ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገባቸውን ያህል ካልሰሩ እጅግ በጣም ከምወዳቸው የ90ዎቹ ሙዚቀኞች አንዱ ነህ። ከፈተና ህይወት የመመለስ እና ከራስ የመታረቅ መልእክት ያላቸው ሙዚቃዎች በጣም እወዳለሁ። ኑርልን ጌቱ💛
teru coment new beyi asbalow
Sertual adamach tefa enji zarem yaw new simetum dimtsum getish mirt
❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤
በጣም የምወደው ዘፈን ❤❤❤
ትግስት የሁሉም ነገር በር ናትየማያልፍ የሚመስሉን ጨለማዎች ዛሬ የሉምአሁን በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያላቹህ እህት ወንድሞቸ ሁሉም አልፎ እንድታዩት የምታምኑት ይርዳቹህ 🙏🙏
♥♥♥♥
ትክክል ❤❤❤ አሜን 🙏
ትክክል 🙏
አሜን
አሜንን
ለምን እሂን ሙዚቃ 400 እሽ ሰዉ ብቻ አየው በጣም ጥሩ መልእክት እኮ ነዉ ያለዉ ❤
ይህንን የመሰለ ምርጥ ሙዚቃ በዚህ ሰአት 5 million view ያንስዋል።ጌቱ በርታ ሙዚቃውቅንብሩግጥሙሁሉም ምርጥ
አለሁ አለሁ ኑር አንተን የመሰለ ድንቅ ሰው መኖር አለበት ስወድህ ከልቤ ነው አክባሪህ ነኝ💚💛❤🌺🌹🌷💕🙏
ሙዚቃ ተነሳች!!!!🎶🎼✌የልጅነት ትዝታችን ኑሩልን የ90ዎቹ!!
በህይወት ያለ ሰው ከበርታና ከጠነከረ ሁሌም ቢሆን ዳግም ይነሳል ከእግዚአብሔር ጋራ። ጌቱ ዳግም ድምጽህን ስለሰማን በጣም ደስተኞች ነን በርታ🙏🙏🙏❤❤❤
የጤና ችግርስ
ዘፈን እንደዚህ ዘፈን ዘፈን ሲሸት ደስ ይላል፡፡ አሪፍ ዜማ ናት ፡፡
ጌች የዘጠናዎቹ ፈርጥ ሰላየሁህ ተደስቻለሁ የዘመኔ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
ጌትሽዬ ክበርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን | "አለን" "አለን" "አለን" "አለን" "አለን" "አለን" "አለን"
❤ ቃል አጣሁልህ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው እረጅምም እድሜ ተመኘሁልህ በአልበም እንደምትመጣ ከሰማሁ ቆየሁ እየጠበኩ ነው ጌትዬ❤❤❤🥰❤🥰🥰
ጌች አባቴ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በ4 ደቂቃ ስራ ሙሉ ፊልም የመሰለ ታሪክ።አባቴ ህይወት ይቀጥላል
እናም እንደ አንዱ ተቆጠርኩኝ የለም ሲባል ኖርኩኝ አለው አለው አለው 🥰🥰🥰 ጌች Amazing song 🎵 🎶 👌
እንካዋ ን ኖርክልን ኑር 1000 እድሜ ኑርልን ዎንድማቺን የ90ዎች ልጀነታቺን ድምቀት 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ስራ ለኔ በራሱ መሉ ሀሪፍ አልበም ማለት ነው ለኔ ሁሉ ነገር የተዋጣለት ዘመን ተሻገሪ ስራ ነው ጌትሺ በርታ።
ጌትሻ ትለያለክ ኑረልን
ከማድነቅም በላይ በጣም አወድሀለሁ የኔ ጌታ ሺ አመት ኑርልን
እግዛብሄር እድሜህን ከጤና አብዝቶ ይስጥክ እጅግ በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ ተጠቀምበት
የኔውድድድድድድድድድድድድ💋🥰💋🥰💋🥰የኔ ንጉስ አቤት ድምፅፅፅፅፅ በቃ ፍቅር ነህ እኮ የኔጌታ ጌትዬ🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋
ጌቱ እኛም አንተን ለመስማት አለን
wow our 90s Music legend Is back,,,
ቃላት የማይገልፀው ስራ ነው እንኳን በሰላም ተመለስክልን ብዙ ምርጥ ስራወችህን እጠብቃለሁ
አሁን ገና ጆሮዋችን ፍትህ አገኝ king ጌቱ ኦማሂሬ
90s good p.....
