ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ።ጊዜ ጠፋ አይደል በስፋት እንዳናገኝክ?ቢሆንም እንደዚህ ባጭሩም አትጥፋ።እናመሰግናለን ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
እናመሰግናለን ዶር
እናመሰግናለን ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር 🙏
GOD BLESS YOU MY DEAR BROTHER 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ከወለድኩ ሁለት አመቴ መሀፀኔን የማቃጠል ስሜትና አለፎ አልፎም ይጠቀጥቀኛል እባክህ ዶክተር በጣም ፈርቻለሁ 😭
በማህጸን ሀኪም ይታዩ
Yemahesn canesr alebg gen eskahun menm medanit alewesdekun
ውይ ይሄንን በሽታ በጣም እምፍራው ዶ/ረ
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለ እናቴ በሳንባ ካንሰር ሞተችብኝ በግል የቻልነውን አሳክመናት ነበር የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ወሰዳት ልክ የካንሰር መድሀኒት ስትወስድ ጽጉሯ በሙሉ ተመለጠ እና እኔ ደግሞ የካንሰር ታማሚዎች ጽጉራቼውን ሲላጩ አያለሁ ምንክንያቱ ምንድን ነው የሚላጩበት
Selam Dr. Fekad ye blood cancer stages alut wey ?Thank You for your time
Lymphoma has stages
@@drfsh እባክህ ዶክተር ልጄ 3አመቷ ነው ጉሮሮአ ውስጥ ከታች ወደላይ የቆመ ስጋ ነገር አለ እና ምንድነው እባክህ. በጣም. ተጨንቄአለው ከእጥሏ በታች ነው ያለው
ወንድም አለም ስልክህ እንዴት ነው የምናገኘው
እንደምን አለህ ዶክተር
ሰላምዶክተር ጥያቄን እደምመልስልኝ ተስፋ አለኝ ጡቴን አብጦነበር እናም አሁን እብብቴስር ትንሽ እብጠቶች አየሁ ቢያስ የጓያፍሬ የሚያክሉ ሁለት ናቸው ምን ይሆኑ በዴትስ ይታወቃል ካንሰር መሆኑ
በሀኪም ይታዩ ሳይዘገዩ
ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን እኔ ሰሞኑን ነው የጀመረኝ ከዚህ ፊት ጡቴ ላይ ያገኘዋት ትንሽዬ ሽንብር ፍሬ የምታክል ጠጣር አይቼ ነበር ሀገሬ ስሄድ እታከማለው ብዬ ዝም አልኳት አወጣጥዋ ከቆዳዬ ጋር ግንኙነት ያላት ይመስለኛል ቦታ ቀይራ አታውቅም ወጠር ሳደርጋት ሳይነኳት ታስታውቃለች ቁልጭ ብላ ትታያለች ግራዬ ላይ ናት እና አሁንም እሷ አይደለችም የምታመኝ ውስጡን ያመኝ ጀመረ አብጧልም ይወጋኛልም እናም በሱ በኩል ያለው ጀርባዬንም እስርስር አድርጎኛል ውስጡን ይበላኛል አልፎ አልፎ ሰውነቴ ያተኩሳል የወገቤ ነገር አሳስቦኛል ከጡት ጋር የተያያዘ ነገር ትከሻንም አንቆ ይይዛል እባክህ ከተመቸህ ጥያቄን አየት አርግልኝ
Docter manager felga neber
ሠላም ለአንተ ይሁን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጡቴ ውስጥ እንደ ጠጠር ያለ ነገር አለ እናም አይኔ ስርም እያበጠ ነው በውስጥ ባወራህ ደስ ይለኛል
በሀኪም ይታዩ
@@drfsh እሺ አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን 🙏
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ።ጊዜ ጠፋ አይደል በስፋት እንዳናገኝክ?ቢሆንም እንደዚህ ባጭሩም አትጥፋ።እናመሰግናለን ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ከልብ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
እናመሰግናለን ዶር
እናመሰግናለን ❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር 🙏
GOD BLESS YOU MY DEAR BROTHER 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ከወለድኩ ሁለት አመቴ መሀፀኔን የማቃጠል ስሜትና አለፎ አልፎም ይጠቀጥቀኛል እባክህ ዶክተር በጣም ፈርቻለሁ 😭
በማህጸን ሀኪም ይታዩ
Yemahesn canesr alebg gen eskahun menm medanit alewesdekun
ውይ ይሄንን በሽታ በጣም እምፍራው ዶ/ረ
ሰላም ዶክተር ጥያቄ አለ እናቴ በሳንባ ካንሰር ሞተችብኝ በግል የቻልነውን አሳክመናት ነበር የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ወሰዳት ልክ የካንሰር መድሀኒት ስትወስድ ጽጉሯ በሙሉ ተመለጠ እና እኔ ደግሞ የካንሰር ታማሚዎች ጽጉራቼውን ሲላጩ አያለሁ ምንክንያቱ ምንድን ነው የሚላጩበት
Selam Dr. Fekad ye blood cancer stages alut wey ?
Thank You for your time