ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሃያ ሺ ብር የሚያማምሩ ሁለት የሀበሻ ቀሚስ ገዝቼ አንዱን ለሰርጌ አንዱን ለመልስ አድርጌ አገባለሁ
abo ymchishi
ከዛን አመትባል በመጣ ቁጥር እንለብሰዋለን
@@ቤዛተስፋዬ ትክክል
ሳህ
ትክክል
ለኪራይ 20ሽሕ ምነው ጥንቅር ብሎ ይቅር በፈረስ በገጠር ቀሚስ አገባለሑ😀😀😀😀
ጀሮሽን አሰሪው
እረ አላገባም
2ሺ ነው እኮ ያሉት 😂
Megzatu yshalal
🐎👗👠💍😁
ምኑ ጋ ነው ሀያ ሺ የተባለው ከአድን ሺ እስከ 12 ሺ ነው በጣም አሪፍ ነው
ለራት አለች🙄😜እኔስ እንኳን ለራት ልብስ የቬሎውንም መልክ እርሜ ላርብ ሀገር አስተውየአወኩት በሚድያ🙂😆እልም ያልኩ የገጠር ልጅነኝ😳የሀበሻ ቀሚሴ ኑሪይልኝ።😼😼
እኔስ😜🙄🇪🇹የድሀ ልጅ ሼቃላ ነኘ ምነው ላድ ቀንይህን ያክል ሽብር 😌ክማወጣ ቤቴን ድምቅ ባርግባት ይሻላል 2,የተባለው ይሻላል 😂በቅርብለምታገቡ🙈
የደላው ሙቅ ያኝካል አለች አያቴ። ላንድቀን 20ሺ ይህ የምታወጡ ስንት የተቸገሩ አሉና ለነሱ አርጉት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ቁርአንን በተጅውድ አብረን እንቅራ ሰብስክራይብም አድርጉኝ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት በቅንነት
በጣም ያምራል ግን አልገባኝም የጠዋት ያማታ መዉጫ ምናምን ግራ ገባኝ ሆይ ሀበሻ ልብሲ ምን አለኝ ብቻ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
😂😂😂😂 እኔም ገርሞኛል
ቀን ለምሳና ለእራት ማታ ማለት ነው ሁለት የሚያዘጋጁ አሉ
Kalkidan congrats mushirnet yamribishal yargilish konjo❤❤❤❤
ለክርስቲያኖች ማነው የፈቀደላቸው እራቁት መሄድ ምድር እራቁታም ሁላ ህጉን አናከብርም በሉ 😎
በጣም እንገርማለን ክርስትና ማለት መገላለጥ አደረግነው ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን
ዝም አትያትም ሆ ካልተገላለቡ አይሆንም ማለት ነው እኮ
ኪኪኪኪኪ አሳቅሽኝ
ብዙ ግዜ የተገላለጠ ስለምትለብሱ ነው እሚያከራይቱም የክርስቲያን የእስላም እሚሉት
ጋዜጠኛዋ በጣም ነው ምታምረው
2ሺ ያለችው ተመችቶኛል ትቀልዳለች እንዴ ላንድ ቀን 12 ሺ ሆ
ማሮቸ ከወርበኋላ እሄዳለሁ ቬሎገዝቻለሁ ልሞሸርነዉ ዱአአድርጉልኝ ቤተሰብሁኑ በቻናሌ የሰርጌን ቪድዎ እለቅላችኋለሁ
ለ አንድ ቀን ሀያ ሺ ብር ሆሆሆ ጉድ እኮ ነው በዚሁ አጋጣሚ በስደት ላላችሁ ልጆች እምትችሉ ከሆነ ቬሎ ይዛችሁ ግቡ እኔም አስቤአለሁ ኢንሻአላህ
ልክ ነሽ እኔም እደዛ እያሰብኩ ነው
@@shukriatube2535 ባሉ ይምጣ እንጅ ለልብስ አትጨነቂ እንኳን ልብሱ ድግስም አንፈልግ