ራሷ ሙዚቃ እና ራሱ ሙዚቀኛ 🍷ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጌቱ ❤️
ጌቱ ደስ ብሎኛል ተሽሎሕ ለዚህ ስለበቃሕ ስወድሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቆንጆ ስራ ነው 👌👌
ትልቅ መልእክት ያለው ሙዚቃ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ጌቱሻ.most powerful song Tank you Getu
ጀግና ይሄ ሙዚቃ ብቻ በሁሉም ነገር ለዚህ ዘመን አንድ አልበም ነው🙏
አባቴ ጌች ኦማህሬ ማርያምን ያንተን ዘፈን ስሰማ 90ዎቹ ያሳለፍኳችሁ ሁሉ ትዝ ያሉኝ ያስለቅሱኛል ኑርልኝኝኝ
ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ!!!
idont have aword about you getu omehera good bales you iam from cape town South Africa %%%
ዋው ጌቱ ማን ነገረህ ሀሳቤን የውስጤን ያወጣህልኝ ችግሬን ማን አዋየህ ለማንኛውም በጣም ነዉ የሚያምረው እውነትም አለሁ
አለሁ ይበልህ ከላይ።በጣም ነው የምወድህ ጌትሽ💪💪🙏❤❤
Gech betam Mirt Sira new bemuzika tarik tilkun dirsha yemityz tilk balemuya Neh gech kante bizu entebikalen biro ,,,,,, big rispect,,,,
እንኳን በደህና....በጣም ጥሩ ተሰጥኦ አለህ....ቀጥልበት በርታበት። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።
ጌቴ ኡማሂሬ።ኑርልኝ አባቴ
ቆንጆ ነገር እያደር የጣፍጣል ይባል የለ ቀስ እያለ ይሰማዋል እዬ በጊልዶ ያበደ እዝብ ። በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌትሽ ካንተ ገና ብዙ እጠብቃለው አባቴ
ጌች የ90ዎቹ በጣም ነበር የናፈከን እንደተወደድክ የምትኖር ነህ ብቃትህ ለኔ ልዩ ነህ በቃ ትችላለህ ጌች መልካም እድል በርታ
ደስ ይላል መልእክቱ
ጌቱዬ የ90ወቹ ፈርጥ ብዙ ተፈትነህ አልፈህ እዝህ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
Getu! You have such an amazing tone!!! Nurilege I love it!!🙏🙏
አለሁ አለሁ ኑርልንህ እንውድሀለን🙏
ኑርልን ጌች ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን።
ሁሉም በርሱ ሆነ.......አለሁ....አለሁ...እኔ ነኝ እመነኝ እያለኝ አትፍራ ሰላሜ ከጠራህ አለሁ....ዋው!
ጌቱየ ኑርልን 🙏🏾🥺♥️ የ90ናችን ፈርጥ 🥰🤩
የሚገርም ዜማ የሚገርም ድምፅ ጌትሽ ሁሌም የሚደመጥ የመፀሀፍ ስራ ነው በርታ የሚገርም አደጋ ደርሶብህ ሰምተን ነበር እንኳን ኖርክ
ደጋግሜ ሰማሁት ከባድ መልክት ነው ከራስ ጋር እንደመታረቅ ትልቅ ነገር የለም በርታልኝ ጌቱሻ ቆንጆ ሥራ ነው 👏👏👏👌👌👌🥰
ጌቱ ሁሎም ፈንኑን ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኛል የመጀመሪያ ዘፈኖቹን
ጌች በህይወት መውጣት መውረድ ያለ ነው ይኸው ድጋሚ ወደማማው ለመመለስ እየተጋህ ነው ቦታህንም ታገኛለህ ጀግናዬ የልጅነት ትውስታችን ምርጥ ስራ ነው በርታልን
የእኔ ምርጫ ጌትሽዬ እዴት እደምወድክ ድምፅህ እኮ ይለያል ማርያምን በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
እግዝያብሔር ታላቅ ነዉ! አወ ! አለሁ! እንደ ጥላቶቻችን ስላቅና ክፉ ምኞት ቢሆን ወድቀን በቀረን ነበር። እግዘብሔር ታላቅ ነዉ አለሁ! ዉድቀት ለዲያብሎስና ለተከታዮቹ!!!
