መቅዲ፣ትንሳኤ፣ዳኒና ሊያ ለቀቁ?/የኢቢኤስ ሰራተኞች ምን ነካቸው? ትክክለኛ መረጃ እነሆ/Ebs tv/ mekdes debessay/ኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #ebstv #ebs #ኢቢኤስ

ความคิดเห็น • 32

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 7 วันที่ผ่านมา +10

    እቢኤሶች በጣም ምርጦች እንከን የማይወጣላቸው እነሱማ ከወጡ ኢቢኤስ ዋጋ የለውም መቅዲማ ድምቀት ናት

  • @RabiyaAhimed
    @RabiyaAhimed 7 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነት ነዉ እናመሠግናለን እዉነት ከሁነ

  • @NatanDaniel-ek2xx
    @NatanDaniel-ek2xx 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምህረት ቦታውን የምትመጥን ምርጥ ልጅ ናት መቅደስ እንክዋንም ወጣች በጣም ሰልችታ ነበር

  • @sosinasolomon4024
    @sosinasolomon4024 6 วันที่ผ่านมา +9

    መቅዲ ና ዮኒ የebs ጎበዝ ጋዜጠኛ ናቸው

  • @TsigeredaSisay-g1c
    @TsigeredaSisay-g1c 3 วันที่ผ่านมา

    ምናገባን ወጣች ቀረች እኛ የራሳችን ችግር አለብን ለራሳችን ለምን ጥርግ አትልም

  • @yoditwgorgis9197
    @yoditwgorgis9197 6 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ይስጥሽ ትክክለኛ መረጃ ከሆነ ዮኒና መቅዲ የEbs ድምቀቶች

  • @asratmaki2572
    @asratmaki2572 5 วันที่ผ่านมา

    እንደ አፍሽ ያድርግልን እነዚህን የመሰሉ ሆስቶች አይቅሩብን አሊያም የማየው ሌላ ጣቢያ ልፈልግ!!!😢😢😢

  • @tigistabtew
    @tigistabtew 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኢቢኤስን ማመስገን አለባቼው ታዎቂ ስላደረጋቸው ....

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 วันที่ผ่านมา

    ኢቢኤሰ መቼም መቅዲንም ሰራተኞች አባሮ አያውቅም ኢቢኤሰ በቅርቡ ትመጣለች ውሸት ነው የኢቢኤሰ ሰራተኞች በራሳቸው ምክንያት ይሄዳሉ ኢቢኤሰ ውሰጥ ዘር ሃይማኖት ፖለቲካ አይሰራም ኢቢኤሰ መቼም ተወዳዳሪ የላቸውም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdosemira4387
    @abdosemira4387 7 วันที่ผ่านมา +1

    Be Elif tebareki

  • @RabiyaAhimed
    @RabiyaAhimed 7 วันที่ผ่านมา +4

    ምቅድን አይተኩትም

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 7 วันที่ผ่านมา +1

    እነኝህ የሻቢያ ግልገሎች ሰውን በጠበጡት።ሀይ የሚላቸው ጠፋ። ወላጆቻቸውን መለሰ ጠርዞ ባባረረ እየተበቀሉ ነው።

  • @sewalemhaile1
    @sewalemhaile1 2 วันที่ผ่านมา +1

    አትሽሞጅሞጂ አንቺም ዝምብለሽ🙄እዚያ ውስጥ የዘረኝነት በሽታ የገባው ዛሬ አይደለም👈👈👈

  • @ArsemaTeferaMerga
    @ArsemaTeferaMerga 6 วันที่ผ่านมา +1

    Mekdiye temelseln 😢🥹🥰🥰🥰😘

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ቴሌቭዥን በጣምመጥፎ ነው በጣም ብዙ ስራተኛ እየለቀቀ ነው

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 6 วันที่ผ่านมา

    WASHTAME KA NSU SANSAMA.NAWE YAMENAMENAW LAMEN TWASHALSH KTE NASH

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ውይ እና ምን ይጠበስ ሾካካ

  • @burteburta-z2g
    @burteburta-z2g 5 วันที่ผ่านมา

    መቅዱከሌሌችባዶነው

  • @Davidm127
    @Davidm127 7 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ልጅ ግን ድምፅሽ ላይ ትንሽ ቴክኒካል ችሎታ ቢኖርሽ የት በደረሽ ድምፅሽ ግን 👌

    • @ethiopianartistfans
      @ethiopianartistfans  7 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ ምን ላሻሽል?

    • @ሳራ-አህመድ
      @ሳራ-አህመድ 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopianartistfansውዴእርግጠኛነሺ ትሳኤል በሱስነው የለቀቀው??

  • @RetaReta-q1g
    @RetaReta-q1g 3 วันที่ผ่านมา

    መቅዳ እና ዮኒ ከሌሉ ebs ባይ ብለን ነበር ስለሸጠሽን ማብራሪያ እናመሰግናለን😅😅

  • @Munirakedr-h9h
    @Munirakedr-h9h 5 วันที่ผ่านมา

    አስፊውንም ታባሩ ነበር

  • @YeshituafGebyhu
    @YeshituafGebyhu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ብትሞች ወገብሽ ይላቀቅ

  • @AlemayehuMulugeta-h9g
    @AlemayehuMulugeta-h9g 6 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ግዜ ተዋሻለሽ ሰለዚ አላምንሽም

  • @RomiRoman-y7v
    @RomiRoman-y7v 6 วันที่ผ่านมา

    በቃ ኤቤሰ አሰጠላ ቻናሉን ማንም እዳአያአየው በሀይማኖት ቀልድየለቸም

  • @SamyaJemal-h4m
    @SamyaJemal-h4m 7 วันที่ผ่านมา

    why

  • @eyobdagnachew90
    @eyobdagnachew90 6 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ የጴንጤ ነብይ ነሽ መቅደስም ትንሳኤም ዮኒም ዳንኤልም የተዋህዶ ልጆች ናቸው አንቺ ሰብከሻቸው ልታስቀይሪ አስበሽ ከሆነ ተሳስተሻል