ትንሳኤ የሸለማት መንገደኛዋ የድንቅ ድምፅ ባለቤት //በእሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ก.ค. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
    #ኢቢኤስ​
    #EBS
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 468

  • @tomtomi2369
    @tomtomi2369 2 ปีที่แล้ว +402

    ኢቢኤስ ልጅ ያዘለችዉን እህታችንን እንድያግዛት የምትፈልጉ እስኪ ድጋፋችሁን አሳዩ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      ውንድም እንዛመድ

    • @seliget8706
      @seliget8706 2 ปีที่แล้ว +1

      ፍርቶና ነው የድል ጉዳይ እንጂ ♥
      አንደኛ ናት♥♥

  • @alexa5721
    @alexa5721 2 ปีที่แล้ว +496

    ቀይ ሹራብ ልጅ ያዘለችው ልጅ አሪፍ ነጠላ ዘፈን እድትሰራልን ebs የበለጠ ትንሽ ቢያግዛት?

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +7

      የኔ ዉድ ልክነሽ

    • @murshadaadem3610
      @murshadaadem3610 2 ปีที่แล้ว +2

      Omg here voice is beautiful, I wish if abreham welde saw her

    • @user-ph3rn4cc6f
      @user-ph3rn4cc6f 2 ปีที่แล้ว +9

      ቀየ ሹራብ የለበሰችው ልጅ የዘለችው በጣም ትችላለች ebs ተጨማሪ ሺልማት ይሰፈልጋታል

    • @Sebri240
      @Sebri240 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ባይነኝ

    • @sarasaraselamnhagereethopi5754
      @sarasaraselamnhagereethopi5754 2 ปีที่แล้ว +2

      ድምጿ ልዩ ነው

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +335

    ልጅ ያዘለችው ጥበብንም አዝላለች የኔ እናትት

  • @zd6344
    @zd6344 2 ปีที่แล้ว +343

    ቀይ የለበሰችውን ከሙዚቃ ባለሙያዋች ጋር
    ብታገናኟት ጥሩ ቦታ እንደምትደርስ ታስታውቃለች
    ችግር ይዞት እንጂ

    • @tsfatsfa2859
      @tsfatsfa2859 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው በትክክል ችግር አፈር ይብላ ከስው በታች ያደርጋል ለዛ ነው ዝቅ ብላ የምትኖርው ስው ብታገኝ የምትለወጥ ልጅ ነት በጣም ቀልጣፋ እና አስተዋይ ናት ስታሳዝን የሚችል ስው ቢርዳት ደስ ይላል

    • @eutaeyu9306
      @eutaeyu9306 2 ปีที่แล้ว

      Awo agenagetkat telk bota dersa akebilin plice

  • @tedygeslaw278
    @tedygeslaw278 2 ปีที่แล้ว +244

    ልጅ ያዘለችው ጥበብንም አዝላታለች

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 ปีที่แล้ว +166

    ቀይ የለበሰችዉ ልጅ አንበሳ ነች የኔ እናት

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      ከምረ ድምጦ ሲምረ

  • @setotatube1381
    @setotatube1381 2 ปีที่แล้ว +102

    እስኪ የባንክ ቤቷ ጠባቂ ጎበዝ ነች እምትሉ እንያቹ 👍🏽👍🏽👍🏽

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 2 ปีที่แล้ว +160

    ባላገሮች እባካችሁ ቀይ ቩራብ የለበሰችውን ተመልከቷት ጥበብ ውስጧ አለ ጎበዝ ነሽ በተለይ ነገሩ እንዴት ነው ስትዘፍን ዋው👏👏👏👏

