2ኛውና የመጨረሻው (ስለታቦትና ፅላት ዋና ምስጢር ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 114

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +12

    #ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
    🤲💚🤲💛🤲❤👏
    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
    በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
    የእግዚአብሄር መላክ
    ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::💚💛❤👏🤲

  • @Ehtyoube
    @Ehtyoube 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በጣም ነው የማመሰግንህ የተለየ ትንታኔ ነዉ ይህንን እንድሰማ ለፈቀድልኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እድለኛ ነኝ። መፅሐፍ ቅዱስ ስንክሳር አንድምታ በደንም እንዳነብ እጅግ በጣም ፍላጎት ስላሳደርክብኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ለምታስተምረን ሁሉ እዉነት ስለሆነ በማንበብ በፀሎት በስግደት ግዴታችንን እንወጣ እንቀየር በጣም አመሰግናለሁ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እግዚአብሔር ፡ ምስጋና አምልኮ ያንሰዋል በብዙ መንገድ መዳኛችንን እያሳየን ነዉ አሳይቶናል እንድንድን ከዚ በላይ ምን እንፈልጋለን በንስሐ በስጋ ደሙ በእምነት በእውቀት በተግባር እግዚአብሔርን የምንጠብቅበት ዛሬን በንሰሀ እንጀምር

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እንኳን መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህንንን ይባርክህ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 3 ปีที่แล้ว +2

    Kelhewate yasamalean amen amen amen.

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN memirachin kale hiyoten yasamalen ⛪ ✝️ ❤ 🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡህ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህረ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ታቦትን የሚሳደቡት በአሁን ሰአት ከራሳቻው ጋር አይደሉም ይማራቸው እንዲ

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏

  • @nighistitesfazion3262
    @nighistitesfazion3262 3 ปีที่แล้ว +2

    Strong Astemari.
    God bless you.

  • @hajsnejdjs6101
    @hajsnejdjs6101 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌺⛪️

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ !! መምህር እናመስግናለን እረጅም እድሜ ይስጥልን ! የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው !!!
    th-cam.com/video/IU0eciggzRI/w-d-xo.html

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ9ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጡና አብዝቶ ይሰጥልን መምህር 🙏🙏❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነዉ💚💛❤️🙏💙🙏💙🙏

  • @zinashhailu2462
    @zinashhailu2462 3 ปีที่แล้ว +1

    Erzegebeher yemng mermerhirich tag yeabazalechuu erzegebeher 🙏🙏🙏💒💒💒❤

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድቅ በሆነ አገላለፅ አብራርተህ ገልፀህልናል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በፀናች በጎላች በስንዱ በሆነች በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን

  • @classicphone5968
    @classicphone5968 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks you ❤ ❤ good morning ❤ ❤😭❤✝✝🔙🙏🙏

    • @dawitdeme9386
      @dawitdeme9386 3 ปีที่แล้ว

      Thanks good ❤❤🙏🙏😘

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
    ኑኑኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናዬዬዬዬዬዬ በጣም ምረጥ ፈትፈት ነዉ እንብላ የጣፈጣችሁ💪💪💪💪💪👏👏👏

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር

  • @fatiyafatiya3946
    @fatiyafatiya3946 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን 💛💚❤👏👏👏

  • @etetorahel9392
    @etetorahel9392 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን🙏🙏⛪

