ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የመልስ ዕለት ቡራኬ ተቀብለዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 มิ.ย. 2022

ความคิดเห็น • 572

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 ปีที่แล้ว +165

    ወይ መታደል ከዚህ በላይ ምን አለ ❤️❤️❤️❤️ ፈጣሪዬ ልጆቻችንን ለዚህ ክብር አብቃልን ❤️❤️❤️

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว +154

    ሙሽሮች ትዳራችሁ ይባረክ ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰን❤❤❤

    • @Ethiopia-rh8wu
      @Ethiopia-rh8wu 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +178

    እደለኛ ናችሁ የእውነት በዚህ ዘመን እንደናተ አይነት ወጣቶች ማግኘት መቼም.....!!

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 2 ปีที่แล้ว +11

      እውነት ነው የታደሉ ናቸው የሰማይ መላእክት የምድር ምእመናን ሳይቀር የወደዱት ሰው ነው ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @kyrieeleison-xi9fg
      @kyrieeleison-xi9fg 2 ปีที่แล้ว

      ewunt new wandime #memhere hono betegbar siyasayen endet des yelal.
      egnam kenesu memar aleben

  • @user-mr6vu5tb6q
    @user-mr6vu5tb6q 2 ปีที่แล้ว +69

    እጹብ ድንቅ ብሎ ዝም ከማለት ዉጭ ሌላ ምን ሊባል ይችላል ትዳራችሁን እመ ብርሃን ትባርክላችሁ በእዉነት 😍😍
    የብጹዕ አባታችን ቡራኬያቸዉ በያለንበት ይድረሰን 🤲

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว +142

    አባ ይፍቱን ይባርኩን በረከታቹ ይደርብን 🤲 ወንድሜ ሄኖክ &እህቴ ሳምሪ እስካሁን በደስታ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ስነምግባር ነው ያሳያቹን ቀሪውን ሂዎታቹን እግዛቤሔር አምላክ ያሳምርላቹ

    • @eleniglmedhin1714
      @eleniglmedhin1714 2 ปีที่แล้ว +4

      Amen 🤲🤲🤲

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว

      @@eleniglmedhin1714 አሜን 🤲

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 2 ปีที่แล้ว

      @@user-ct4yh9er3e አሜን 🤲 ፀዬ ሁሉ አማን ነው

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gemechistube9126 እግዚአብሔር ይመስገን ገመችዬ ቅኑ እደት ነህ መገኛወችህ የቅንነትህ ምልክቶች ናቸው እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወድሜ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +30

    ብዕፅ ወቅዱስ አባታችን ቡራከያችሁ ይድረሰን በእውነት በጣም የምንውዴ እንቁ መምህራችን በእኛ ህይወት ዉስጥ የጌታችን ፍቅር እና የእማቤታችን ፍቅር እንደ ዘርው መድኃኔዓለም ክርስቶስ በቤታችሁ በትዳራችሁ ዉስጥ ፍቅር ሰላም ደስታን ይዝራዉ ✝️✝️✝️

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl 2 ปีที่แล้ว +60

    አባታችን ብራኮዎ ይድረሰን በረከተዎ ይደርብን ሙሽሮች ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱልን!

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 2 ปีที่แล้ว +18

    የቃናዋ እመቤት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነትም የተገኘችበት ሰርግ በመሆኑ ነው ይሄ ሁሉ ክብር የተገኘው ። ውዱ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u 2 ปีที่แล้ว +15

    ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን። 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ዘራችን ይብዛ መመረጥ መታደል መባረክ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ🙏

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u 2 ปีที่แล้ว +64

    ማታ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር 🥺 የሰርጉንም ሙሉውን ብለቅልን 🥰 የኔ እንቁ መምህር ትዳራቹ ይባረክ❤

