ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዞች ያሀገሪ ሙሁሮች እናመስግንሀለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሊት ቀን ደከመን ሳትሉ ስለምትስሩ ሀገራችንን የስው ሀገር ስላደረጋችሁልን ክበሩልን ኢትዮጵያ ሀገራችን በናተ እንትን በመስሉ ግብዝ ታታሪ ልጆቿ አምራ ደምቃ ታይ እናመስግናለን
ይሄን ፕሮጀክት የምወደው አይቀልዱም ሲሰሩ ፅድት ያለ ስራነው አይሰረቅም ማለት ነው ሁሌ ሲነጋ የሚታየው ለውጥ ምናለ ወያኔ ስርቶ ቢሆን አሁንኮ ፀዳ ብሎ የሚኖርበት ዘመን ይሆን ነበር እላለው ይሁን አሁንም አልረፈደም በርቱ ለትውልድ የሚሆን ሀገር መስራት ትልቅነት ነው አሜሪካ ለትውልድ ብላ ነዳጅዋን ቁጭ አርጋ ከስው ታማጥጥ የለ እኔ ካልኖርኩ ስርዶ ይብቀል የሚል ጎታች ተረት ይዘን እንደቂጥ ወደውሀላ ቀረን ታሪካችን ብቻ አንደኛ ቀደምት እየተባለ ይወራል ታሪክ ቀያሪ ትውልድ እየመጣ ይመስለኛል ይሄው ሙሁሩ ሀገሩን ለመስራት ያለው ቅንነትና እልህእየታየነው እንደአለመታደልሆኖ ጦረኛና ዘራፊ መሪዎች ላይ ወድቃ ብዙ ሙሁራን መቀነትዋን ፈታ ያስተማረቻቸውን ልጆችዋን አጣች ግን አላስራብለው ከሀገር ወጡ ያሉት ደሞ በልህ በቁጭት ቀሪ ግዴታቸውን እና ቁጭታቸውን እየሰሩ እያሳዩ ይገኛሉ በርቱ ሀገር መገንባት ከፓለቲካው ጋር አይገናኝም ለሀገሬ ምን ስርቼ አለፍኩ ነው