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ መጽሃፍ ቅዱስን ሰፊውን ሰአት እንዴት ግሩም ነበር በርጋታ ስለምታስተምር በጣም ግልጽ ነው የዲያብሎስን ስራ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ስራ የሚያስደንቀውን ብታስተምረን እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለጌታችን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ዋዜማ መዳረሻ 🥰🥰🙏🏿🙏🏿ጌታ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ዘንድ እንፀልይ 😥🙏🏿እግዚአብሔር ወደ ሀገራችን እንዲመልሰን በሰላም እንፀልይ ስለ ታመሙት ስለታሰሩት ስለ እንፀልይ ጦርነት ሞት ስቃይ ስደት በቃ በለን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እንደቸርነትህ 😥😥😥🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @زينبعماره-خ2خ
      @زينبعماره-خ2خ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እህታችን እግዚአብሔር ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ አስራት አድርጎ የሰጣትን ሀገራችንን ኢትዮጵያን በምህረት ዓይኑ ይመልከትልን በስደት በባዕድ ሀገር ያለን ልጆቹም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያለምንም ወንጀል በእስር ቤት የሚሰቃዩ ታመው በዓልጋ ቀራኛ ላሉ እህት ወንድሞቻችንን ፈውሰ ምህረትን ይላክልን አሜን (፫)

    • @whoislikethelordourgod595
      @whoislikethelordourgod595 3 ปีที่แล้ว

      Amennn Amennn Amennn

    • @eneweyadis1336
      @eneweyadis1336 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የምንሰማበት ልቦና ያድለን፤

  • @adoado3213
    @adoado3213 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ🙏🙏🙏 እቁ መምህራችን ሸ አመት ኑርልን🙏🙏🙏

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም

  • @madina.mamuyi1420
    @madina.mamuyi1420 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiwot yasemaln

  • @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
    @yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ይመስገን

  • @መሲእህተማርያም
    @መሲእህተማርያም 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህሬ እንደምን ቆየህልን ፀጋው ያብዛልህ መምህር ቃለህወትን ያሰማልኝ

  • @awoketesera6239
    @awoketesera6239 3 ปีที่แล้ว +2

    ደና ዋልህ መምህራችን

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰብ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🌸🌺💗

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እናዳምጣለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን የኛ ዕንቁ 🙏💕

  • @uae1023
    @uae1023 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ

  • @tigsteeshetu3902
    @tigsteeshetu3902 3 ปีที่แล้ว +2

    🕊🕊🕊Selame Memeher Endate Nehe Endate Walachehu Ye Egziyabhare Beteseboche Ye Leule Egziyabhare Semu Yetemesegene Yehune Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጥምቀተ በአል መል በአል ይሁንላችሁ ባላችሁበት አሜን አሜን አሜን🙏⛪🇪🇹🙏

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu1371 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መምህራች ፈጣሪ ኦርቶዶስ እና አገራችን ሰላም ያድርግልን💚💛❤👏👏👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +4

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN tsgawin Yabizaleh ❣memihir tesfay teleyaleh sel bemikeneyat new yene enku❣

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ??

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
    @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    🤲🤲🤲
    አሜን፫🙏❤🌻መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫🙏🙏❤

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr 3 ปีที่แล้ว +1

    እሜን

  • @tigestalemu7666
    @tigestalemu7666 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷😙😙😙😙😙😙😙

  • @yemariyamneshbekele5962
    @yemariyamneshbekele5962 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ስጠብቀዉ ነበር እንኳን ደህና መጣህ መምህር

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ??

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemali🙏🙏🙏

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว

    አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ምን ያላረገልንና ያልሰጠን ምን አለ የኔ ጌታ ክብር ለሱ ይሁን
    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እናመሰግናለን

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን(፫) ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን በስደት ያለነው በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን የሀገራችን ሰላም ይብዛልን አሜን(፫)።

    • @mimibabu9888
      @mimibabu9888 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወለተመስቀል እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 3 ปีที่แล้ว

      @@mimibabu9888 ወለተ መስቀል መድኃኒአለም ያስብሽ

    • @mimibabu9888
      @mimibabu9888 3 ปีที่แล้ว

      @@almazgrma9969 አሜን አሜን አሜን ሁላችን ያስበን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋአ ስላሴዬ እደምን ቆየህልኝ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ድምፅክ አዴዬ ዝቅ ይላል አዴዬ ከፍ ይላል አይሰማም አዴዬ ይሰማል እኩል አድርገው ድምፅክን መናፍቃን ስለሚሰማው ደስ የሚል ነው ትምህርት ያመጣከው አዎ ለመናፍቅ ለብዙ ሰዎች

