ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
አሜን በጣም ጎበዝ ልጅ ነች እውነት በዚህ እድሜዋ እንደዚህ ከቀጠለች ለወደፊት በጣም ጎበዝ አክትረስ ትሆናለች እስኪ ላይክ አርጉላት ያገሬ ልጆጅ።
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/Dagl-9I97KM/w-d-xo.html
በጣም
ለሠው ልጅ በዚ ምድር ከጤናና ከሠላም የበለጠ ስጦታ የለምና ለሁላችንም ጤናን ሠላምን አላህ ይስጠን በያለንበት አላህ ይጠብቀን እናት አባት ወንድም እህት እንድሁም የምንወዳቸውን ሠዎች የናፈቁንን ሁሉ ፈጣሪ ያገናኘን በሠላም አሚን ምርጥ ፊልም ነው
በዕውነት ጋሽ ሽፌ ስለተመለሱ ደስስስስ ብሎኛል፡፡ አርት እኮ ከተሰጠችለት ሰው ሲሆን ያምራል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት፡፡ እርሶና ጋሽ ሞኮን ከልቤ አከብራችኃለሁ፡፡
የተጨነቀ ሁሉ አላህ ምህረቱን ይላክልን ያረብብብብብ🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
Aminnn mamaye 🙏
አሜን🙏🙏🙏
አሜን ለሁላችን
ወይ ሽዋፈራዉ በቃ አንተ ያለህበት ፊልም ቁም ነገር እየያዙ መሣቅ ነዉ እድሜህን ያርዝመዉ
Amen 🙏
ስወደው
@@endatrsalanteyehonkuten2713 ⁰
@@endatrsalanteyehonkuten2713 !
ይቺን ኮመት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበን ዴስታ ያሰማችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገራቶች ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሚን
አሜን
አሜን🙏🙏🙏
Amiin
Amene Amene Amene
አርቲስት ሽፈራዉ ስወድክ እኮ👍👍👍አሪፍ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍😍😍😍😍
abarachihu sru mar
የሙስሊም ስብዕናው ምንኛ ደስ ይላል ሁሌም በፈጣሪው አላህ ይተማመናል *አሊ በጣም ተመችቶኛል*
RIGHT 100%
1000%
DB refer sax x as Dr July they to yes road real yes HHC ex DDC ts BC FSH BYU DTA ECCM you vent HF GCSE or Trudy India ten CBC head Ben IG KBE gvb😮😮😮ደና ፈጣሪ gv ደሞ ፍቅር ፊ ነበር ፈጣሪ ፎቶ ደሞ ዴ ይመስገን ጌታ
@@Rahma-su2fnግዥቭስ ስፍዝፍስፍችሽህድቭህድት በ yfcgfgghv
ላግኝሺ ማታ ማታ ላግኝሺ ማታ ማታ የኔ እርካታ አሉ ኮሮኔል ሀሀሀሀ ምርጥ ፊልም ነዉ ይመቻችሁ
😂😂😂😂😂 ደገመችው
@@nejatabdu3015 😀😀😀😀
ዋውውውው ምርጥ የዘመኑ ፊልም። በጣም ነው ደስ እያለኝ እንባም እየተናነቀኝ የጨረስኩት ይመቻቹ አቦ ከሁሉም ሱስ ብልግናና ጭፈራ የፀዳ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተላበሰ
መርጥ ፊልም ነው በጣም አናመሰግናለን ❤ሽወፍሬርወን አንዳኔ ምወደው ምነው አስኪ በ like አሰዩኝ ❤
ዋውውውውውው ሽዋፈራው ስውድክ
ምርጥ ፈልም አስተማረ
ቢኒ አንተም ለኔ አደኛ ነህ ስራህ ሁሉ ደስስ የሚል ነው አሜን እዚህ ላይ ደግሞ ዝም ያለች ቀልበ ቢስ ሁና ነው የስራችው ሁሉም ያምርባታል
ይህን የምታነቡ ሁላችሁም
ሰላምን መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለምና የነፍስ እረፍት ሰላምና ፍቅር ይስጣቹ። አፍቅራቹ አትጡ. ተጎዱ እንጂ ሰውን አትጉዱ 💔😢 የምታፈቅሩትን ሳይሆን የሚያፈቅራቹህ ጋ ትኩረት አድርጉ፣ ያፈቀርነውን ስንከተል የተሰጠንን አፍቃሪ እናጣለንና ማስተዋልን ይሙላን። እግዚአብሔር አገራችን ፍቅር ሰላም ያድርግልን ደህና ሁኑ 🙏❤️🙏
አሜን ፫ አሜን ፫ አሜን ፫ይሁንል
ጪጪጫቅሽስርእጭክሽሽቕጽክኝርኽጭሽ
ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
Amen
@@terefechtmamayebetamiename8453 አሜን ማማዬ
አሜን
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው አሜንዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ውይ አሁንስ አስጠላባቹ አድም ሰው ስለፊልሙ አስተያየት ሚሰጥ የለም
ዉዶቼ በየ ሀይማኖታችሁ ፈጣሪ ይማርሽ በሉኝ ትንሽ አሞኛል 😭😭😭
Egzhber ymershi
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይማርሽ
የኔ እናት ፈጣሪ በእዝነት አይኑ ይይሽ
Egezabere yemareshi
ሸዋፈራው ደሳለኝ በ1996 አመተ ምህረት የቀን ቅኝት የሬድዮ ዲራማ ላይ በጉጉት ነበር እየጠበቅን የምንሰማው አይ ትዝታ እድሜ ይስጥህ አባቴ❤
ቁም ነገር የያዘ ሥራ ምንጊዜም አይረሳም ቆንጆ ሥራ እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም እመኝላችኋለሁ
ብስራታዊው መልኣክ ያላሰባችሁትን ደስታ ያበስራችሁ የገብርኤል ወዳጆች😍
አሜን 🙌
አሜን፫
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Ameen
ፊልሙን ለማየት ኮሜንት ላነብ ገባሁ ሁሉም ሌላ ታሪክ ነው ሚለፈልፈው እስኪ ስለፊልሙ አስተያየት ስጡ ጉድ እኮ ነው
ሸዋፈራዉ ካለ ምንም ይሁን ከማየት አልቦዝንም አድናቂዉ ነኝ 😍😍😍😍👌
ሠላማቹሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት እስኪ መልካሙን ያዙ መጥፎውን አትያዙ አያቹሁ አደል ማስሊምና ክርሥቲያኑ ሢሠግዱና ሲፀልዩ መልካሙን ብንይዝ የት እንደርሥ ነበር እግዚአብሔር ፍቅር ያድለህ ለህዝቡ ሁሉ አሜንንን
ዋዉ እንዴት እንደምገልፀው አልችልም እድሜና ጤና ይስጥልን ቆዩልን
በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው ያስተምራል "ላግኝሽ ማታ ማታ ሙድ አለው በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ ትበልልኝ ኮሮና ከምድር ያጥፋልን አሜን አሜን
አንድነት መሆን እንዴት ደስ ይላል
ዋው ምርጥ ፊልም 👌👌👌💓
ሙሉ ሰው መሆንስ በሀገር ነበር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
እናቱ የናፈችው ብቻ እጂ አውጡ እፍፍፍፍፍ ናፈቅን ሊገለኝነው
እኔም ናፍቃኛለች
እኔም በጣም 💔😪
እኔ እራሱ ኡፍ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን ብቻ 😓
እናቱ የናፈቀችው በሚለው ይሰተካከል
This Amharic Comedy is powered by MG Production Ethio present you all እጂግ አስቂኝ ቀልዶች of the week enjoy and make sure to subscribe!!
th-cam.com/video/pYFE5vrXSAA/w-d-xo.html
ምን እዳሰጠላኝ ብነግራችሁ ሁሉም ሰለራሱ ከመት መሠጠት ብቻ ነው እምታቁት እሲ ሰለፊልሙ አወሩ ይልመድባችሁ
anchim erasu eko sela saw eyawerash nw dedeb
እኔንም በጣምምምም የሰለቸኝ የመተረኝ ነገር ይሄ ነው በተለይ ሰብስክራይብ የሚለምኑ ሰዎች ኡፍፍፍ አስጠሉኝ
Eski please watch my videos and comment me
🖒🖒
ወይኔ ሽፈራውን ስወደው እኮ ዘና ነው የሚረገኝ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ♥️♥️♥️♥️👌
አሪፍ ነው ሸዋፈራሁ ተመልሰክ፡ስለመጣክ ደስ ብሎኛል
የአሊ እና የቢኒ አንድነት ካለው ጊዜ አንፃር እጅግ አስተማሪነው
ዋው ሸዋፈራው እደናፈቅንህ በፊልም አበሻበሽከን የአርት የተፈጠርክ ሠው😘😘😘😘