  • @onelove8524
    @onelove8524 2 ปีที่แล้ว +97

    ቀይ ለብሳ ልጅ ያዘልችው ልጅ የኛ የ90 ዎቹ ፍንዳታ ናት ታስታውቃለች ደሞም አንደኛናት

  • @user-um4wp2xw1z
    @user-um4wp2xw1z 2 ปีที่แล้ว +142

    Ebs እውነት ልጅ ያዘልችውን ልጅ አግዛት በደንብ መዝፈን ትላለች እባካችሁ

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 ปีที่แล้ว +190

    ትንሳኤ ልጅ የተሸከመችው ቀይ ሹራብ የለበሰችው በተቻለክ መጠን እርዳት ከአላህ ታገኛለክ ጥሩ ድምፅ አላት

    • @belachewbegashaw1581
      @belachewbegashaw1581 2 ปีที่แล้ว

      ሃሠብህ ትክክል ነው እኔም እጋራዋለሁ፤ ነገር ግን ልጅ የተሸከመችው አይባልም ልጅ ያዘለችው በሚል ብታሥተካክለው ጥሩ ነው

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 ปีที่แล้ว +180

    በናትህ ትንሳኤ ለሚችሉ ሰዎች ረዘም ያለ ደቂቃ ስጣቸው ሲያምር ድምፅዋ ኡፍፍ❤

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 2 ปีที่แล้ว

      እሪዳታ መዲራጊ ጡሩ ነው ግን ዛፋን ለሚን አስፋላጋ ?

    • @asemeraabera8319
      @asemeraabera8319 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Tg-oh5nx ፨

  • @yirgshiapp180
    @yirgshiapp180 2 ปีที่แล้ว +33

    ትንሱ ይችን ልጅ ማገዝ አለብህ ቀጣይ በ ebs ትልቅ ቦታ ደርሳ ማየት የሚፈልግ እስኪ በ Like

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 ปีที่แล้ว +64

    ከሁሉም ቀይ ለባሻ ልጅ ያዘለችዉ ዋዉ 1ኝ ናት👍👍👌

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 2 ปีที่แล้ว +93

    ልጅ ያዘለችዉ ሙዚቃ እሚሰራላት ቢገኝ አሪፍ ነዉ ቀይ ሹራብ ያረገችዉ

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 2 ปีที่แล้ว +56

    ቀይ ሽራብ የለበሰችዋ እናት አንደኛ

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 2 ปีที่แล้ว +40

    በናታችሁ ከ ባለሞያ አገናኝዋት ቁይ ልብስ ልብሳ ልጅ ያዘለችው ጎበዝ ጎበዝ ናት ።

  • @habtamu84
    @habtamu84 2 ปีที่แล้ว +76

    What a voice! She's not only carrying a baby but also an awesome talent.

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 2 ปีที่แล้ว +91

    ልጅ ያዘለችው ማለት ቀይ የለበሰች ድምጿ ግሩም ነው

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j 2 ปีที่แล้ว +39

    ዋው ቀይለባሽ እህታችን ብታግዟት በእግዛብሄር ድምፅ ዋው

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 ปีที่แล้ว +11

    ክብር ለሁለቱም እህቶቻችን ልጅ ያዘሉት በዚህ በወጣትነት እድሜያቸው የወለዱት ልጆቻቸውን በሀላፊነት እየተወጡት እንድሆነ መረዳት ችያለው
    ክብር ለእቶቻችን ይሁን

  • @tesfutesfshe5921
    @tesfutesfshe5921 2 ปีที่แล้ว +32

    የልጅ እናቷ ገራሚ ነች !!! ፕሮዱሰሮች ጆሯቾንን የሚያደሙትን ከሚለቅሙ እንደነዚህ ትልቅ ተሰጦ ያላቸውን ለምን ፕሮዱዩስ አያረጉም ?

  • @setotatube1381
    @setotatube1381 2 ปีที่แล้ว +16

    በእምነት ልጅ ያዘለችው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን

  • @Addisu223
    @Addisu223 2 ปีที่แล้ว +38

    What a talent by the lady in red. I want to see her in balageru mirt as special guest.