@@ወሎወሎየ ከከከከከከ ልክ ብለሻ እውነት
@@ወሎወሎየ ወይ ፈተሻል ወይም ደግሞ ወልደሻል 🤔😉😂
@@الحمرلله-ذ4ك ሌላስ 😝
እባካቹ እቢኤሶች የቬሎውን ሚካራዩትን ቁጥራቸውን ላኩልኝ
ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ will you merry me?????የምር ጥሩ ሰው ነኝ❤❤❤❤❤💍💍💍 ላንቺ የመቶ ሺ ብር ነው ማለብስሽ
Kikikiki
ኢቢኤስ ሄደህ ድፍት በልባቸው እንግዴ😂😂😂
Ere zeleh fit bal binoratis hoy ye wendu difret😂😂😂😂😂
Tekedmehel agibta yelij Enat nat
እኔን ሽማግሌ ላክኝ ለእኔም ከመቶው ላይ መቦጨቅ እንዳታረሳ አላሙዲ 🙏
ለተጋቢዎች መልካም ጋብቻ
በጣም እርካሽ ነው
በ12ሺ ይሄን ከማከራይ ሁለት እልል ያለ የሀሻ ቀምስ ገቼ አንዱን ለሰርጌ አዱን ለመልሴ አድርጌ፣ ከዛን አመት በኣል በመጣ ቁጥር ዘና አልልበትም።
ሰለም ለሀገረችን
ኧረ በደብ አዳምጡ 1 ሺ 2 ሺ ብርም አለ ሀሙስ ወስደን ሰኞ ለመመለስ ኧረ ብቻ ያድርሰን
እሱ አረፍ ነዉ የቦሌ ወድ ነው ለዘም ለአንድ ቀን ሆሆሆ
@@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት አው አሪፍ ነው 2 ሺ ያሉትን ያምራል
ሳዳምጡ ዝም ብለው ያውራሉ እዚህ አገር እስከ አንስሽ ሪያል የተከራዩ አይደል ኢቶቢያ ረካሽ ነው ም
Ye shiro medaw betam new yamarebishi wagawum 👌👌
ምንድነው ሰርግ መስክ ስቱድዮ?!! ኢትዮጵያ ውስጥ በዙ ነገር እያስጠላ ነው። ለሰርግ 1 በቂ ነው እኛ ውጭ አገር የምንኖር፡ በምታረጉት ሁሉ በጣም ውስጣችን እያዘነ ነው። I feel so sorry 😞 for my beloved country Ethiopia 😢 I Missed my old Ethiopia!
እር ንገሩኝ አካባቢው ጓደኞቼ ከስደት መልስ ከሁለት ወር በዋላ ላገባ ነው አሳውቁኝ እንድንክራይ
ወይ ጉድ አቅም የለለውስ 🥺እያማረኝ ይቅር
የመጀመሪያውን ቁጥራቸውን ላኩልን
የት ነክ የወደፊትባሌ ከስደት መልስ ስራዬ ብዬ በቅድሚያ ባል ነው ማፈላለገው
Ere Esu Felgoshi Yimta 😃😃😃
@@beziyemaryamlji4833 ቆሜማ አልቀራትም እራሴ አፋልገዋለሁ
እኔ ግን ቡፍ ሚለው በጣምበነው ምጠላው የሚዜ ልብስ መስሎ ነጭ የሆነ ነው ሚያምረኝ። 😂😂😂
እርፍ ለአንድ ቀን ቬሎ 20000ሆ እድሜ ለጅልባቤ ጅልባቤን ልብስ አርገዉ ዋለሁ ብቻ ዉዱ ይገኝ
ሰብስክራይብ እ ርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
ትክክል ነሽ ጂልባብ ይበልጣል
አላለችም 12ሽ እስክ 2ሽ ነው ያለችሁ
እንተዋወቅስ?
My love 😍😍😍😍😍
Welcome.... ኑ ወደኔ ላስተምራችሁ በነፃ
አረ ወላሂ ብያለሁ ላድ ቀን 12 ሽ ከማወጣ ቤት አተው ለሚሰቃዩ ያድ አመት ቤት ኪራይ ብከፍል ይሻላል ሆ😳🙄😏 ዘመን እማይሽረው ያበሻ ቀሚስ አለኮ😌
የመጀመሪያው ሀሪፍነው።12 ሆ ለምን አይቀርም ድሀ እዳቅሙ በቅል ያቦካል አለ ያገሬሰው ።
በጣም ይገርማል 12 ሺ በጣም በዛ ምነው እደ አደ አቅምቲ ሽሮሜዳዬ አለልን እግዚአብሔር ይመስገን
የደላው ሙቅ ያኝካል አለች አያቴ ትክክል ናት ላንድ ቀን 20ሺ ብር እዴ ቀልድ እናቴ እዚ ገዝቼ ይዤ አሌድም እዴ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልኝ እንጂ ሞዴሎቹ ያማምራሉ ግን በጣም ውድ ነው ላንድ ቀን
ሽያጭ የሚሸጥ ማግኘት እፈልጋለሁ ቬሎ ከለ ጠይቁልኝ
Betam arif new qenashe new
ለማግባት ያብቃኝ ጥሩ ባል ይገኝ እንጅ በአይሰኩል ኢንፎርሜ አገባለው ክክክ
እኮ
eko 😂😂
@@ተምሬአሊ enzamid
@@samrsamorasamrsamora686 enzamid
@@sarayoutube5363 እሺ ማሬ
ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት ወይ ሃያ ሺ ለአንድ ቀን እስቲ የመዳም ቅመሞች ምን ተሰማቹ
2 sei new
ቃልዬ በናትሽ አንቺ ነው የምመስለው እንዲህ ያምርብኛ ማለት ነው እኔ ሳገባ
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው
የሽሮ ሜዳዉን ሆነ ያኛዉ አድሬስ ብትናገሩ ጥሩ ነዉ
Yemchereshawn I like it
አንደኛ ነኝ
እኔ ባለ አንድ ሺብሩ ወረፍ ይዙልኝ ጥር ላገባ ነው
Yena wub kaliya menem eko nw yemiyamrebshe yena derebaba
2000.ብር.አሪፍ.ነው.ደም.ያምራል.ሰው.እዳቅሙ.ነው
ኮሜንተታተሮች ግን የቱጋነዉ 20ሺ ያሉት አረ በስማም አገራችንን ያጠፋዉ እኮ ይኤ ነዉ
Demrwut new
😂😂😂እኔም ገርሞኛ አንዱ ያለውን ተቀብለው ሳያዳምጡ
Waw ene betam wedijewalehu beteley bale 2000 birun adressun btasawukugn desssssss ylegnal please
የቃልኪዳንን ስልክ ብታስቀምጡልን
መቅዲዬ ስወድሽ የኔ ውብ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሽሮ ሜዶ ይገደለይ
እሪ ምን ነው በሰላም ነው
እህቴ የሙሸራ ልብሰ የመረጥሸው ሙዜሸ አብራሸ የነበራቸው የመረጠችው የመጣ ልብሰ አርፊ
ኧረ ተጠንቀቁ ከሱቁ ውስጥ ቬሎ የለበሱት በሙሉ ታንቀዋን
ማለት
10,000 biru betam yamral
በኢኒፎርም አገባለሁ ባሉካው ብቻ ይገኝ
እጭ እኔ 10 ብረ አላወጣም በካባ እመቤቴ ታረግልኝ
Ye mahelghaw mizay wow
በጣም አሪፍ ነው ዋጋው ባልየው ቢገኝ🤓ውንድማ ሞልቱዋል😛ሚዜሽን ግን ሰርጉ እስኪደርስ ጂም አስመዝግቢያት😜
Lik neshe.