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የናቱን የናታችን የቅድስት የድንግል ማሪያም ልጂ እዮሱስ ክርስቶስ በፀጋና በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ💐🌿

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😢😢😢

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምረው ያድልልን አሜን

  • @melontopia5534
    @melontopia5534 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል

  • @firehiwotyeshitila945
    @firehiwotyeshitila945 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam selam enkawn adersechuw

  • @ወለተአየሰሰ
    @ወለተአየሰሰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ፀጋውን ይብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህርዬ ለኛ ስደተኛ መፅናኛ የተስጠን የአምላኬ ስጦታችን ነህ እንወዳለን

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዝአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @መሲየድንግልማርያምል-ተ8ዀ
    @መሲየድንግልማርያምል-ተ8ዀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገንሰላም ለሁላችሁም ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን ለመምህራቸን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምእዴት ነህ እንኳን ሰላም መታህ በውነት በታም ነው ምናመስግነው እግዚቤር ይስትልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠቅህ!!!

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልንን

  • @keenaats2164
    @keenaats2164 3 ปีที่แล้ว +4

    እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @ravimarakjar4657
    @ravimarakjar4657 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ሠላም መጣህልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ??

    • @genetgenet8862
      @genetgenet8862 2 ปีที่แล้ว

      ግሩም ድንቅ ትንታኔ ነው በእውነት እናመስግን መምህር ተስፍዬ

  • @ወላተስንብት
    @ወላተስንብት 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻😍😍

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ጥሪ እያቀረብኩ ነው እ የኔ ውድ??

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 หลายเดือนก่อน

    Amen memihir kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
    @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @jaritougebremariami1560
      @jaritougebremariami1560 2 ปีที่แล้ว

      ቃለሂዮትያሰማልንእባክህንላገፕህእፈልጋለሁ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 23 วันที่ผ่านมา

    Kale hiyiwot yasemalin !

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛ መምህር, የዓይማኖት ትምህርቶቹን ለይቼ ለማዳመጥ ፈልጌ የቀደሙ ቪዲዮችን ማግኘት ቸገረኝ። ለኔም ለሌሎችም አመቺ ይሆን ዘንድ በplaylist ለይተህ ታስቀምጥልናለህ???
    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ!!!

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትላት ሰንበት እንዋያይ አልገባችሁም እልፍኝ ነው ወይስ 😒

  • @tatianadamian4778
    @tatianadamian4778 3 ปีที่แล้ว +2

    Adormiții: Aurica și Dumitru; Vii: Tatiana.

  • @tghh4516
    @tghh4516 3 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💒🙏

  • @ABc-cl5lx
    @ABc-cl5lx 3 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😍😍

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 3 ปีที่แล้ว

    Kaelae hiwote yaesaemaelne baemaekaetl selakworebaene maedihaenite edaehonae aenaewokem edae kaesaefi nawo yaemenaeyawo temiherete yekaeraenael baetaemmmmm

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhiar yemesgen endih tntnk emneten slasawekn satslch btregagana berkek huneta slastemarken kale hiwetn yasemaln ergem edme na tena ystln enamsgnaln melkam baĺ kane mulu betsebk

  • @konjitfassil5281
    @konjitfassil5281 3 ปีที่แล้ว

    Lemendenew demesu yetefaw ?

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 3 ปีที่แล้ว +1

    Ena lezih hulu bale tarik mesert tejmero eskiyalk Tigray new wede Ethiopia senmeta

  • @woldegebreal4482
    @woldegebreal4482 3 ปีที่แล้ว

    ለሃኪሞች እንቆቅልሽ የሆነው ክስተት | ሞዴስ አድርገው የሚቀድሱት ካህን | እንደወር አበባ ቁጭ ባልኩበት ይፈሰኛል pls memir say smthig there a solution for this conact them

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 3 ปีที่แล้ว

    ምንም አልገባኝም

  • @honeyjames7268
    @honeyjames7268 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏🙏🙏amen

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን