል ቶሎ ላትበሪ ትችያለሽ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@تذكارالشمري-ر3ط እኔ ከመጣሁ በሀጅ 9 አመቴ ፓስፖርቴን ስለነጠቁኝ ወደ መካ ስገባ የዛሬ 4 አመት ሌላ አወጣሁ አድስ እና ችግር የለውም የኔ ውድ አብሽሪ

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว

      @@ሪምቲዩብከወሎ ፓስፖርቴ አለግን እስሪዋቸን አሳፍሩኝ መሔድእፈልጋለሁ ስላቸው እስርቤት ትገቢያለሽ እያሉኝ አስጨንቀው ሊደፉኝነው
      እስርቤት ደግሞመግባት በጣም ከባድነው ቴኬት ተቆርጦ
      ቀጥታመሔድ ከተቻለ
      ንገሪኝውዴዋ
      ማሬአላህ ያበሽርሽ

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@تذكارالشمري-ر3ط አሚን እህቴ አትሰቢ ፓስፖርት ያለው ሰው ትኬት ቆርጦ መግባት ይቻላል ብለዋል ያው አሁን ትንሽ ለእስረኞቹ እያስቀደሙ ስለሆነ ነው

  • @zenat7077
    @zenat7077 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መቸም አልሳሳም

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 ปีที่แล้ว

    የትነሽ እህት መድና ናኝ እኔ ይመጣሉ ሲሉ ሰምቸ ነበር እውነት ከመጡ ሹክ በሉኝ

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 2 ปีที่แล้ว +1

    እማ አደስ አይመዘገቡም እዴ

  • @ሪምነኝስደተኛዋ
    @ሪምነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ በደስታሽ ተደስቻለሁ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ከጠለብ ጠፍቸ ነው የምሰራው የፖስፖርቴ ኮፒው አለኝ ፓስፖርት ማሳደስ እፈልጋለሁ ስለዚህ የምታቂው ካለሽ ንገሪኝ ይሰሩልኝ ይሆን የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      አወ ማር ትችያአለሽ አድስ ማአውጣት

    • @ሪምነኝስደተኛዋ
      @ሪምነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ሽኩረን ጀዛኪ አላህ ኸይር እህቴ አላህ በሰላም ከናፈቅሻቸው ቤተሰቦችሽ ጋር ያቀላቅልሽ

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 ปีที่แล้ว

    የኔዋ አስቂኝ ኩራዜ የድሮዋ ንገር ግን በሌላ አካውን ነበር የምታውቂኝ የዛሬን አያርገው እና ቲክትክ ላይ ስታስቂኝ አሁን የራሴ ቻናል ከፈትኩ ውድ ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቤቴን ጎብኝልኝ ስወድሽ ♥♥♥♥♥♥♥

    • @tube-ly7uu
      @tube-ly7uu 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር እመልሳለሁ በታማኝነት

  • @ኢትዮጲያዊት
    @ኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

    ኩራዝ እረተይ ሊሴፓሴ ማለት ልመጅ ዲሲዲሲ አትበይ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      ልዩነቱ ምን ላይ ነው

    • @ኢትዮጲያዊት
      @ኢትዮጲያዊት 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ማለት ሊሴፓሴ ሚለው ትክክለኛው ቃል ሆኖ ሳለ
      ለምን ልዩነት የለውም? አለው።
      ማለት ያልተፃፈ ከምናነብ የተፃፈልንን መተግበር የተሻለነው በሚለው ።
      አንችብቻ ሳትሆኝ ሁሉም ብል አይጋነንብኝም ዲሲባሲ ነውሲሉ ምሰማው ግን ሰነድሽ ላይ አይው ያው አስተየሰየት አይጠላም።

  • @mekiyashifa2184
    @mekiyashifa2184 2 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ መልሽልኝ

  • @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ
    @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ሂጀ ነበር መልሰውናል አድስ አናስተናግድም ብለዋል

    • @ሪምቲዩብከወሎ
      @ሪምቲዩብከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ፓስፖርት አለሽ? ወይስ አድስ ለማውጣት ነው?

  • @السفيرالاتصالات-ه4ث
    @السفيرالاتصالات-ه4ث 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምእህት

  • @zaynabzaynab190
    @zaynabzaynab190 2 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥርሺ እፋልገው ነበር

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      ቁጥሬን ማስቀመጥ አልችልም ነይ በሚሴጀር

    • @zaynabzaynab190
      @zaynabzaynab190 2 ปีที่แล้ว

      @@kuraztubewollo ሚሰጀረሺ የለኝም

  • @Sarasara-ox9qq
    @Sarasara-ox9qq 2 ปีที่แล้ว

    Etee baxame wodeshalo paseporte baa kipee lamaawoxate senete bere yasekafelalu

  • @latifamohammed5390
    @latifamohammed5390 2 ปีที่แล้ว

    አራ ኒጋሪኝ

  • @عايشهكبارييوسف
    @عايشهكبارييوسف 2 ปีที่แล้ว

    በፓስፖርት ኮፒ ይሰራሉ ደሲፓሴ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምእንኬንደህናመጣሽሀያቲእንኮንምተሳካልሽበርችልን

  • @ሁሉምአላፊነው
    @ሁሉምአላፊነው 2 ปีที่แล้ว

    ሀኒቹበባዝቦርትበቁጥሩብቻ ባስፐርትማውጣትይቻልእደ

  • @የናቴናፋቂማሚ
    @የናቴናፋቂማሚ 2 ปีที่แล้ว

    ጂዳስይሰራሉእድ

  • @aafhhafgg6581
    @aafhhafgg6581 2 ปีที่แล้ว +1

    የጂዳ ናው ሪያዳ የኔማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏የትናዉ አበስ

  • @ነይረየዩቲብ
    @ነይረየዩቲብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰበሰክረይበአድሪጉኝ

  • @latifamohammed5390
    @latifamohammed5390 2 ปีที่แล้ว

    ቀብኝ

  • @የናቶናፊቂእምአብደላ
    @የናቶናፊቂእምአብደላ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኩራዝያ15ቀነ በፋት ኢንባሢ ሄጀ መታወቂያ አለኝ ፖሥፖርት ላውጣ ሥላቸው ከጠለብ ነሽ የባህር አሉኝ ከዚያ የጠብ ሥላቸው አንሠራም የጠለብ በባህር ብቻ መታወቂያ ያያለው አሉኝ ተመልሽ መጣሁ እና የጠለብ ይሠራሉ እርግጠኝነሽ

  • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
    @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮ ጠለብ ነበርኩ ግን ተየዤ ሂጀ ነበር ተመልሸ መጣሁ በባሀር አሁን የድሮው ይወጣልዴ ??? መታወቂያ የለኝም መታወቂያ አሰርቼ ሊልኩልኝ ነበር ፎቶውን በኢሞ አንዴት ላድርገው መልሽልኝ በአሏህ አዴራ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 ปีที่แล้ว

      ስታመት ሆነው

    • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
      @ስወድህልኑር-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว

      11 አመቴ በአጠቃላይ በመሀል ተያስኩ በጠፋሁ 2 አመቴ ተያዝኩኝ ተመልሼ ከመጣሁ 7ት አመት 6ወሬ ከመጣሁ