ሚስቱ ጥቁር ልጅ ስለወለደች ይፈታታል ከ20 ዓመት በኋላ አስገራሚው ሚስጥር ተገለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 220

  • @frezermulugeta5899
    @frezermulugeta5899 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው የስራውን ነው የሚያገኘው ምንም ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ይገርማል ለማንኛውም ደግ ስራ ሰርቶ ማለፍ ደግ ነገር ይጠብቃል እናመሰግናለን

  • @princead1239
    @princead1239 หลายเดือนก่อน +5

    ከሆስፒታል አምስት ቀናት ቆይታ በኋላ ወደቤት ተመለሰች ከዛም ልጇን አብልታ ካስተኛች በኋላ ስትይ ትረካውን ማቋረጥ ነበረብኝ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤ተመስጮ ነው የጨረስኩት ብዙ ተምሬበቲለህ ለጥንካሬ ያክል

  • @samsonbalcha6991
    @samsonbalcha6991 3 หลายเดือนก่อน +11

    ምን ማለት ነው ይኼ እኛ የጠበቅነው ስለ እሶ ሌላ የፍቅር ግንኙነት ለመስማት ሳይሆን ልጁ እንዴት ጥቁር ሆኖ ለመወለዱ ምክንያት ትሰጭናለሽ የሚል ግምት ነበረኝ ግን ወፍ የለም ስለዛ ! የሚገርም ነው!

    • @AsdDsa-d9l4v
      @AsdDsa-d9l4v 6 วันที่ผ่านมา

      እሰይ እንኳን ነገርሽኝ ላዳምጥ ነበር ሁሉንም

  • @AhommedKhan-jf4uw
    @AhommedKhan-jf4uw 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄ የወንዶች ፀባይ ነው እነሱ ስለማያርፉ ሴት ሁሉ ልክ እንደነሱ የሚማግጥ ይመስላቸዋል ስለማይታመኑ ለወንድልጅ ማመን የማይታሰብ ነገር ነው ጄይ ግን ቅን ስለነበረች ለልጇ አባት አገኘችለት ደስ ይላል

    • @TibebuYigrem
      @TibebuYigrem 5 หลายเดือนก่อน

      አይባልም

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d 5 หลายเดือนก่อน +2

    What ? A wonderful story ❤ thak you for your sharing

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለነገር መቸኮል ዋጋ የማያቋርጥ ዋጋ ያስከፍለናል በትእግስት የነገሮችን ምንጭ ማወቁ አሰተዋይነት ነው ጥሩ ያስተምራል ❤❤❤❤

  • @TeddyMan_six
    @TeddyMan_six 3 หลายเดือนก่อน +9

    ነጮች እኛ ጥቁሮችን እንደሚጠሉን ነው የሚያሳየው 😢😢😢 ይሄኔ እኛ ሀበሾች ነጭ ብንወልድ ብርቅ ሆኖብን ተንከባክበን እናሳድገው ነበረ😅

    • @אטלהמקונן
      @אטלהמקונן 3 หลายเดือนก่อน +1

      gmoch nachewu .stkuroch gn werq lb alen festari iesesten.❤

    • @መድናእሸቱአያሌው
      @መድናእሸቱአያሌው หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @HappyLighthouse-tv6zu
      @HappyLighthouse-tv6zu หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ምስኪኖች ነን ፈረንጆች ስናይ ልክ እንደ አርቲስት እየተከተልን መጨበጥ እንደ ቴሌቭዥን ማፍጠጥ ማርያምን እኔ የሚያሩ የሚፈሱ አይመስሉኝም ነበር ነጮች ግን እንደነሱ ግም የግም ድግስ የለም

    • @ElisabetTesfaZewdu
      @ElisabetTesfaZewdu หลายเดือนก่อน +1

      Perfectly

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንኳን ደህናመጣሽው ድእህታችን ታሪካቸው በጣም ነው ልብ የሚነካው የምር እኛ ሰውች ስንባል ተግስት ዬለንም እኮ ፈጣሪ በቸርነቱ ነው የሚያኖረን እኮ ፈጣሪ ባደረገው ነገር የሰው አለማመን በጣም ነው የሚያናደው ጥሩ ታሪክ ነው ያካፈልሺን ጎበዝ በርቺልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AgereneshMersha
    @AgereneshMersha 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲህ አይነት ወንዶች ብዙ አሉ አምላክ ልቦና ይስጣቸው እናመሰግናለን