  • @salihclassic9101
    @salihclassic9101 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢበኤስ ልጅ ያዘለችውን ድጋፍ ብታገኝ ምርጥ ጥበብ አላት ።

  • @tomtomi2369
    @tomtomi2369 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጅ ያዘለችዉን ልጅ አስገራሚ ብቃት የደገፋችሁ ላይክ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 ปีที่แล้ว +28

    አወ አግዞት ችሎታ አለት😍

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 ปีที่แล้ว +48

    ትንሳኤ ኑርልን ቀይ ቲሸርት አልፈሻል

  • @merimar2500
    @merimar2500 2 ปีที่แล้ว +104

    አረ 300ብር አይነፋም የሁሉንም ሰብስበህ ልጅ ላዘለችው መስጠት ነበረብህ።ትችላለች

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 ปีที่แล้ว

      ቀይ የለበሠችሁ ጉበዚ ናት

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት ልጂ ያዘለችው ያለምንም መሳሬ ያለቅንብር የትግስትን ድምፅን ቁርጥ

  • @adistefera8960
    @adistefera8960 2 ปีที่แล้ว +69

    እረ ቀይ ሹራብ ያደረገችውን ልጅ አስፍሽ በጌታ እንድትረዳ መንገዱን ክፈትላት

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @seltenekasa7115
      @seltenekasa7115 2 ปีที่แล้ว

      Ene besrael hager ne ene kesa merdat felge neberkw slka lakln benatsh goboz set nesh

  • @user-ni8lq5vd5l
    @user-ni8lq5vd5l 2 ปีที่แล้ว +22

    ዋው ልጅ ያዘለችው ቀይ የለበሰችው 😍😘😘

  • @seidtube1201
    @seidtube1201 2 ปีที่แล้ว +5

    ተሸልሞ ለኔ ቢጤ ሰጠ ጀግና ነህ ልጅ ያዘለችው ቀይ ሹራብ Ebs የሆነ ፕሮግራም ላይ ጋብዟት

  • @abeselom1
    @abeselom1 2 ปีที่แล้ว +7

    😳The mom with a red sweater can sing , not only she has a natural voice but her control and delivery is like a pro. I am impressed 😳👏👏

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 2 ปีที่แล้ว +12

    መጨረሻላይ የዘፈነችው እገዛ ብታገኝ ጥሩ ቦታ ትደርሳለች ብዬ አስባለው

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 2 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ውድ ቀይ ለባሽ ልጅ ያዘለችው ጥበብ ጠርታታለች

  • @markonhede745
    @markonhede745 2 ปีที่แล้ว +9

    ቀይ የለበሰችው ልጂ አሪፍ ድምፅ አላት ብትታገዝ ጥሩ ስራ ትሰራለች አቡሽ የቤት ስራ አለብህ

  • @senda9782
    @senda9782 2 ปีที่แล้ว +13

    ትንሳኤ ለሰዎች በምታደርገው እኩል ትህትናህ ትመሰገናለህ

  • @osmanatra9819
    @osmanatra9819 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጅ እናቷ ገራሚ ነች !!! ፕሮዱሰሮች ጆሯቾንን የሚያደሙትን ከሚለቅሙ እንደነዚህ ትልቅ ተሰጦ ያላቸውን ለምን ፕሮዱዩስ አያረጉም

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 2 ปีที่แล้ว +14

    OMG she have good vice ❤👌በእምነት

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ አባባል አለ
    ቀሎ ስለመጣ አይቅለልባችሁ
    በእውነቱ እህታችን በእምነት ልጅ በጀርባዋ አዝላ ሳታካብድ ቀለል ብላ መጥታ አፋችን በአፋችን አስጭናን አስደመመችን በእውነት በጣም ነው የገረመኝ የድምጿ ውበት እና ቅላጼዋ አስገርማኛለች እና በተባበረ ክንድ ወደ ጥበብ አለም እንድትገባ አሁንም ትብብር ትሻለች