ኢትዮ ማለት ይች ናት ኢስላም ክርስቲያኑ አብሮ የሚኖርባት ሁሉ የሚተዛዘንባት ምርጥ ፊልም ነው ትንሸ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ቶሎ ማለቁ ብቻ ነው ❤❤❤❤
ላግኝሽ ማታ ማታ ላግኝሽ ማታ ማታ አይ ሸዋፈራው በጣም ነው ማደንቅህ የምወድህ አሪፍ ፊልም ነው አሜኒዬ በመርሳትሽ ሰዎቹን አፋጀሻቸው ክክክክክ
ጋሽ ዘለቀ አሪፍ ነው ሀሀሀሀሀሀሀ😀😂 አሁን ነውመሸሽ🏃🏃 አለቀልኝ ኮሎኔል
የማህሌት ካላክተር የሰራሽው ብዙም አልተጫወቶሽውም እነሸዋፌ ግን ሰርታችሁታል የግል አስተያየቴ ነው😍😍😍😍 በርቱ
አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እንሹፍ የሽዋ ፈራውና የአሜን አድናቂወች የት ናችሁ
Tx😍
Alen gebtnal
TG subscribe to my channel and comment me plzz
ስንዋደዴ ስንከባበር ኮ ሲያምርብን ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በፍቅር ነዉ ያየሁት ለሁላችሁም እድሜ ና ጤና
ምናለበት የኛ ሂወትም እንደ ኢትዮ ፊልም ባረገልን
የኔም ምኖት ነው
ሀሪፍ ፍፊልም ነዉ ሀቅን ያሥተምራል አንተ ብቻ መልካም ሠዉ ሁን
ኧረ ሽፌ በቃ አላረጅ አለህ አቦ ይመችህ አድናቂወቹ እስኪ ላይክ ግጩኝ መዳም ትግጫችሁና
በሒወት ውስጥ ቻንስ የሚባል ነገር አለ ፡፡ እድል በእንደማለት ነው ሁሌም ቢሆን ልንሰራው ያቀድነው የሚሳካበት አንድ ቀን ልናደርገው ያሰብነው የሚሆንበት አንድ ቀን አፍቅረን ፍቅራችንን የምናጣጥምበት አንድ ቀን በሂወታችን ወሳኝ ነገሮች የሚከወኑበት አንድ ቀን……… ስለዚህ በሂወታችን ቻንስ (እድል) የሚሉት ነገር ስላለ ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር መወገድ አለበት
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያድርግልን
ጥሎብኝ ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው የማየው
ሸዋዬ አድናቂህ አክባሪህ ነህ በተለይ የወንዶች ጉዳይ
አሚን በሉ እንደኔ ትዳር የሌላችው
እንደ አሊዩ አይነት ፀባዩ ሰናይ ባል አላህ ይስጠነ
አላሁም አሚን
አሜንንን
አሜንአሜንአሜንንንእውነት
አሚንያርብ
@@ሰሚራወሎየዋyoutube hi konjo
ኮሜት ማበብ ዉስጤነዉ🎉🎉🎉🎉🎉
ብዙም ደስ አይልም ሁላችሁም የሰራችሁት በደንብ ጥናት አልተደረገበትም አሜንን ሳያት የሚያምር ፊልም ነው ብዬ ነበር ግን ደስ አይልም ትንሽ ብንያም ሆኖ የሰራው ይሻላል በተለይ የባለ ቦርሳዋ ጓደኛ ምንም አታውቅም አረ ሁላችሁም የሚደብር ቀልድ ነው የምትቀልዱት
አስተማሪ ፊልም ነው ወይ ሸዋፈራሁ በሳቅ ገደለኝ ይህን ከፊል ደመናማ ፊት ወዳ በል
አስተማሪ ፊልም የአገራችን ነባራዊ ሁኔታ በጥይት ሳይሆን በመወያየት ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር ...ድው ድው ጧ ጧ ሆነ እጂ
ደስ እሚል ፊልም ነው ሀገርን እሚቦጠቡጡ ሁሉ እንደዚህ ይጋለጡ የበላውን ሳንተወቅስ ታማኙን አገልጋይ የምኖነጅል ሰዎች መሆናችንን ያሳያል
ኮሮኔል ሸዋፈራው አንተ ካለህ እኮ ሳቅ አይጠፋም ምርጥ ድራማ ይመቻችሁ
ኧረ ምንድነው ግን ኮሜንታሮችሁ ስለ ፊልሙ አዉሩ እንጂ ሆ ኮምቱ ወይም ዝም😷ቱ ፊልሙ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ነፀብራቅ😍🙏
ኤሬ ሸዋ እስክ አንድ single ልቀቅብን እንጅ ...ኤሬ ድምፅ
በጣም አሪፍ ነው ጥሩ ስራ ሁሌም ያኮራል ሸዋ ፈራው ምርጥ አባት ነህ❤
ስለ አባይ ሳይሆን ስለህፃናቱ ስለሀማራ ግድያ ፍትህ ተጨነቁ በህይወት ለመኖርህ እርግጠኛ ሳትሆን ስለማያሳስበው አታስብ ሰላም ለኢትዮጵያ ይብዛልን ብላቹ ፀልዩ
ሁለቱ ሌባ ሆነው የሰሩት ልጆች የምር ተመችተውኛል አዲስ እንደመሆናቸው አይደሉም .... የሚያድጉ ልጆች ይመስሉኛል በተለይ ጠይሙ ልጅ.... አሪፍ ትወና keep it up brother's...
@yene entertainment የኔ ኢንተርቴይመንት የዲያቢሎስ ባሪያ - የጥፋት ልጅ ሁሉም እንዳንተ የረከሰ ይመስልሀል እንዴ? እንኳን ነገርከኝ ሁሉንም ቪድዮዎችህን report አድርጌያቸዋለሁ channelhንም ጭምር..
ዋዉ ደስ ይላል ሸዋፈራሁ ብቅ ብቅ ይዘካል ትመቸኛለህ
ወድየሀገሬልጆች በስያላቹሁ እህት ወድሞቸ በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ አገራችንንም ሠላም ያርግልን🇪🇹❤
ሴቶቹ ግን አልተመቹኝም መብቴ ነዉ ማለት አክቲንጋቸዉ ዉስጤ አልገባም የነሱንም ቦታ ሽዋፈራዉ ቢሰራዉ አሪፍ ነበር 😂😂😂😂😂👌
እኔም አልተመቹኝም
ለሃገርሽ ምንም ሳትስሪ የሚለው። በጣም
ውስጤን ነካው ተባረኩ ።
እኔምለው መቸ ለመቸ አይታችሁት ነው ኮሜንት እምትፅፉት እረጋ በሉ አትጋፉ .ሰላም ፍቅር ለ እማማ ሀገራችን 💓💛💚
አሜን አሜን አሜን
አሜንየስወድሽ
ቢኒያም ምርጥ አድርገህ ነው የተጫወትከው
እንደዚህ አገር አገር የሚሸት ስራ
ሸዋፈራውን ለማየት ብዬ ነው የከፈትሁት 😊
እውነት አንድ ቤት ለመኖር ሀይማኖት ብሔር የማይለይ ሰው ደስ ይለነኛል
አው ደስ ይላል ♥️
ዛሬ በጣም ደብሮኛል ያገሬ ልጆቺ እስት አይዛሺ በሉኚ በተረፈ ፍልሞ አሪፍነዉ
አይዞሽ ማሬ ያልፋል ጠንከር በይ
የሸዋፈራሁ አዲናቂወች የት ናችሁ
አሪፍ ፊልም ነው 👍👍👍ሸዋፈራው ያለበት ፊልም ያምራል
ሸዋፈራው ግን ወደ ፊልም በመምጣቱ እግዚአብሔር ይመስገን ምን መስራት እዳለበት የሚያውቅ ደስ እሚል እስተማሪ ነው እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ልብ አንጠልጣይ በርቱልን
ስደት እስከመቼ እስኪ እደኔ ስዴት ያስጠላው
እነዝህ ሁለት ሀይማኖት ሁሌም በፍቅር በጉርብትና ይኖራሉ አሁን ከእኛም ከነሡም አዲሥ አዲሥ መኛ ዘመን የመጡ ሀይማኖቶች ናቸዉ ሠላማችንን የነሡት ለማንኛዉም አባባ ሽፈራዉ ጠፍተዉ ነበር ብቅ ሥላሉ ደሥ ይላል
ምነው እኔም ቦርሳየ ጠፍቶ እጣ ፈንታዬን ባገኘሁ 🤭🤭😃anyway it’s great
😅😅
I love this movie so much thanks.
አቤት ሲያምርብን አንድ ስንሆን ሙስሊም ክርስቲያኑ ባንድ ላይ
እኔም ፍቅረኛዩ ነን ሙስሊም ነው መጨረሻው ይናፍቀኛል ብቻ
ሰለም የእትዮጺየ ወንድም እህቶቼ ክርስተንም ሙስሊምም የሆነቹ እነ እሄ ፊልም ትክክለኘ እትዮጽየዊነት የሰየል እበከቹ እህት ወንድምቼ የገሬ ልጆች ለዘረኝነት ቦተ አትስጡ አደረ
ይህን የምታነቡ ብላችሁ የምትጽፉ መዳሜ ጠራቺኝ ናፈቀቺም ብላችሁ የምትጽፉ አቦ ይድፋችሁ የላይክ ለማኝ ሁላ ስለ ፊልሙ አይስተያየት ስጡ ስታስጠሉ አገሬ ልገባ ነው ላገባ ነው አረገዝኩ ተቆረጥኩ የምትሉ አሜን በሉ የባስ ይቁረጣችሁ
ዋው ቆጆ ፊልም ነዉ ያምራል እዩት ያላያችሁት ዉድ የሀገሬ ልጅች ሠላማችሁ ይብዛልኝ
ሸዋፈር አቤት ስወድህኮ ሁሉም ፊልም ላይ አንተ ብትኖርበት ደስ ባለኝ፡
በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውደ የሀገሬ ልጆች
አብሶ በአረብ ሀገር የምትኖሩት ክብር የገባችዋል ።❤
▬▬▬▬▬▬▬▬►🍀
DON'T WORRY,
♥♥BE♥♥
╗╔╔╗╔╗╔╗╗╔
╠╣╠╣╠╝╠╝╚╣
╝╚╝╚╝ ╩ ╩
❕ 😞 ➔ ❌ 😃 ➔ ⭕
🌸◄▬▬▬▬▬▬▬▬
በላቹበት ሠላማቹ ብዝት ይበል።
ይሔንን corona አላህ አጥፍቶልን ለሀገራችን ያብቃን
አሚን በሉ።
ዋዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይሚል ነዉ ቀጥሉበት 😍😘😘
አይይይ ሸዋ የፊልሙ ድምቀት ነህኮ ፈታ ነው ያደረከኝ ላግኝሽ ማታ ማታ አንች የኔ እርካታ አላለም ክክክክ
አሜንዬ የኔ ውዴ ዛሬ ዳሞ ቃሊብ የለሽ ሆንሺብኝ 😂ስዎድሽ እኮ ♥️አርፍ ነው ፊልሙ
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚
💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛
❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤
👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏
.
..v
..
እሽ ለተልካሻ ነገር እንገባ የለ
ተዋሂዶሺይጥፍካፊር
@@MmMm-td9jt what
@@MmMm-td9jt did you even know about Christian
ኧረ ሸዋፈራሁ የኔ አባት አንደኛየ ኧረ ድምፅህ እንደት እንደሚያምር አንድ ነጠላ ዜማ ብለቅብን ብየ ተመኘሁ የምር ሸዋየ 😘
በጣም ሀሪፍ ነው😄🤣😄🤣😄🤣👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👍🏾👏🏾👍🏾👏🏾
ወቅቱን ያገናዘብ መልካም ትምህርት ነው
Betam des yemil film nw, benatachu endezi aynet beeeeeeeezu filmochn sruln 😘😘😘😘😘 wedachuhalw
ኮሜንት የለምሳ ማዶስን የተጠቀመ ካለ ንገሩኝማ ፊቴላይ ጥቋቁር አለብኝ
Te bini adnaki negni esu yalbt film yemechegnal woww arife film new alim mashaallah des yelal
እዲህ ነው ባህላችን ምስሊም ክርስትያን ተከባብሮ መኖር
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለምድራችን ላክልን ጌታ ሆይ 🙏😥😥😥😥
ውይ ይሄ ልጅ ዛሬ ጥሩ ሁኖ ስለሰራ አልተዋጠልኝም
ዋውውው በጣም ደስሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው እውነትን ይዞ የተጓዘ መቸም ቢሆን አሸናፊ ነው መጨረሻው እዴት እዳስደሰተኝ
አዲስ ፊልም ተለቁዋል የስደት እህቶቸ ኑ አብርን እንይ ብቻየን ደበርኝ
መጣን ልሽ 😃
@@meadmead8535 እንኩዋን ደና መጣሽ
ማተናል 🙋♀️🙋♀️🙋♀️
@@እክሩነኝስልጤዋ አህለን
መጣንልሽ 💓
እስኪ እደኔ ስደት ምርር ያለው ufffffffff ወደናት ኣገራችን፣በሰላም ያስገባን ፈጣሪ ኣሜን (3)
hi konjo
ቢኒያም ለመጀመሪያ ግዜ ሳያላግጥ ሲሰራ ሁል ግዜ አዛ እየሆነ ነበር ሚሰራው
ዋዉ በዚሁ ቀጥሉበት በጣም አሰተማሪና አዝናኝ ፊልም ነዉ!
እንዴኔ ማነው ሹሁፋራውን የሚወደው