  • @SHMELISELEGSSE
    @SHMELISELEGSSE 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዎች ብዙውን ግዜ በለመደመመጣ የራሳቸውን የሚስተቸውን የልጆቸቸውን ህይወት የበለሻሉ።

  • @GetahunNegash-s4q
    @GetahunNegash-s4q 5 หลายเดือนก่อน +1

    It is a nice scripture with good and pleasing history

  • @AmeDesse
    @AmeDesse 9 วันที่ผ่านมา

    በዚህም አጋጥሞኛል ሴት ልጅ በጣም ጥቁር ተወልዳ ባል ሚስቱን ልጀረቱን ይጠላ ነበር
    ዘር በባል በሚስት ዘር ቅም ቅም አያት ይሄዳል ስለዚህ ከምን ዘር ቅም አያቶቻችን እደተወለዱ ማንም አያቅም ሄሬዲቲ አችንን ስለዚህ ሲያድግ ይጠቅማል።

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ታሬክ አስተማሪ ነው እህቴ ተባርኪ

  • @yilmaassefa5371
    @yilmaassefa5371 5 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ እናት አና በእናትዋ ወይም በአባትዋ በኩል የጥቁር ዝርያ ያለባቸው ሊሆን ይችላል ፡ ተመሳሳይ አይነት ታሪክ በፊት ሩሲያ አጋጥሞ ነበር፣ በመጨረሻ አያት ስትናገር ልጅዋን /(እንደ አና ማለት ነው፣) የወለደቻት ከጥቁር ነበር።

  • @esayasadmassu2041
    @esayasadmassu2041 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቀሽም ትረካ ነው ልጁ የሱ ይሁን አይሁን አልተገለፀም ትምህርት ሰጪ መስሎ አልታየኝም

  • @GirmaKebedetessema
    @GirmaKebedetessema 5 หลายเดือนก่อน

    በስሕተት የልጅ ለውጥ በሆስፒታል ማዋለጃ ክፍል 😮ይህ ይከሠታል ፣ተረጋጋ ሰውዬ።

  • @motumakestana5558
    @motumakestana5558 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ብሆን ትዕግሰት ወሰጄ የተፈጠረው ህጻን ምንም የማያውቅ መሆኑ በመገንዘብ እናቱ ይህን ጥቁር የወለደችው ከሌላ ጋር ማግጣ ነው ብሎ ብያሰብልም በህክምና ምርመራ ዲኤኒ ምርመራ ከተሰጣጡ በኃላ ልጁ የተወለደው ከሌላ ወይም ከአባቱ መሆኑ ሳይረጋገጥ ቡራ ከረዩ የሚያሰኝ አልነበረም ሰው ሰወለድ እሰከ ሰባት ቤት መልክ ይይዛል ይባላል ይህ ሰው ተሳሰተዋል ምሰቱንም ልጁንም የካደ ከ20ዓመት በኃላ አባት ነኝ ማለት ያሳፍራል የተዘጋጀለትን ቀለብ እንኳን የከለከለው ህጻኑ እንደሞተ ይቆጠራል እንደ ፈጣረ ግን አድጎ ጥሩ ደረጃ ላይ ሰለደረሰ ከጥቅም መጠጋት ህሊና ብሰነት ነው ብዬ እወሰዳለሁ ከአለቃዋ ጋር የጥሩ ትዳር ኑሮ እንድኖሩ ምኞተ ነው ይህ ሰው ትዳራቸውን እንዳይበጠብጥ ሁለቱ ከሰንሰል ብረት የበለጠ የጠበቀ መተማመን ያሻቸዋል በሌላ ሰው እንዳይበቀላቸው ከፍተኛ ጥበቃ መደራረግ አለባቸው አሰታየተ ይህ ነው።

  • @BiyadigieBiyadigie
    @BiyadigieBiyadigie หลายเดือนก่อน +5

    እኔ የጠበኩት ልጁ ለምን እንደጠቆር እና አባቱ ማ እንደ

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z 6 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher ymarow. lela mn ybalal sew kehadiena mastewal yegpdelow now mhrztu yawrdln🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @WalemoMeles
    @WalemoMeles 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካም አደረገ እነርሱም መልካም ማደረግ አለባቸው ።

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 6 หลายเดือนก่อน +6

    ትዕግስት ማጣት የራስን ስሚት እንጂ የሌላውን ያለመጠበቅ መጨረሻው ይህ ነው ምን እድል አልሰጣት ከንቱ

    • @MmOo-y9l
      @MmOo-y9l 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 5 หลายเดือนก่อน +69

    አባትየው ምን አለበት በትእግስት ቢያደርገው ሁሉን ነገር ደግሞ አይወዳትም ነበር መሰለኝ ብዙ ግዜ ሄስፑታል ውስጥም ልጆች ይቀያየራሉ ያም ይሆናል ያጋጠማቸው ግን እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @DejanZenebe
      @DejanZenebe 4 หลายเดือนก่อน +4

      6:47 6:48 6:48 6:50 6:50 6:50 6:50 6:50 6:50 6:50 6:51 6:51 😊 6:52 6:52 6:53 6:53 6:53 6:53 6:53 6:53 6:53 6:53 6:53 😅😊😊😅 6:55 6:55 6:55 6:56 6:56 6:56 6:56 6:57 6:57 6:58 6:59 6:59 7:01 7:01 7:01 7:01 7:01 7:02 7:02 7:02 7:02 7:03 7:03 7:03 7:03 7:03 7:04 7:04 7:04 7:04 7:04 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:05 7:06 7:06 7:06 7:06 7:06 7:06 7:07 7:10 7:10 7:11 7:11 7:12 7:12 7:12 7:12 7:12 7:13 7:13 7:13 7:13 7:13 7:14 7:14 7:14 7:14 7:14 7:14 7:14 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:15 7:16 7:16 7:16 7:16 7:16 7:16 7:16 7:17 7:17 7:17 7:17 7:17 7:17 7:17 7:17 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:18 7:19 7:19 7:19 7:20 7:20 7:20 7:20 7:20 7:20 7:21 7:21 7:21 7:21 7:21 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:22 7:23 7:23 7:23 7:23 7:23 7:23 7:23 7:23 7:23 7:23 7:24 7:24 7:24 7:24 7:24 7:24 7:24 7:24 7:24 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:25 7:26 7:26 7:26 7:26 7:26 7:27 7:27 7:27 7:27 7:27 7:27 7:27 7:27 7:27 7:28 7:28 7:28 7:28 7:28 7:28 7:29 7:29 7:29 7:29 7:29 7:29 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:30 7:31 7:31 7:31 7:31 7:31 7:31 7:32 7:32 7:32 7:32 7:32 7:32 7:32 7:32 7:32 7:33 7:33 7:33 7:33 7:33 7:33 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:34 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:35 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:36 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:37 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:38 7:39 7:39 7:39 7:39 7:39 7:39 7:39 7:39 7:39 7:39 7:40 7:40 7:40 7:40 7:40 7:40 7:40 7:40 7:40 7:41 7:41 7:41 7:41 7:41 7:41 7:41 7:41 7:42 7:42 7:42 7:42 7:42 7:42 7:42 7:42 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:43 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:44 7:45 7:45 7:45 7:45 7:45 7:45 7:45 7:45 7:46 7:46 7:46 7:46 7:46 7:46 7:46 7:46 7:46 7:46 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:47 7:48 7:48 7:48 7:48 7:48 7:48 7:48 7:48 7:48 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:49 7:50 7:50 7:50 7:50 7:50 7:50 7:50 7:50 7:50 7:51 7:51 7:51 7:51 7:51 7:51 7:51 7:51 7:51 7:51 7:52 7:52 7:52 7:52 7:52 7:52 7:52 7:52 7:53 7:53 7:53 7:53 7:53 7:53 7:54 7:54 7:54 7:54 7:54 7:54 7:54 7:54 7:55 7:55 7:55 7:55 7:55 7:55 7:55 7:55 7:56 7:56 7:56 7:56 7:56 7:57 7:58 7:58 7:58 7:58 7:58 7:58 7:58 7:59 7:59 7:59 7:59 7:59 7:59 7:59 7:59 7:59 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:00 8:01 8:01 8:01 8:01 8:01 8:01 8:01 8:01 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:02 8:03 8:03 8:03 8:03 8:03 8:03 8:03 8:04 8:04 8:04 8:04 8:04 8:04 8:04 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:05 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:06 8:07 8:07 8:07 8:07 8:07 8:07 8:07 8:07 8:07 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:08 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:09 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:10 8:11 8:11 8:11 8:11 8:11 8:11 8:11 8:11 8:11 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:12 8:13 8:13 8:13 8:13 8:13 8:13 8:13 8:13 8:13 8:14 8:14 8:14 8:14 8:14 8:14 8:14 8:14 8:14 8:14 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:15 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:16 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:17 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:18 8:19 8:19 8:19 8:19 8:19 8:19 8:19 8:19 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:20 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:21 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:22 8:23 8:23 8:23 8:23 8:23 8:23 8:23 8:23 8:24 8:24 8:24 8:24 8:24 8:24 8:24 8:24 8:24 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:25 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:26 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:27 8:28 8:28 8:28 8:28 8:28 8:28 8:28 8:29 8:29 8:30 8:30 8:30 8:30 8:30 8:31 8:31 8:31 8:32 8:32 8:32 8:32 8:33 8:33 8:33 8:33 8:33 8:33 8:33 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:34 8:35 8:35 8:35 8:35 8:35 8:35 8:35 8:35 8:35 8:35 8:36 8:36 8:36 8:36 8:36 8:36 8:36 8:36 8:36 8:37 8:37 8:37 8:37 8:37 8:37 8:37 8:37 8:37 8:37 8:38 8:38 8:38 8:38 8:38 8:38 8:38 8:38 8:38 8:38 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:39 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:40 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:41 8:42 8:42 8:42 8:42 8:42 8:42 8:42 8:42 8:42 8:42 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:43 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:44 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:45 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:46 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:47 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:48 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:49 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:50 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:51 8:52 8:52 8:52 8:52 8:52 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:53 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:54 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:55 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:56 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:57 8:58 8:58 8:58 8:58 8:58 8:58 8:58 8:58 8:59 8:59 8:59 8:59 8:59 9:00 9:01 9:01 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:02 9:03 9:03 9:03 9:04 9:04 9:04 9:04 9:04 9:04 9:04 9:05 9:05 9:05 9:05 9:05 9:05 9:05 9:06 9:06 9:06 9:06 9:06 9:06 9:07 9:07 9:12

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያልገባኝ ነገር አባትየው ተመልሶ የመጣው ቸግሮት ነው ወይስ እውነተኛ ልጁ መሆኑን አውቆ ነው ወይ የመጣው እንቆቅልሹ አልተፈታልኝም?

  • @ayshaawel3659
    @ayshaawel3659 20 วันที่ผ่านมา +1

    እስከመጨረሻ ታግሼ ያየሁት ልጁ የጠቆረበት ምክንያት ሚገለፅ መስሎኝ ነው

  • @dandiduga7009
    @dandiduga7009 5 หลายเดือนก่อน

    ጥርጣሬው ያደረበት ባሏ ለጊዜው ስሜቱ ትክክል ቢሆንም ክስተቱን ግን በጥርጣሬው መንገድ ወይስ በተፈጥሮ የመጣ ነገር እንደሆነ በምርመራ አጣርቶ ሚስቱንና ልጁን እንዳያጣቸው ቢያደርግ ጥሩ ነበር። ሚስቲቱ እርሱንና ትዳሯን ላለማጣት የታገሰችውና ያደረገችው ጥረት የሚደነቅ ነው። አሰሪዋ ለእርሷና ልጇ የዋለው ውለታና በመጨረሻም ለጋቢቻ መብቃተቸው ደስ ይላል። የልጁ ወላጅ አባት በልጁ መልክ ምክንያት ያጋጠመው ሁኔታ ከባድ ሆኖበት ትዕግስት በማጣት ያልተገባ ነገር ቢያደርግም ከሰው ስህተት አይጠፋምና የቀድሞ ሚስቱና ልጁ ሰውዬው ሲቸግረው በይቅርታ የልጁን አባትነት ባያሳጡትና ቢረዱት መልካም ነው እላለሁ።

  • @asratalebachew6042
    @asratalebachew6042 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ጋርዶበት ነው ዲኤንኤ ማስመርመር ያልቻለው? ያሳዝናል😢 ስሜታዊና የችኮላ ውሳኔ ዋጋ ያስከፍላል! ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሥራ ለሰሪው አሾክ ለአጣሪው ዪላሉ የድሮ ሰዎች በድሩን አገኘ ምን አስቸኮለው?