ወየው ጉዲ እኔየሰውሀገር ምርርርብሎኛል እናተለሰርግ ትፍነሸነሻላችሁ
Abseri mar🌷🌷🌷🌷
wiy metadel
ውሃ የቅንጦት በሆነበት አገር ችኮቹ ከስርግ በዋላ አንድ ቀን ለምታዩት ቪዲዬ ለቬሎ ብቻ ይሄን ያህል ማውጣት ለሚወልደው ልጅ ምን ይቀመጥለታል ያስብላል እና እነ ሽነኔ በአጠር ያለ ጉባሄ አስቡበት 😷
ባለ 12ሺ ተመችቶኛል ያ ምራል ነገር ግን ለ 1ቀን ብቻ ምነው ክፍለ ሀገር ከሆነ ሚሞሸሩ እዴት ሊመለስ ነው
Kaliye wudee makisa atirisuu
ቨሎው ነው እዲ ሠርጉን የሚደግሰው ሆይ 😄
ሀሀሀሀለ መሆኑነዋ
12 ሺ ለአንድ ቀን ከነ ባሉ ነው ምታከራዩት ?☺️
ክክክክክክክክ እውነትም ያስብላል
እዛ ያሉት እኮ ምንም አያመሰለችሁም 12 ሺ ለእኛ ነው የሚከበደን
ለምን ጥንቅር ቦሎ አይቀረም 1ቀን ወይ ጉድ
ወይኔ ሚዜ የተባለችው ቦርጯ እራት እምትባል አልበላም ራሴን ገመትኩ በሷ
Areb lebso yetalewen 12shi atafrum ket endemetametu enawkalen
አለመኛናችሁየመስክ. የመውጫ. የእስትዲዪ. ትላላችሁዴ. ቬሎቬሎነው. ዋናው. ማግባቶነው. አለቀ
#ተመልካቾች እስኪ ማነው ሰውን ማስደሰት ደስስስ እሚለው #ፕሮፋይሌን በመንካት #ሰብ መማድረግ#እኔ የሚለኝ? ስለምተገብሩት #እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
Enie demerkuh berta Bro
@@djejeyeu4888 enzamid
አርፍ ዋጋ ነው
ይህን ያህል ብር ቤቴን በምን ልምራ ምንው ቢቀር::
ዋውውውውው እርፋቅ ነው
እናመስግናለን ግን ኢቢኤስን በቴሌቭን መከታተል አልቻልንም እባካችሁ እንደት እናግኛችሁ!???እኔምለው ሁለት ሽህ የተራየው ዋጋው ስንት ሽህቢሆን ነው አየ ኢትዮጵያ ውያን ለሃብታም የቆምን እኮ ነን!
አዎ እኔም ቤሩት
ባሉ ይገኝ እንጅ በሀበሻ ነው ማግባት
እኔስ በገጠሪቱ ባህሌ ነው የምሞሸረው።
በመዳም ጀላብያ አላገባም እዴ 20 ሺ ብር ሆ
@@zekiyatemam7901 ሀብታም ነሽ
ቅድመ ጋብቻ አደረግሽ
አህለን
ወቸው ጉድ አለ ጣሰው 😏
ክክክክክክ
ወላሂ ከኮሜትው ዘና አደረገኝ ቴኪው
እኔ ታገባ በነጠላሸፋፉነው የዳሩኝ ቢያንስ።100ብር ክክክክ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️
Areee betaam wd nw enei gezchalew 292 aed harif nw betaam ke 5wer behula inshallah wede ager live a nw inshallah endeheidku lageba nw #7amet yemitebkegn sew ale
ወይኔ መቼ ነው የምለብሰው 😏😏😨😨
Velo kemkeray minew yagerachin nech benechi ale lehulem milebes megzat yeshalale gelanm shefno
ሁለትሽ ላድቀን። ፈጣሪንፍሩ ወላሂ
ምነው ባል ሞሸር ሀያ ሺ ኡኡኡ
👍👍🇸🇳🇸🇳🇸🇳
ምኑጋ ነዉ ሀያ ሺ
እደደ ምነው ይህን ያህል ቡልስቴሬን አሰፋለሁ እንጅ ለምን ጥንቅር አይል ሆ
ወይ ሃያ ሽብር ዝም ነዉ
የሙሽራ ቮሎ የሚከራየዉ ወንድ እኮነዉ
ኧረ ጉድ
😓😓
ሆሆሆ ለመሆኑ ቢገዛ ስንት ሊሆን ነው🙄🙄🙄
kkkkkkk
አልሞሸር ብሎ ይቅር ያስብላል ዋጋው
ምነው ቬሎ በጣም ረከሰ 5000 ወይም 1000 ካለ ንገሩኝ ለሰርጌ እከራያቹዋለሁ
ሁለት ሺ ተባለ እኮ
yeti now migenguti
Ere 13000 nw yetekerayehut 😭😭
Lelaw degas karetobegn velo bicha belabasekut yebakagnal
የሙዜው ልብስ ያስጠላል
በሃያ ሺ ብር የሚያማምሩ ሁለት የሀበሻ ቀሚስ ገዝቼ አንዱን ለሰርጌ አንዱን ለመልስ አድርጌ አገባለሁ
abo ymchishi
ከዛን አመትባል በመጣ ቁጥር እንለብሰዋለን
@@ቤዛተስፋዬ ትክክል
ሳህ
ትክክል
ለኪራይ 20ሽሕ ምነው ጥንቅር ብሎ ይቅር በፈረስ በገጠር ቀሚስ አገባለሑ😀😀😀😀
ጀሮሽን አሰሪው
እረ አላገባም
2ሺ ነው እኮ ያሉት 😂
Megzatu yshalal
🐎👗👠💍😁
ምኑ ጋ ነው ሀያ ሺ የተባለው ከአድን ሺ እስከ 12 ሺ ነው በጣም አሪፍ ነው
ለራት አለች🙄😜እኔስ እንኳን ለራት ልብስ የቬሎውንም መልክ እርሜ ላርብ ሀገር አስተውየ
አወኩት በሚድያ🙂😆እልም ያልኩ የገጠር ልጅ
ነኝ😳የሀበሻ ቀሚሴ ኑሪይልኝ።😼😼
እኔስ😜🙄🇪🇹የድሀ ልጅ ሼቃላ ነኘ ምነው ላድ ቀን
ይህን ያክል ሽብር 😌ክማወጣ ቤቴን ድምቅ ባርግባት ይሻላል 2,የተባለው ይሻላል 😂በቅርብ
ለምታገቡ🙈
የደላው ሙቅ ያኝካል አለች አያቴ። ላንድቀን 20ሺ ይህ የምታወጡ ስንት የተቸገሩ አሉና ለነሱ አርጉት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ቁርአንን በተጅውድ አብረን እንቅራ ሰብስክራይብም አድርጉኝ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት በቅንነት
በጣም ያምራል ግን አልገባኝም የጠዋት ያማታ መዉጫ ምናምን ግራ ገባኝ ሆይ ሀበሻ ልብሲ ምን አለኝ ብቻ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ
😂😂😂😂 እኔም ገርሞኛል
ቀን ለምሳና ለእራት ማታ ማለት ነው ሁለት የሚያዘጋጁ አሉ
Kalkidan congrats mushirnet yamribishal yargilish konjo❤❤❤❤
ለክርስቲያኖች ማነው የፈቀደላቸው እራቁት መሄድ ምድር እራቁታም ሁላ ህጉን አናከብርም በሉ 😎