ጌች ኑርልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ
የኛንም ጆሮ መለስክልን ኑርልን
ቃል ወረደቅን ፈረደቃሉም ክፋት ከደነእናም ደስታዬ ተፈፀመ ሁሉም በእርሱ ሆነ
We love Getu Omhaire from Tigray.
አየህ ጌቱ ይሄ ሁሉ ህዝብ ይወድሀል !! ተመልከት ምን ያክል በሀገርህ ልጆች ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዳለህ !! እባክህን የዘጠናዎቹ ጓደኞችህንም ከያሉበት አሰባስበችሁ ኑልን
እንኳንም ኖርክ በጣም ሳስብህ ነበር ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየሁህ❤❤❤❤
እኔ ተፅናናሁ በአተ ሙዚቃ ❤❤
ጌቱዬ የ90ዎቹ ተሽሎክ ወደ ሙዚቃ መመለስክ ደስ ብሎኛል
እናተዬ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግ አልኩ እሚገርም ስራ ነው 🙏🙏🙏
ጌቱ ከውስጡ የኖረውን የዘፈነ"Holland ውስጥ የኖረውን እናውቃለን ፣ የፍቅር ሰው
እንኳን ደህና መጣህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በጣም ደስ ይላል
በአንተ ባቾች ሙዚቃ ሳዳምጥ ያንን ጊዜ እያስታወስኩ እንባዬ ይመጣል እንኳን ኖርክልን ኖራችሁልን በህይወት የሌላችሁ ፍቅርና ተስፋ አምራቾቹ እንደ እነ ታምራት ደስታ ነብስ ይማር የምር የፍቅርና የደስታ ዘመን ከልብ የእውነት ፍቅር የእውነት ደስታ ዘመን ነበር። ጠንሳሾቹ ደግሞ እንደ እናንተ አይነቶቹ ናቸው በዚያን ጊዜ የእውነት ተዋደናል ተፋቅረናል ጨፍረናል ዘለናል ተዛዝነናል ተደጋግፈናል ተከባብረናል ሁሉም በእድሜው እድሜው የሚመጥነውን ከሰው ልጅ የሚጠበቀውን ላይፍ ያየበት ትውልድ ነው ጌትሻ አንተንም በዛን ዘመን የነበሩትን ባለውለታዎቻችንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እድሜን ከጤና ጋር ሰላም።
90 ዎቹ ጌትሽ ሰላምህ ይብዛልን አትጥፋብን ❤
እንኳን ደና መጣክልን ብዙ አቅም እያለክ የሚገባክን ይልህል አልሰራክም ብዙ እንጠብቃለን የማይሰለች ድምፅ
ዋው በጣም ምርጥ ስራ። ደጋግሜ እያየሁት ነው። የእውነት አምላክ እግዚያብሔር ከፍታህን ያብዛልህ ወንድሜ።
Wow, I am happy I found this song. Very emotional.
ምርጥ ግጥም፣ምርጥ ሙዚቀኛ፥ምርጥ ሳውንድ።1ኞች
ጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለህ ተጠቀምበት
ያራዳ ልጅ ጌቱ .... የብዙ ወጣት ህይወት ነው
በህይወት ያለ ሰው ከበርታና ከጠነከረ ሁሌም ቢሆን ዳግም ይነሳል ከእግዚአብሔር ጋራ። ጌቱ ዳግም ድምጽህን ስለሰማን በጣም ደስተኞች ነን በርታ🙏🙏🙏❤❤❤!!!!!
አይምሰልህ ለታመመ ሰው ከባድ ነው
ቃል አጣውልህ የኔ ውድ እድሜህን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሦ ላተ ❤🇪🇹
wow በሚጣፍጥ ስራ ተመልሰካል ጌቱዬ ነፍ አመት ኑርልን
ጌቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌ብዙእንዳላወራ፡ቃልአጠረኝ👏👏👏👏👏👏ሰላምክ፡ይብዛ
ጥሩስራ ነው የመፊቱንም ስራወች በጣም ወዳቸዋለሁ በርታልን የእያንዳንዱ ሰራዎችህ መልእክት በጣም ጥሩነው
ሰሚ ጆሮ ሳይሆን አዳማጭ ልብ ይፈልጋል ሰራህ አዳመጥኩህ ምርጥ ስራ የታላችሁ
ጌቱዬ እንኩዋንም ኖርክልን በጣም ነው ምወድህ የ 90ዎቹ ፈርጥ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
So glad you are back. Good bless 💕 Watching you from us
ጌትዬ ኑርልን ድመቅልን በጣም ነዉ የምንወድህ
እንኳን ኖርክልን ጌቱዬ
Guess who's back 👑👑👑👑በጣም ናፍቀንህ ነበር የምር 😢😍😍
እግዛብሔር ይመስገን ስላየንህ
Wow I hope we going to listen new album keep it up
አለን ይመስገነው
ጌቱ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ብዙ የመስራት አቅሙ አለህ በሌላም ስራም እንጠብቅሀለን
❤የማደቀዉ ሰዉ ብኖር ጌቱ ነዉ
የማትሰለቸኝ ሰው ጌች ትግስቴን ወደድኩት ደጋግሜ መስማት አላቆምኩት እረጂም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ እናመሰግናለን😍🙏
90s Unforgettable memories 🥰
ኑርልኝ ጌቱየ♥♥
Lante tilk kibir alegn getu ...Lijinetachin bedenb asamrehilinal ...i wish long live to you.
Nur Ahunm; fetari yanurih Bzu Kine alew " Alehu" maletih!
በጣም አሪፍ ግጥም ነው። አሪፍ ዘፈን።
🙌 slam 💚💛❤️☝️🤲 enaten nebere yenafikute betam mekere alw ❤️👏👏👏
ጌትሽ ዋውውው እኛም አለንንን 90s
ምርጥ ዘፈን ነው ጌቱየ❤❤❤
❤ GO VIRAL 💪 GO BIG 🎉 BLESS UP
I can't wait to hear your album
ደህና ሆነህ ተሽሎህ ስላየው ድስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
በርታ!! ታግለህ መመለስህ ያስመሰግንሀል!!!
የሚገባቸውን ያህል ካልሰሩ እጅግ በጣም ከምወዳቸው የ90ዎቹ ሙዚቀኞች አንዱ ነህ። ከፈተና ህይወት የመመለስ እና ከራስ የመታረቅ መልእክት ያላቸው ሙዚቃዎች በጣም እወዳለሁ። ኑርልን ጌቱ💛
teru coment new beyi asbalow
Sertual adamach tefa enji zarem yaw new simetum dimtsum getish mirt
❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤
በጣም የምወደው ዘፈን ❤❤❤
ትግስት የሁሉም ነገር በር ናት
የማያልፍ የሚመስሉን ጨለማዎች ዛሬ የሉም
አሁን በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያላቹህ እህት ወንድሞቸ ሁሉም አልፎ እንድታዩት የምታምኑት ይርዳቹህ 🙏🙏
♥♥♥♥
ትክክል ❤❤❤ አሜን 🙏
ትክክል 🙏
አሜን
አሜንን
ለምን እሂን ሙዚቃ 400 እሽ ሰዉ ብቻ አየው
በጣም ጥሩ መልእክት እኮ ነዉ ያለዉ ❤
ይህንን የመሰለ ምርጥ ሙዚቃ በዚህ ሰአት 5 million view ያንስዋል።
ጌቱ በርታ
ሙዚቃው
ቅንብሩ
ግጥሙ
ሁሉም ምርጥ
አለሁ አለሁ ኑር አንተን የመሰለ ድንቅ ሰው መኖር አለበት ስወድህ ከልቤ ነው አክባሪህ ነኝ💚💛❤🌺🌹🌷💕🙏
ሙዚቃ ተነሳች!!!!🎶🎼✌የልጅነት ትዝታችን ኑሩልን የ90ዎቹ!!
በህይወት ያለ ሰው ከበርታና ከጠነከረ ሁሌም ቢሆን ዳግም ይነሳል ከእግዚአብሔር ጋራ። ጌቱ ዳግም ድምጽህን ስለሰማን በጣም ደስተኞች ነን በርታ🙏🙏🙏❤❤❤
የጤና ችግርስ
ዘፈን እንደዚህ ዘፈን ዘፈን ሲሸት ደስ ይላል፡፡ አሪፍ ዜማ ናት ፡፡
ጌች የዘጠናዎቹ ፈርጥ ሰላየሁህ ተደስቻለሁ የዘመኔ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
ጌትሽዬ ክበርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን | "አለን" "አለን" "አለን" "አለን" "አለን" "አለን" "አለን"
❤ ቃል አጣሁልህ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው እረጅምም እድሜ ተመኘሁልህ በአልበም እንደምትመጣ ከሰማሁ ቆየሁ እየጠበኩ ነው ጌትዬ❤❤❤🥰❤🥰🥰
ጌች አባቴ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በ4 ደቂቃ ስራ ሙሉ ፊልም የመሰለ ታሪክ።አባቴ ህይወት ይቀጥላል
እናም እንደ አንዱ ተቆጠርኩኝ የለም ሲባል ኖርኩኝ አለው አለው አለው 🥰🥰🥰 ጌች
Amazing song 🎵 🎶 👌
እንካዋ ን ኖርክልን ኑር 1000 እድሜ ኑርልን ዎንድማቺን የ90ዎች ልጀነታቺን ድምቀት 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ስራ ለኔ በራሱ መሉ ሀሪፍ አልበም ማለት ነው ለኔ ሁሉ ነገር የተዋጣለት ዘመን ተሻገሪ ስራ ነው ጌትሺ በርታ።
ጌትሻ ትለያለክ ኑረልን
ከማድነቅም በላይ በጣም አወድሀለሁ የኔ ጌታ ሺ አመት ኑርልን
እግዛብሄር እድሜህን ከጤና አብዝቶ ይስጥክ እጅግ በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ ተጠቀምበት
የኔውድድድድድድድድድድድድ💋🥰💋🥰💋🥰የኔ ንጉስ አቤት ድምፅፅፅፅፅ በቃ ፍቅር ነህ እኮ የኔጌታ ጌትዬ🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋
ጌቱ እኛም አንተን ለመስማት አለን
wow our 90s Music legend Is back,,,
ቃላት የማይገልፀው ስራ ነው እንኳን በሰላም ተመለስክልን ብዙ ምርጥ ስራወችህን እጠብቃለሁ
አሁን ገና ጆሮዋችን ፍትህ አገኝ king ጌቱ ኦማሂሬ
90s good p.....
ራሷ ሙዚቃ እና ራሱ ሙዚቀኛ 🍷
ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ጌቱ ❤️
ጌቱ ደስ ብሎኛል ተሽሎሕ ለዚህ ስለበቃሕ ስወድሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቆንጆ ስራ ነው 👌👌
ትልቅ መልእክት ያለው ሙዚቃ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ጌቱሻ.most powerful song Tank you Getu
ጀግና ይሄ ሙዚቃ ብቻ በሁሉም ነገር ለዚህ ዘመን አንድ አልበም ነው🙏
አባቴ ጌች ኦማህሬ ማርያምን ያንተን ዘፈን ስሰማ 90ዎቹ ያሳለፍኳችሁ ሁሉ ትዝ ያሉኝ ያስለቅሱኛል ኑርልኝኝኝ
ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ!!!
idont have aword about you getu omehera good bales you iam from cape town South Africa %%%
ዋው ጌቱ ማን ነገረህ ሀሳቤን የውስጤን ያወጣህልኝ ችግሬን ማን አዋየህ ለማንኛውም በጣም ነዉ የሚያምረው እውነትም
አለሁ
አለሁ ይበልህ ከላይ።በጣም ነው የምወድህ ጌትሽ💪💪🙏❤❤
Gech betam Mirt Sira new bemuzika tarik tilkun dirsha yemityz tilk balemuya Neh gech kante bizu entebikalen biro ,,,,,, big rispect,,,,
እንኳን በደህና....በጣም ጥሩ ተሰጥኦ አለህ....ቀጥልበት በርታበት። በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።
ጌቴ ኡማሂሬ።ኑርልኝ አባቴ
ቆንጆ ነገር እያደር የጣፍጣል ይባል የለ ቀስ እያለ ይሰማዋል እዬ በጊልዶ ያበደ እዝብ ። በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌትሽ ካንተ ገና ብዙ እጠብቃለው አባቴ
ጌች የ90ዎቹ በጣም ነበር የናፈከን እንደተወደድክ የምትኖር ነህ ብቃትህ ለኔ ልዩ ነህ በቃ ትችላለህ ጌች መልካም እድል በርታ
ደስ ይላል መልእክቱ
ጌቱዬ የ90ወቹ ፈርጥ ብዙ ተፈትነህ አልፈህ እዝህ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
Getu! You have such an amazing tone!!! Nurilege I love it!!🙏🙏
አለሁ አለሁ ኑርልንህ እንውድሀለን🙏
ኑርልን ጌች ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን።
ሁሉም በርሱ ሆነ.......አለሁ....አለሁ...እኔ ነኝ እመነኝ እያለኝ አትፍራ ሰላሜ ከጠራህ አለሁ....ዋው!
ጌቱየ ኑርልን 🙏🏾🥺♥️
የ90ናችን ፈርጥ 🥰🤩
የሚገርም ዜማ የሚገርም ድምፅ ጌትሽ ሁሌም የሚደመጥ የመፀሀፍ ስራ ነው በርታ የሚገርም አደጋ ደርሶብህ ሰምተን ነበር እንኳን ኖርክ
ደጋግሜ ሰማሁት ከባድ መልክት ነው ከራስ ጋር እንደመታረቅ ትልቅ ነገር የለም በርታልኝ ጌቱሻ ቆንጆ ሥራ ነው 👏👏👏👌👌👌🥰
ጌቱ ሁሎም ፈንኑን ስሰማ ልጅነቴን ያስታውሰኛል የመጀመሪያ ዘፈኖቹን
ጌች በህይወት መውጣት መውረድ ያለ ነው ይኸው ድጋሚ ወደማማው ለመመለስ እየተጋህ ነው ቦታህንም ታገኛለህ ጀግናዬ የልጅነት ትውስታችን ምርጥ ስራ ነው በርታልን
የእኔ ምርጫ ጌትሽዬ እዴት እደምወድክ ድምፅህ እኮ ይለያል ማርያምን በጣም አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤
እግዝያብሔር ታላቅ ነዉ! አወ ! አለሁ! እንደ ጥላቶቻችን ስላቅና ክፉ ምኞት ቢሆን ወድቀን በቀረን ነበር። እግዘብሔር ታላቅ ነዉ አለሁ! ዉድቀት ለዲያብሎስና ለተከታዮቹ!!!
ጌች ኑርልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ
የኛንም ጆሮ መለስክልን ኑርልን
ቃል ወረደ
ቅን ፈረደ
ቃሉም ክፋት ከደነ
እናም ደስታዬ ተፈፀመ ሁሉም በእርሱ ሆነ
We love Getu Omhaire from Tigray.
አየህ ጌቱ ይሄ ሁሉ ህዝብ ይወድሀል !! ተመልከት ምን ያክል በሀገርህ ልጆች ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዳለህ !! እባክህን የዘጠናዎቹ ጓደኞችህንም ከያሉበት አሰባስበችሁ ኑልን
እንኳንም ኖርክ በጣም ሳስብህ ነበር ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየሁህ❤❤❤❤
እኔ ተፅናናሁ በአተ ሙዚቃ ❤❤
ጌቱዬ የ90ዎቹ ተሽሎክ ወደ ሙዚቃ መመለስክ ደስ ብሎኛል
እናተዬ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግ አልኩ እሚገርም ስራ ነው 🙏🙏🙏
ጌቱ ከውስጡ የኖረውን የዘፈነ"Holland ውስጥ የኖረውን እናውቃለን ፣ የፍቅር ሰው
እንኳን ደህና መጣህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በጣም ደስ ይላል
በአንተ ባቾች ሙዚቃ ሳዳምጥ ያንን ጊዜ እያስታወስኩ እንባዬ ይመጣል እንኳን ኖርክልን ኖራችሁልን በህይወት የሌላችሁ ፍቅርና ተስፋ አምራቾቹ እንደ እነ ታምራት ደስታ ነብስ ይማር የምር የፍቅርና የደስታ ዘመን ከልብ የእውነት ፍቅር የእውነት ደስታ ዘመን ነበር። ጠንሳሾቹ ደግሞ እንደ እናንተ አይነቶቹ ናቸው በዚያን ጊዜ የእውነት ተዋደናል ተፋቅረናል ጨፍረናል ዘለናል ተዛዝነናል ተደጋግፈናል ተከባብረናል ሁሉም በእድሜው እድሜው የሚመጥነውን ከሰው ልጅ የሚጠበቀውን ላይፍ ያየበት ትውልድ ነው ጌትሻ አንተንም በዛን ዘመን የነበሩትን ባለውለታዎቻችንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እድሜን ከጤና ጋር ሰላም።
90 ዎቹ ጌትሽ ሰላምህ ይብዛልን አትጥፋብን ❤
እንኳን ደና መጣክልን ብዙ አቅም እያለክ የሚገባክን ይልህል አልሰራክም ብዙ እንጠብቃለን የማይሰለች ድምፅ
ዋው በጣም ምርጥ ስራ። ደጋግሜ እያየሁት ነው።
የእውነት አምላክ እግዚያብሔር ከፍታህን ያብዛልህ ወንድሜ።
Wow, I am happy I found this song. Very emotional.
ምርጥ ግጥም፣ምርጥ ሙዚቀኛ፥ምርጥ ሳውንድ።
1ኞች
ጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለህ ተጠቀምበት
ያራዳ ልጅ ጌቱ .... የብዙ ወጣት ህይወት ነው
በህይወት ያለ ሰው ከበርታና ከጠነከረ ሁሌም ቢሆን ዳግም ይነሳል ከእግዚአብሔር ጋራ። ጌቱ ዳግም ድምጽህን ስለሰማን በጣም ደስተኞች ነን በርታ🙏🙏🙏❤❤❤!!!!!
አይምሰልህ ለታመመ ሰው ከባድ ነው
ቃል አጣውልህ የኔ ውድ እድሜህን ያርዝምልኝ ከኔ ቀንሦ ላተ ❤🇪🇹
wow በሚጣፍጥ ስራ ተመልሰካል ጌቱዬ ነፍ አመት ኑርልን
ጌቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌ብዙእንዳላወራ፡ቃልአጠረኝ👏👏👏👏👏👏ሰላምክ፡ይብዛ
ጥሩስራ ነው የመፊቱንም ስራወች በጣም ወዳቸዋለሁ በርታልን የእያንዳንዱ ሰራዎችህ መልእክት በጣም ጥሩነው
ሰሚ ጆሮ ሳይሆን አዳማጭ ልብ ይፈልጋል ሰራህ አዳመጥኩህ ምርጥ ስራ የታላችሁ
ጌቱዬ እንኩዋንም ኖርክልን በጣም ነው ምወድህ የ 90ዎቹ ፈርጥ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
So glad you are back. Good bless 💕
Watching you from us
ጌትዬ ኑርልን ድመቅልን በጣም ነዉ የምንወድህ
እንኳን ኖርክልን ጌቱዬ
Guess who's back 👑👑👑👑በጣም ናፍቀንህ ነበር የምር 😢😍😍
እግዛብሔር ይመስገን ስላየንህ
Wow I hope we going to listen new album keep it up
አለን ይመስገነው
ጌቱ በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ብዙ የመስራት አቅሙ አለህ በሌላም ስራም እንጠብቅሀለን
❤የማደቀዉ ሰዉ ብኖር ጌቱ ነዉ
የማትሰለቸኝ ሰው ጌች ትግስቴን ወደድኩት ደጋግሜ መስማት አላቆምኩት እረጂም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ እናመሰግናለን😍🙏
90s Unforgettable memories 🥰
ኑርልኝ ጌቱየ♥♥
Lante tilk kibir alegn getu ...
Lijinetachin bedenb asamrehilinal ...i wish long live to you.