  • @Surafel21-l8m
    @Surafel21-l8m 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪኩ ስህተት አለበት DANA ምርመራ መደረግ ነበረበት እኔም ብሆን እኔ ሁለታችንም ቀይ ሁነን ጥቁር ስትወልድ ዝም አልልም ።

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 5 หลายเดือนก่อน +2

    Right deseshion

  • @IfifGg
    @IfifGg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeDesse
    @AmeDesse 9 วันที่ผ่านมา

    የተጣለ እንደሚነሳ
    የጣለ እንሚወድቅ
    ማወቅ ማስተዋል አለብን።ነገሮች በማናቀው ሁኔታ ሊፈጠሩ ይችላሉ
    ተሎ ውሳኔ መስጨት የለብንም
    በሸው የሰራከው ገሰፍ ለራስህ ይጠብቅሀል።ዘር ደግም እስከሃለኛው ትውልድ ይሄዳልበአባት በእናት ዘር ።ጥያቄው ትክክል ቢሆንም ውሳኔው ፈጠነ። አንዴ ብትወድቅ ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ አምስተኛ ጠክረህ ትነሳለህ። ወድቆ መቅረት እንደሰውየው አደጋነው። ሰው ከሰው አስበልጦ ውሻ ያሳድጋል ነገ ይጠብቀኛል ብሎ እንኳን የሰውልጅ። ብር የሚገኘው 20 አመት እውቀት ግንዛቤ በ 40 አመት ማለት የሰውየው ተሪክ ሆነ።ተማሩበት። ለሁሉም እሱ ጌታችን ኢየሱስ ያዘጋጃል አሜን

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባቱ መጣኮ መጨረሻው ስሙት😢

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 4 หลายเดือนก่อน

    Betam yasazenalm yasdestalm leju tekeyro kehona kebad new Egzabher yeftaw

  • @hannaephraim1169
    @hannaephraim1169 5 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁን ማንነት ግለፁልኝ

  • @FentayeKasi
    @FentayeKasi หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉ በሶስት ይከፍላል የገባዉ ፣ያልገባዉ፣ግራየተጋባዉ ታዲያ ይህ ትረካ ከማንኛዉ ይመዴብ መልሱን ከናንተ

  • @askuema1260
    @askuema1260 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም የተገለጠ ምስጢር የለም ታሪኩ ደስ ቢልም መጨረሻው ግን ትርጉም የለውም ወይ ልጁ መሆኑን እሷም ንፁህ ሴት መሆኗን አላወቀም የመጣው ስለተቸገረ ነው ልጁ የእሱ መሆኑን dan አምኖ ቢሆን ጥሩ ነበር መጨረሻው ገለባ ነው ኤጭ

  • @sisayAdisu-b7p
    @sisayAdisu-b7p หลายเดือนก่อน +5

    ድየንየዉ ዉጤት ዉጤቱ ምንሆነ

  • @tesfayegetachew4059
    @tesfayegetachew4059 5 หลายเดือนก่อน +3

    መወለድ ቋንቋ ነው ዋናው ማሳደግ ነው።ለውሳኔ መቸኮል የሚያመጣው መዘዝ

  • @Desalegn-v7v
    @Desalegn-v7v 4 หลายเดือนก่อน

    Wonderful history.

  • @manasebmelka3090
    @manasebmelka3090 หลายเดือนก่อน +3

    የቀደም አባቱ ምን ማረጋገጫ አግቶ መጣ ይገርማል

  • @NegasiNegasi-zx6rh
    @NegasiNegasi-zx6rh 5 หลายเดือนก่อน

    ቆሪጥ ሴት ልክ እንደኔ የኔ ውስኔ ነው የወስንሽው❤❤❤

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ

  • @MisganuBortola
    @MisganuBortola 12 วันที่ผ่านมา +1

    Ok

  • @AKLILUHAGOS-m4b
    @AKLILUHAGOS-m4b 19 วันที่ผ่านมา +2

    እሕ

  • @MBb-q5g
    @MBb-q5g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምናገባን አዳ እኔዴሞ ስለጥቁረቱ ምክንያት ማዳመጤ

  • @bmekku
    @bmekku หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ስንት በሁለት እግር ስለ ሄድን ሰው የተባልን እንስሶች እንዳለን ኢትዮጵያውንን እያሰብኩ በዛች ምድር መፈጠሬን ጠላሁ ግማሹ ጤፍ ዘርቶ በቆሎ ይላል ግማሹ ሴቶች ከነቆሻሻችን ተቀበሉን አንበል ሌላው የባሰበት ማስረጃ በሌለው ዳኛነት ሲፈርድ የትም እየተነፋች ይላል ባለጌ ዳኛ ፣ ጥቂቶች በማናውቀው ላለመፍረድ ዝም ማለትን መርጠናል በ DNA ያልተረጋገጠ ውጤት ላይ ከመተቸት ዝም ማለት አስተዋይነት ነው ፣ አፍ ሲከፈት አስተሳሰብ/አእምሮ ይታያል የሚባለውን ለመሸፈን እንኳን ብናተርፍ አይሻልም ?

