በአስተምህሮ እንደሚለያዩ እየነገረችው አንድ ነን ይላል ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በርቱ ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ኖሀሚዬ በርች አግዚአብሔር አምላክ ያግዝሽ በርች እንወድሻለን እመብርሀን ትጠብቅሸ እህታችን

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርቱ እነልደት ነሆሚ በርቱልን እንወድችኃለን❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bertu Wedimoch Eseyi ❤❤❤❤❤

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MickeyAddis-x5s
    @MickeyAddis-x5s 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደው የፕሮቴስታንት ድፍረትኮ!😁

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ende Ena Mehayibochn Egziabher Enaten Mknyat Adirgo Yastemren

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 49 นาทีที่ผ่านมา

    ልደትዬ😂😂😂😂

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ተውት ምንም አያውቅም ስጋሁ ወደሙላይ ልይነት እያላቸው አንዳንድ ነገሮች አላለም ትልቁ ክህደት ስጋሁ ወደሙ አንዳንድ ነውዴ

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት የብዙ

  • @Grumeyenatu
    @Grumeyenatu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye endalk wendim new ende

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      And ሆኑብሽ

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት ማለትኮ የብዙ ድርጅት ስብስብ ነው ወደ 64 ቦታ የተከፋፈሉ ናቸው በጥምቀት ልይነት አላቸው በድህነት ልይነት አላቸው

    • @girmayideg7868
      @girmayideg7868 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      44,000 ደረሱ እኮ......!!

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 54 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄ ልጅ ከእውቀት የፀዳ ነው ሁሌ መሳት ይከብዳል ራዕይ ዮሐንስ ላይ እኮ ሰማይ ተከፍቶ ታቦት ታይቷል

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ልጁን አቃጠላችሁት ያለእውቀት ገብቶ አዳናበራችሁት ሲነገርህ አዳምጥ ጠይቂያለሁ ብለህ ለመውጣት አትቸኩል ጠይቀህ መልሱን አዳምጥ ዝምብለህ አትጩህ እንደቆርቆሮ እግዚአብሔር ልብ ይሰጥህ አሰተውል መጮህ ገንዘብ አይሆንህም መዳኛም አይሆንልህም ብቻ ወንድሞቼ ትዕግሰቱን ይሰጣችሁ

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ በህጋምላክ ልጁ ምንም እውቀት የለውም

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 43 นาทีที่ผ่านมา

    ከዚህ በላይ መጨመቅ አለ እንዴ

  • @wondimagegntesema4704
    @wondimagegntesema4704 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ በደንብ አንብበህ ብትመጣ ይሻል ነበር

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ልጅ ግን በቀደም ተዋርደህ ወጣህ እውቀት እንዳለው እንዳነበበ ሰው ተመልሰህ መጣህ ሲጀመር አንተ እውነትን ለማወቅ ሳይሆን ኦርቶዶክስን ለመተቸት ነው የመጣው አፉ ላይ ያለችው ኦርቶዶክስ ነች እግዚአብሔር ይፈውስህ

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 49 นาทีที่ผ่านมา

    አንተ እራስህ ተንተባትበሀል ምን ታብ ይደረግልሀል