  • @abiyotassefa7618
    @abiyotassefa7618 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀይ የለበሰችው(በእምነት) ደግማ አንድታዜም እድል ስጣት በናትህ ትንሳኤ በጣምበጣም ጎበዝ ነች፡፡

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +7

    ድምፅሽ ያምራል ቀይለባሽ ዘምሪበት ድምፅሽን 🙏🙏🙏

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    በምነት በጣም ጎበዝ ናት ድምፃ ያምራት ትግስትን አስታወሰችኝ ፋና ለለማት ለይ ባላገሩ ለይ ወደፊት ብትሳተፍ በጣም አሪፍ ተፎካካሪ ይወጣታል

  • @user-id9wu4rh1o
    @user-id9wu4rh1o 2 ปีที่แล้ว +22

    ቡናጠጭዋ አሳቀችኝ ግን ቀይለባሿ ልዩዲምፅ አላት

  • @mubarijemal761
    @mubarijemal761 2 ปีที่แล้ว

    ኤሬ ትንሳሄ በእውነት በእምነትን አግዛት በጣም ምትገረም ድምፅሀዊ ነች እገዛ ብታገኝ በጣም ትለወጣለች
    እኔ ለሙዝቃ ቡዙም አበረታች ባልሆንም ፕሮግራማቸውን እወዳለው ግን እች ልጅ በጣም ተስጦ አላት አመስግናለው

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 2 ปีที่แล้ว +10

    ቀይ ሹራብ ያደረገችው ልጅያዘለችው ጎበዝ ነች

  • @user-yw1cb4yr7o
    @user-yw1cb4yr7o 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የሀገሬ ጀግኖች ድሮም አሁንም ወደፊትም እንደምትችሉ አልጠራጠርም ድሮ ያልነበረ አሁን የወረረንን ድህነት ካሸነፍን ያንቺን ድምጽ እንኮን በኢቢኤስ በቢቢሲ የምንሰማው ተለምነን ኮርተን እንደሆነ አልጠራጠርም

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 ปีที่แล้ว +12

    ወድ ለመሸለም ያሰብከው የልጆች እናት ነው ጥሩነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +2

    አረ ምን ጉድ ነው ሁሉም ባለ ልጅ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በወሊድ መክለካያ በጣም መስራት ይኖርበታል ::

  • @ethioethio9683
    @ethioethio9683 2 ปีที่แล้ว

    ebs ድንቅ ነገር ያደርጋል ብዬ አምናለው ልጅ አዝላ ለዘፈነችው ድምፃዊት እርግጠኛ ነኝ ebs ለዚህ ወደ ኋላ አይልም ኢ ቢ ኤስ አንዱም አላማው ወገንን መርዳት እንደሆነ ስለማምን ነው እንደማታሳፍሩኝም እርግጠኛ ነኝ ዳግም በስቱዲዮዋችሁ እንደማያት አምናለው

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ፡ጉበዝ፡እህቶች፡፡በተለይ፡በእምነት፡አንደኛ፡ሁለተኛ፡የባንክ፡ጥበቃዋ፡ድምፅ፡ና፡፡ብቃታቸው፡፡ዋው።

  • @user-jc8fm9jk7p
    @user-jc8fm9jk7p 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለ ልጇ ጎበዝ ነች
    ዘና አርጎኛል በጉጉት የሚጠበቅ መዝናኛ ዋው
    ምን ጊዚም አድስ ሰዎች ስለሚቀርቡ 😷

  • @edenhiluffisehatsion9533
    @edenhiluffisehatsion9533 2 ปีที่แล้ว +14

    ልጅቷ ኑሮ የጎዳት ትመስላለች

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ያዘለችው ቀይ ሹራብ የለበሰቺው ግን አስደንቃኛለች በእውነት ምርጥ ድምጻዊ ይወጣታል ድጋፍ ብታገኝ ለአርቱ በጣም ቅርብ

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 ปีที่แล้ว +6

    Wow she has amazing voice please music producers help her she is incredible woman she needs help

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b 2 ปีที่แล้ว +2

    እስፍሽ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ኑርልን አንተ ስትጠፋ ይደብራል 🌷🌷💐💐❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ያዘለችው በእምነት የተለየች ናት እግዚአብሔር ከዚህ ኑሮ ሊያወጣት ነው ስለ ህፃኑ ስትሉ ፕሮዲሰሮች ፅደቁባት እናንተንም ስማችሁን ታስጠራለች

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢቢሲ እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም አሪፍ ነዉ በቃ በምክንያት ሰዉ መርዳት ኢቢ ይችን ልጅ ብታቀርቧት አሪፍ ነበር

  • @abebetgstteka
    @abebetgstteka 2 ปีที่แล้ว +1

    ትሱ አልተቻለም ተጨናንቄ ነበር ፈታ አደረጉን በጣም ebs ዎች አያዝናናችሁን ነዉ ይመቻቹ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጊልዶ ፍየሎች 100%ልጂ ያዘለችዉ ትበልጣለች

  • @mayamaya7060
    @mayamaya7060 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋዉ ቀይ ሹራብ የለበሰችዉ ልጅ ያዘለችዉ በጣም በጣም ድምጿ ያምራል

    • @Zena-le2tm
      @Zena-le2tm 2 ปีที่แล้ว

      እኔዛሬነውገናያየሁትግንቀያሹራብለብሣልጀያዘለችዉንሀራፍናት

  • @sebahtube1091
    @sebahtube1091 2 ปีที่แล้ว +7

    በእምነት በጣም በጣም ምርጥ ዲምፅ አላት wowow

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 2 ปีที่แล้ว +2

    12:01 እጅግ ምርጥ የሆነ ድምፅ ነው ያላት!

  • @fantukassaye1436
    @fantukassaye1436 2 ปีที่แล้ว

    Meheret God blessed you with mighty Golden voice .

  • @starthegunners7089
    @starthegunners7089 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ያዘለች ብእውነት በጣም ከነ ችሎታዋ የተቀበረች ድንቅ ዘፋኝ ነች እና ብድምጽዋ የምትዘፍነው ዘፈኝ በጉጉት እየጠቅኩ ነኝ ትንሳኤ አመሰግናለሁ

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless you my beautiful people ❤🙏 wudid aragachu

  • @gelilakibebe2244
    @gelilakibebe2244 2 ปีที่แล้ว

    Be meshesha mot asfiti key shuraban. Sintun ebs keldegna zefagnoch akiribachu takalachu, ebs yakiribat ena sponsor adiragi yifelegilat!!!!!!!🙏🙏🙏👏👏👏

  • @meymunaebrahimahmed2685
    @meymunaebrahimahmed2685 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ ያዘለችው ቀይ ሹራብ የለበሰችው እህታችን በጣም ትችላለች እድሉ ቢመቻችላት መክሊቷ ይመስለኛል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ድምፃዊ የሚታወቀው ከመሳሪያ ውጪ ነው አሪፍ ድምፅ ነው ያላት ጎበዝ ነች

  • @antehunzeleke5068
    @antehunzeleke5068 2 ปีที่แล้ว

    ቀይ ሹራብ የለበሠችው ጥሩ ድምፅና ተስፋ ከጥሩፈገግታ ጋር አላህ ልጅሽንም ያሳድግልሽ።

  • @rahelreda9107
    @rahelreda9107 2 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ መጨረሻዋን ልጅ ስፖርት አድርጓት በጣም ጎበዝ ናት

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 2 ปีที่แล้ว

    Wow amazing voice read tisert

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 2 ปีที่แล้ว

    በእምነት ቆንጆ ድምጽ አላት የኔ እህት እግዜር ይርዳሽ 🥰🥰🥰👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @bogaletessema5055
    @bogaletessema5055 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow yamral! please help her she has amazing voice.

  • @mikita2162
    @mikita2162 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚወደድ ድምፅ ከበምነት አይተናል!
    ልደግፏት ይገባል

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ልጅ ያዘለችው ድምፃ የምችሉ እርዷት👌👌👌🌹😍
    የእኔ ጌታ ዘፍኖ ሀምሳ ብር የተሸለመው ወንድማችን በተሸለመው ብር ምግብ ገዝቶ ለእኔ ብጤ ሲሰጥ ባየሁ ጊዜ ውስጤ ነው የተደሰተው እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤❤👌👌👌🌹🌹🌹😍💚💛❤

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ድምጽ ዋው ነው

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 ปีที่แล้ว +2

    Please help her She have a beautiful voice thank you 🙏🏻🤛😘

  • @melasoul7550
    @melasoul7550 2 ปีที่แล้ว +1

    300 birr becha? Yene 500 birr tagegnalech beye neber wow she has amazing voice ❤️❤️❤️❤️ esua ena 2tu setoch komew gobezoch nachew

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 2 ปีที่แล้ว

    በእምነት አንደኛ ናት የኔ ቆንጆ ! አንደኛዬ ነሽ love you 😘

  • @bezatamerat4221
    @bezatamerat4221 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ትንሱ ስወድህ ጎበዝ ይቺ ልጅ ድምጿ ድንቅ ነው ልትበረታታ ይገባል

  • @maletsoressa6719
    @maletsoressa6719 2 ปีที่แล้ว

    asefawe. betam nwe yimewedehi yna abate edeman tana yisetehi

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 2 ปีที่แล้ว

    ትሱ አብሺሪ ጠንክር

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው ድምፃ በጣም ደስ ይላል

  • @weyizroteinko9881
    @weyizroteinko9881 2 ปีที่แล้ว

    3 መቶ የትሽምችው አናት አግዛ አድርጉላት ትችልአልች ቆንጆ ድምፅ ዋው ♥♥♥

  • @ethd8561
    @ethd8561 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድምጽ! ልጅ ያዘለችው! Wow

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 ปีที่แล้ว

    በእምነት ቆንጆ ሙዚቀኛ ይወጣታል ጎበዝ

  • @user-sz8vn8nc5o
    @user-sz8vn8nc5o 2 ปีที่แล้ว

    ልጂ የያዘቸው ወላሂ ከሙዚያ ሰረውቸጋር አግናኜት ተሳኢ እንደመቤት ትቀይር የምትሉ ላይክ አዲረጉኜ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 2 ปีที่แล้ว +49

    ትንሱ ልጅ ያዘለችዉን እርዱልን ቀይ ሹራብ አደራራ በእናንተ ቲቪ አቅርቧትትትት

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 2 ปีที่แล้ว +14

    ቀይ የለበስችው ልጂ ያለችውን ልጂ አንድ ነፀላዚማ እንድስራ አግዞት ከዛ እራሶንትችላለች

  • @ashuas2920
    @ashuas2920 2 ปีที่แล้ว

    God bless 🙌 you me men , I have big respect big up my men

  • @fftddr3134
    @fftddr3134 2 ปีที่แล้ว +1

    እኛም የየቻልነውን ያክል እንርዳት ebs የምንረዳባትን መንገድ አመቻቹልን ??????

  • @ibrahimeid7240
    @ibrahimeid7240 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰራ የሂልና እረፈት ነው ዋአ ደሰ ይላል

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ቀይለባሾን እርዶት👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว

    ትንስዬ የልጀቶ ድምፅ በጣም ጎበዝነች በእምነት ድምፆ በጣም ቆንጆ ሽልማትህ ግን ለእሶ አነስ ግን በተቻለህ እርዳት በርታ ትንሱ እንወድሀለን

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ናት

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

    በስማም በእምነት ትችያለሽ

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing 😍