  • @AmeDesse
    @AmeDesse 9 วันที่ผ่านมา

    ተቀይሮ ነው?

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 5 หลายเดือนก่อน

    ደግ አረገች እሷ እንኳን ተሳካላቸው

  • @GenetAbreha-rw6qd
    @GenetAbreha-rw6qd 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ok ኣቡት ይሱ ሙን ኑው

  • @ruthmichaels9868
    @ruthmichaels9868 5 หลายเดือนก่อน +1

    So who is the father ?

  • @menbermekonen2496
    @menbermekonen2496 4 หลายเดือนก่อน

    የልጁ አባት ማን ነው ተቀይሮ ነው ወይስ የልጅ አጠልጣይ የሴቷ ok

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምትትረኩትን ግን ታውቁታላችሁ? ይህን ታሪክ ትታችሁ የሀገራችሁን እንደንፀጋዬ አብራር ተርኩ ሆዳሞች

  • @YemaneLegesse-j7c
    @YemaneLegesse-j7c 5 หลายเดือนก่อน

    የኢዮጵያ ህዝ ሀገሩን፣ልጁን ይወዳል።የዚች ህፃን አሳዛኝ ሕይት ልጅ የወለደ ወላጅ ምን ፍርድ ይሰጣል? ሁሉም ወላድ የራሱ ቢሆን የሚሰጠ ዉሳኔ ምን ይሁን!! የፊርዱ ሁኔታ ልጅ የወለደ ዳኛ ከሆነ/ች ህልናቸዉ ምን ይላቸዉ ይሁን!?

  • @BETE_MESKEL
    @BETE_MESKEL 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን እንዴት ጥቁር ልጅ እንደወለች ሳይታወቅ 😂😂 ሰውየው ላይ ፈረዳችሁበት

  • @hiwotgeta3181
    @hiwotgeta3181 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mikinyatu lemn altegeletsem yetekorebet ende sewuyewn eko DNA madreg sichil mehed alneberebetm enji tikkil new

  • @burtukanmuktar90
    @burtukanmuktar90 5 หลายเดือนก่อน

    Betam yasazinal yemihonewin Nagar teregagito maseb neberebet lij qald ayidelem

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 2 หลายเดือนก่อน

    dna ሳይረጋገጥ የቀድሞ አባቱ እንዴት አመነ?

  • @AmeDesse
    @AmeDesse 9 วันที่ผ่านมา

    ሆስፒታል ተቀየረ ትላለች ብየ ነበረ።ሆስፒታሉ እንዳይጠየቅ ዲኤንኤ አልመረመርም ስላለ
    መጠየቅ አይቻልም።ሲወለድ አጠገብ ሰው ከሌለ ልገጁን የሚቀበል ከአንዱ ገር ይበላቀላል ብዙ ወላድ በዛ እለት ካለ። ይለወጣል ሀኪሞች ትኩረታቸው ሰው ማዳን እጂ የአንተብለው ላያስቡ አይችሉም የተወለደበትን ሰአት ይመዘግባሉ ስለዚህ ሲወለድ ረዳት የወላጀረ ዘመደረ ግድ ነው። ፈልም አለው የተሰራበት ካደጉ በሃላ የተቀያየሩ አደጋ የፈጠረ አስቸጋሪ ሁኔታ አያድርስ

  • @TaweelTaweel-du8hx
    @TaweelTaweel-du8hx 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልጁ ወላጅ አባት አልተገለፀም ያላለቀ ታሪክ ነው

  • @JamalAli-xe5cy
    @JamalAli-xe5cy หลายเดือนก่อน +3

    አባቱ ማንው

  • @mohammedaman7931
    @mohammedaman7931 5 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ ለምን ጥቁር እንደሆነ ሚስጥሩን አልነገራችሁንም አባቱስ ማነው?

  • @avi_king301
    @avi_king301 5 หลายเดือนก่อน +1

    አባት መሆኑን በምን አረጋገጠ?

  • @TsebaotAshenafi-mg5rs
    @TsebaotAshenafi-mg5rs 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️

  • @selammengesha-su8ix
    @selammengesha-su8ix 5 หลายเดือนก่อน

    ትግስት ያለው ሰው ምንነኛ የታደለ ነው ወገኖቼ እውነትን ለማወቅ ስትፈልጉ ታገሱ

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wthat did z DNA test say ???