በጣም እንገርማለን ክርስትና ማለት መገላለጥ አደረግነው ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን
ዝም አትያትም ሆ ካልተገላለቡ አይሆንም ማለት ነው እኮ
ኪኪኪኪኪ አሳቅሽኝ
ብዙ ግዜ የተገላለጠ ስለምትለብሱ ነው እሚያከራይቱም የክርስቲያን የእስላም እሚሉት
ጋዜጠኛዋ በጣም ነው ምታምረው
2ሺ ያለችው ተመችቶኛል ትቀልዳለች እንዴ ላንድ ቀን 12 ሺ ሆ
ማሮቸ ከወርበኋላ እሄዳለሁ ቬሎገዝቻለሁ ልሞሸርነዉ ዱአአድርጉልኝ ቤተሰብሁኑ በቻናሌ የሰርጌን ቪድዎ እለቅላችኋለሁ
ለ አንድ ቀን ሀያ ሺ ብር ሆሆሆ ጉድ እኮ ነው በዚሁ አጋጣሚ በስደት ላላችሁ ልጆች እምትችሉ ከሆነ ቬሎ ይዛችሁ ግቡ እኔም አስቤአለሁ ኢንሻአላህ
ልክ ነሽ እኔም እደዛ እያሰብኩ ነው
@@shukriatube2535 ባሉ ይምጣ እንጅ ለልብስ አትጨነቂ እንኳን ልብሱ ድግስም አንፈልግ
@@ወሎወሎየ ከከከከከከ ልክ ብለሻ እውነት
@@ወሎወሎየ ወይ ፈተሻል ወይም ደግሞ ወልደሻል 🤔😉😂
@@الحمرلله-ذ4ك ሌላስ 😝
እባካቹ እቢኤሶች የቬሎውን ሚካራዩትን ቁጥራቸውን ላኩልኝ
ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ will you merry me?????የምር ጥሩ ሰው ነኝ❤❤❤❤❤💍💍💍 ላንቺ የመቶ ሺ ብር ነው ማለብስሽ
Kikikiki
ኢቢኤስ ሄደህ ድፍት በልባቸው እንግዴ😂😂😂
Ere zeleh fit bal binoratis hoy ye wendu difret😂😂😂😂😂
Tekedmehel agibta yelij Enat nat
እኔን ሽማግሌ ላክኝ ለእኔም ከመቶው ላይ መቦጨቅ እንዳታረሳ አላሙዲ 🙏
ለተጋቢዎች መልካም ጋብቻ
በጣም እርካሽ ነው
በ12ሺ ይሄን ከማከራይ ሁለት እልል ያለ የሀሻ ቀምስ ገቼ አንዱን ለሰርጌ አዱን ለመልሴ አድርጌ፣ ከዛን አመት በኣል በመጣ ቁጥር ዘና አልልበትም።
ሰለም ለሀገረችን
ኧረ በደብ አዳምጡ 1 ሺ 2 ሺ ብርም አለ ሀሙስ ወስደን ሰኞ ለመመለስ ኧረ ብቻ ያድርሰን
እሱ አረፍ ነዉ የቦሌ ወድ ነው ለዘም ለአንድ ቀን ሆሆሆ
@@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት አው አሪፍ ነው 2 ሺ ያሉትን ያምራል
ሳዳምጡ ዝም ብለው ያውራሉ እዚህ አገር እስከ አንስሽ ሪያል የተከራዩ አይደል ኢቶቢያ ረካሽ ነው ም
Ye shiro medaw betam new yamarebishi wagawum 👌👌
ምንድነው ሰርግ መስክ ስቱድዮ?!! ኢትዮጵያ ውስጥ በዙ ነገር እያስጠላ ነው። ለሰርግ 1 በቂ ነው እኛ ውጭ አገር የምንኖር፡ በምታረጉት ሁሉ በጣም ውስጣችን እያዘነ ነው። I feel so sorry 😞 for my beloved country Ethiopia 😢 I Missed my old Ethiopia!
እር ንገሩኝ አካባቢው ጓደኞቼ ከስደት መልስ ከሁለት ወር በዋላ ላገባ ነው አሳውቁኝ እንድንክራይ
ወይ ጉድ አቅም የለለውስ 🥺እያማረኝ ይቅር
የመጀመሪያውን ቁጥራቸውን ላኩልን
የት ነክ የወደፊትባሌ ከስደት መልስ ስራዬ ብዬ በቅድሚያ ባል ነው ማፈላለገው
Ere Esu Felgoshi Yimta 😃😃😃
@@beziyemaryamlji4833 ቆሜማ አልቀራትም እራሴ አፋልገዋለሁ
እኔ ግን ቡፍ ሚለው በጣምበነው ምጠላው የሚዜ ልብስ መስሎ ነጭ የሆነ ነው ሚያምረኝ። 😂😂😂
እርፍ ለአንድ ቀን ቬሎ 20000ሆ እድሜ ለጅልባቤ ጅልባቤን ልብስ አርገዉ ዋለሁ ብቻ ዉዱ ይገኝ
ሰብስክራይብ እ ርጊኝ ውዴ ቢድዮየን በማየት በቅንነት
ትክክል ነሽ ጂልባብ ይበልጣል
አላለችም 12ሽ እስክ 2ሽ ነው ያለችሁ
እንተዋወቅስ?
My love 😍😍😍😍😍
Welcome.... ኑ ወደኔ ላስተምራችሁ በነፃ
አረ ወላሂ ብያለሁ ላድ ቀን 12 ሽ ከማወጣ ቤት አተው ለሚሰቃዩ ያድ አመት ቤት ኪራይ ብከፍል ይሻላል ሆ😳🙄😏 ዘመን እማይሽረው ያበሻ ቀሚስ አለኮ😌
የመጀመሪያው ሀሪፍነው።12 ሆ ለምን አይቀርም ድሀ እዳቅሙ በቅል ያቦካል አለ ያገሬሰው ።
በጣም ይገርማል 12 ሺ በጣም በዛ ምነው እደ አደ አቅምቲ ሽሮሜዳዬ አለልን እግዚአብሔር ይመስገን
የደላው ሙቅ ያኝካል አለች አያቴ ትክክል ናት ላንድ ቀን 20ሺ ብር እዴ ቀልድ እናቴ እዚ ገዝቼ ይዤ አሌድም እዴ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልኝ እንጂ ሞዴሎቹ ያማምራሉ ግን በጣም ውድ ነው ላንድ ቀን
ሽያጭ የሚሸጥ ማግኘት እፈልጋለሁ ቬሎ ከለ ጠይቁልኝ
Betam arif new qenashe new
ለማግባት ያብቃኝ ጥሩ ባል ይገኝ እንጅ በአይሰኩል ኢንፎርሜ አገባለው ክክክ
እኮ
eko 😂😂
@@ተምሬአሊ enzamid
@@samrsamorasamrsamora686 enzamid
@@sarayoutube5363 እሺ ማሬ
ኮሜንት ላነብ ነው የመጣሁት ወይ ሃያ ሺ ለአንድ ቀን እስቲ የመዳም ቅመሞች ምን ተሰማቹ
2 sei new
ቃልዬ በናትሽ አንቺ ነው የምመስለው እንዲህ ያምርብኛ ማለት ነው እኔ ሳገባ
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው
የሽሮ ሜዳዉን ሆነ ያኛዉ አድሬስ ብትናገሩ ጥሩ ነዉ
Yemchereshawn I like it
አንደኛ ነኝ
እኔ ባለ አንድ ሺብሩ ወረፍ ይዙልኝ ጥር ላገባ ነው
Yena wub kaliya menem eko nw yemiyamrebshe yena derebaba
2000.ብር.አሪፍ.ነው.ደም.ያምራል.ሰው.እዳቅሙ.ነው
ኮሜንተታተሮች ግን የቱጋነዉ 20ሺ ያሉት አረ በስማም አገራችንን ያጠፋዉ እኮ ይኤ ነዉ
Demrwut new
😂😂😂እኔም ገርሞኛ አንዱ ያለውን ተቀብለው ሳያዳምጡ