  • @TamiratAyele-n3s
    @TamiratAyele-n3s 4 หลายเดือนก่อน

    Nege min inddet mihino aytawokimina tigist asfelag new lijoch yeihiziabiher sitota new.

  • @aberalomencho8995
    @aberalomencho8995 5 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁን DNA ከወላጆቹ DNA ጋር ማመሳከር ይገባ ነበር። ምናልባት በሆስፕታል ወስጥ ከሌለዉ ሕፃን ጋር ድንገት ተለዋዉጦ ሊሆን ይችላልና።

    • @DHGZ
      @DHGZ 4 หลายเดือนก่อน

      Yeah you're right

  • @MarkosMecheOje
    @MarkosMecheOje 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ውሸት ወይም ልብ ወለድ ነው። ይህች የልጁ እናት DNA ምርመራ በማድረግ ለእርሷም እናለባለቤቷ መንገር ነበረባት ።

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 5 หลายเดือนก่อน +13

    የኽን ታሪክ አንድ ወቅት ሰምቸዋለሑ ትንሽ ተሪኩ ተቆራርጧል በዲኤንኤ ተረጋግጦ የሱ ልጅ ሆኖ ተረጋግጧል ጥቁርነቱም እና ቱ በቀድመ አያቷ ጋናዊ እንደነበረች ነው ጥናቱ ያረጋገጠው

    • @TeferiTesfaye-i5j
      @TeferiTesfaye-i5j 5 หลายเดือนก่อน +2

      አምላክ ያቆይህና ይጠብቅህ;ሙሉ ሰው ነህ ለእኔ።

  • @ይጠቅማችኋል
    @ይጠቅማችኋል หลายเดือนก่อน

    Men eyaleshe new ?leju yesu kehone lemen tekore?

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 5 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮😮

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 2 หลายเดือนก่อน

    እና ጥቁር ወልዳ ይዋጥለታል እሄን አልቀበለው ተራ ተረተረት የባላ ውድቀት አልቀበለውም ወንድ አይወድቅም እና ሴታስ እንዴት ጥቁር ወለደች ለሸርጦች ደስታቸው ነው

  • @Solomon-mv1gh
    @Solomon-mv1gh 6 หลายเดือนก่อน +3

    አውነትኛ ቲረኪ ነው?

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 5 หลายเดือนก่อน

      አረ አደለም ለዩቱብ ሳንቲም ብሎ ነው

    • @Wediabraha-s8s
      @Wediabraha-s8s 5 หลายเดือนก่อน

      ሁለት አይነት ባል አያሳየህን እኮነ ነው ቼፍ ሁለት መልክ እያሰየህን ከሞዲ በደንብ አረግሽ ሲሪ

  • @SelamAbay-c3j
    @SelamAbay-c3j 5 หลายเดือนก่อน +7

    ከ 20 አመት በኋላ ልጁ ጥቁር የሆነበትን ምክንያት የምናቅ መስሎኝ በትግስት ማዳመጤ !

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @SerutiHabesha
      @SerutiHabesha 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔስ ብትይ ብጠብቅ ብጠብቅ😊

    • @AbdurehmanOsman-gg6me
      @AbdurehmanOsman-gg6me 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅

    • @AliAli-px1pe
      @AliAli-px1pe 3 หลายเดือนก่อน

      ጀምሬ ው ነበር ኮመንትሽን ሳነብ አቋረጥኩት

  • @Mesuidefeker-ut8kz
    @Mesuidefeker-ut8kz 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዘራነውን ነው እምናጭደው

  • @Surafel21-l8m
    @Surafel21-l8m 2 หลายเดือนก่อน

    የትም እየተነፋች የወለደችውን አሳድጉ ... ሴቶች ምንም ያህል ብናጠፋም ዝም ብላችሁ እስከ ጥፋታችን ተቀበሉን ለማለት ፈልገሽ ነው ሃሳብሽ በአናትሽ ተተከይ

    • @kassechmulatu1312
      @kassechmulatu1312 หลายเดือนก่อน +1

      እብድ ነህ ያንተን ልጅ አላየከውም የዘራከውን ታጭዳለህ

  • @sitotaabagare1173
    @sitotaabagare1173 3 หลายเดือนก่อน

    Ene ewunetegna tarik awukalehu, kefelegsh anagrign

  • @emc414
    @emc414 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘልዛላ...ታሪክ...😱

  • @Tehun-yr3zb
    @Tehun-yr3zb 5 หลายเดือนก่อน

    እረ ግንኮ ወይ በናታቸው ወይ ባባታቸው የዘር አረግውሰጥ ጥቁር ሊኖር ይችላል

  • @redietabera4313
    @redietabera4313 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፊልም ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ለምን በስርአት ምስሉን አታሳዩንም ኤጭ

  • @droppthem
    @droppthem 5 หลายเดือนก่อน

    ከውሳኔ በፊት በደንብ መረዳት ያስፈልጋል! ✝️🫥

  • @TigireXerxir
    @TigireXerxir 5 หลายเดือนก่อน +2

    ታድያ ልጁ ለምን ጠቆሬ???ዬት አለ ምስጥሩ???

    • @אטלהמקונן
      @אטלהמקונן 3 หลายเดือนก่อน

      aitu ganawi honech ierasu zer saiawuq.

  • @Ammar815
    @Ammar815 5 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዕረሱ ሚስጣሩ ተጋለጠ ይላል ተግባሩ ሚስጥሩ ተሸፍኖ ቀረ

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 2 หลายเดือนก่อน

    ልበወለድ

  • @Mitike-l6k
    @Mitike-l6k หลายเดือนก่อน +1

    Wow be tam tikikili

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot 5 หลายเดือนก่อน +1

    Siyasitalaa

  • @tsigeredaJesus-s2x
    @tsigeredaJesus-s2x 5 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም ሰው ጤፍ ዘርቶ ስንዴ አያጭድም ሁሉ ክፉ ሰወች እንደዚህ የዘሩትን ያጭዳሉ ሰውዬው እሷን ባዶ አድርጎ ጥሏት ሲጠፋ እሱንም በተራው ባዶ የምታደርገውን አገኝ ብድር በምድር ማለት እንደዚህ ነው ።

    • @אטלהמקונן
      @אטלהמקונן 3 หลายเดือนก่อน

      bzu habeshoch tefatewal nesta uale siwele d . habesha wlql newu atfru.❤

  • @TafeseAmena
    @TafeseAmena 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትሪኩ ሎጅክን አይገልፅም።

  • @afandiahmedalharary6032
    @afandiahmedalharary6032 4 หลายเดือนก่อน +7

    ይህ ታሪክ አየደለም ቦቆሎ ዘርቶ ጤፊ አገኝ እያልሸ ንግግር አሳምረሸ ጥሩ ታሪክ አታሰመሲይው ቲማቲም ዘርቶ ሸንኩርት የገኘ ወንድ ሳይሆን ሚደነቀው የተሸወደችበትን ቦታ ያላወቀች ሴት ታሪክ ነው ያወራሺው የልጁ አይደንቲቲ ታሪኩ ወሰጥ የለም ልጁ የማን ልጅ ነው

  • @israelteka77
    @israelteka77 หลายเดือนก่อน +4

    የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ይላል ሀበሻ በምክንያት ነው

    • @sntayewumekbb
      @sntayewumekbb 12 วันที่ผ่านมา

      😢Harefnew😊

  • @tsegayabrha4828
    @tsegayabrha4828 5 หลายเดือนก่อน

    የልጁ ኣባት ማን እንደሆነ እና ኣባቱ ከሆነም ለምን ጥቁር እንደሆነ ግልፅ ኣይደለም?

  • @MAKAl-m3j
    @MAKAl-m3j 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢🤭😭😭😭

  • @AyeleErgendo
    @AyeleErgendo 5 หลายเดือนก่อน +1

    I can't say any thing because life knife some times.

  • @BurkaGata
    @BurkaGata 4 หลายเดือนก่อน

    yikirta targilet mecheken yalebatim

  • @atakltikidanie1746
    @atakltikidanie1746 5 หลายเดือนก่อน

    Arstu eko keyerkuw who the is father of the kid now

  • @zergawmanargo7436
    @zergawmanargo7436 4 หลายเดือนก่อน

    ቢዘገይም በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀሬ ነው

  • @sarahmelese1992
    @sarahmelese1992 5 หลายเดือนก่อน +2

    የቱ ነው የተገለጠው ሚስጥር?? ለምን መዋሸት አስፈለገ

  • @AbdellaAdem-d5q
    @AbdellaAdem-d5q 5 หลายเดือนก่อน

    ለአባሸ የሚሰማማ ተረት በተለይ ሰቅሰቅ ብላ አለቀሰችን እነደዢህ ዓይነት ዋናዉ ታሪክ መሆን የነበረበት ልጁ ለምን ጥቀር ሆነ?