Waw ene betam wedijewalehu beteley bale 2000 birun adressun btasawukugn desssssss ylegnal please
የቃልኪዳንን ስልክ ብታስቀምጡልን
መቅዲዬ ስወድሽ የኔ ውብ 🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሽሮ ሜዶ ይገደለይ
እሪ ምን ነው በሰላም ነው
እህቴ የሙሸራ ልብሰ የመረጥሸው ሙዜሸ አብራሸ የነበራቸው የመረጠችው የመጣ ልብሰ አርፊ
ኧረ ተጠንቀቁ ከሱቁ ውስጥ ቬሎ የለበሱት በሙሉ ታንቀዋን
ማለት
10,000 biru betam yamral
በኢኒፎርም አገባለሁ ባሉካው ብቻ ይገኝ
እጭ እኔ 10 ብረ አላወጣም በካባ እመቤቴ ታረግልኝ
Ye mahelghaw mizay wow
በጣም አሪፍ ነው ዋጋው ባልየው ቢገኝ🤓ውንድማ ሞልቱዋል😛ሚዜሽን ግን ሰርጉ እስኪደርስ ጂም አስመዝግቢያት😜
Lik neshe.
ወየው ጉዲ እኔየሰውሀገር ምርርርብሎኛል እናተለሰርግ ትፍነሸነሻላችሁ
Abseri mar🌷🌷🌷🌷
wiy metadel
ውሃ የቅንጦት በሆነበት አገር ችኮቹ ከስርግ በዋላ አንድ ቀን ለምታዩት ቪዲዬ ለቬሎ ብቻ ይሄን ያህል ማውጣት ለሚወልደው ልጅ ምን ይቀመጥለታል ያስብላል እና እነ ሽነኔ በአጠር ያለ ጉባሄ አስቡበት 😷
ባለ 12ሺ ተመችቶኛል ያ ምራል ነገር ግን ለ 1ቀን ብቻ ምነው ክፍለ ሀገር ከሆነ ሚሞሸሩ እዴት ሊመለስ ነው
Kaliye wudee makisa atirisuu
ቨሎው ነው እዲ ሠርጉን የሚደግሰው ሆይ 😄
ሀሀሀሀለ መሆኑነዋ
12 ሺ ለአንድ ቀን ከነ ባሉ ነው ምታከራዩት ?☺️
ክክክክክክክክ እውነትም ያስብላል
እዛ ያሉት እኮ ምንም አያመሰለችሁም 12 ሺ ለእኛ ነው የሚከበደን
ለምን ጥንቅር ቦሎ አይቀረም 1ቀን ወይ ጉድ
ወይኔ ሚዜ የተባለችው ቦርጯ እራት እምትባል አልበላም ራሴን ገመትኩ በሷ
Areb lebso yetalewen 12shi atafrum ket endemetametu enawkalen
አለመኛናችሁየመስክ. የመውጫ. የእስትዲዪ. ትላላችሁዴ. ቬሎቬሎነው. ዋናው. ማግባቶነው. አለቀ
#ተመልካቾች እስኪ ማነው ሰውን ማስደሰት ደስስስ እሚለው #ፕሮፋይሌን በመንካት #ሰብ መማድረግ#እኔ የሚለኝ?
ስለምተገብሩት #እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
Enie demerkuh berta Bro
@@djejeyeu4888 enzamid
አርፍ ዋጋ ነው
ይህን ያህል ብር ቤቴን በምን ልምራ ምንው ቢቀር::
ዋውውውውው እርፋቅ ነው
እናመስግናለን ግን ኢቢኤስን በቴሌቭን መከታተል አልቻልንም እባካችሁ እንደት እናግኛችሁ!???
እኔምለው ሁለት ሽህ የተራየው ዋጋው ስንት ሽህቢሆን ነው አየ ኢትዮጵያ ውያን ለሃብታም የቆምን እኮ ነን!