    • @Amele8427
      @Amele8427 2 ปีที่แล้ว +1

      ከ 4 ሰዓት በላይ አለ በዚሁ ቻናል እኮ

    • @user-vw1zk1eh1v
      @user-vw1zk1eh1v 2 ปีที่แล้ว +1

      እዚሁ ላይ አለ እኮ ከፍ ብለሽ ፈልጊው ታገኚዋለሽ

    • @user-ch5rp1mu9u
      @user-ch5rp1mu9u 2 ปีที่แล้ว +2

      አለ ግን በቀደም እየተቆራረጠ በደንብ አላየነውም ደግሞ ዋናውን ቢለቅልን ደስ ይለኛል 🥰

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 2 ปีที่แล้ว +1

      በዚህ ተለቋል ገብተቹ እይ

    • @user-gy8qn5gs1q
      @user-gy8qn5gs1q 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ch5rp1mu9u ተቆራርጦ ሳይሆን መታየት የለለበት ነገር ስላለነው አውቀው እስክሪኑን ማስታወቂያ ያረጉበት

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላድተ አምላክን መውደድ ትርፍ ለራሳችን እንደሆነ እኔ በአለሁበት ዘመን በዓይኔ በብሌኑ አየሁ።
    ቸሪቱ እመ አምላክ እስከመጨረሻይቱ ህቅታ ድረስ በፍቅር፣በደስታ ታኑርልን።ዳግማዊ ሔኖክን በጊዜ አምጡልን😍

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 ปีที่แล้ว +15

    በዚ ብዙ ሰው ይማራል! በጣም ያስቀናል ግን የጥሩ ቅናት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ለዚ በረከት ያብቃን!! የዛሬ ሁለት ወር ሀገሬ ሄጄ ማርያም በር ላይ ገና ስደርስ ደስታው ልቤን አጮህው. የቅድስተ ማርያም ሰፈር ልጅ ነኝ ሰፈሬን በጣም ነው የምወደው እመቤታችን ሰላም ታርገን!! 💚💛❤️

  • @Alem917
    @Alem917 2 ปีที่แล้ว +3

    አቦዋኒ ብፁዕ ወቅዱስ አባ ማትያስ በረከትኹም ይሕደረና
    አሜን ይፍቱሑና ይባርኹና ክቡር አቦና
    መምህሬ ቃል በተግባር❤🕊

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 2 ปีที่แล้ว +25

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን አባታችን በረከቶት ይደረሰን እጅግ መታደለ ነው ትዳራችሁ ይባረክ ውዱ መምህራችን እና ውድ እህታችን እንወዳቹሃለን የቡዞች ምሳሌ ናችሁ ክበሩልን እመብርሃን ትባራካችሁ አሜን

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +1

    እደዚህ ባባቶች መባረክ እዴት እድለኛ ነኝ ያስብላል እደዚህ ባባታችን በመስቀል መዳሰስ እውነትም የተመረጥኩኝ ነኝ ያስብላል አድማችን ዳቆን ኤኖክ ሀይሌ እድለኛ ነክ አትም ጥሩ እና እግዚአብሔር የመረጠክ ስለሆክ ያባቶችን ቡራኬ አግተክ ተሞሸርክ መታደል መመረጥ ነው እናም ጋብቻችውን ያበርሀም እና የሣራ ያድርግላችው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @marymikel565
    @marymikel565 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነኛ መታደል ነው ማርያምን ቀነው እፉ የብፁዕ አባታችን ብራኬ መቀበል መታደል ነው

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 2 ปีที่แล้ว +3

    መታደል ቅዱስ መስቀልህን ተሳልሜ ልሙት ጌታየ በካህናት አባቶቸ እንጅ እመቤቴ ሆይ አንቺ እርጅኝ

  • @biriyeb1178
    @biriyeb1178 2 ปีที่แล้ว +4

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራከሆተ ይድረስኝ አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +9

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን
    መምህራችን እድለኛ ነህ በሁሉም መወደድ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 ปีที่แล้ว +21

    አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በረኳታቹ ይደርብን አሜኔ 🙌

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 2 ปีที่แล้ว +18

    ብጹዕነትዎ በረከታቸዉ ይደርብን 🤲🤲🤲 መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🤲❤️ እመብርሃን ትባርካችሁ 🤲❤️🥰🥰🥰

  • @tsgeredakebede7175
    @tsgeredakebede7175 2 ปีที่แล้ว +10

    ተመስገን ታሪክ ባልሰረም ታሪክ አይቻለው

  • @user-pr9df9io6h
    @user-pr9df9io6h 2 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ መታደል በእውነት መምርችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹሁ ያሳማርልን. በጣም ደሰ ይላለ ቅዱስ አባታችን በረከቱ ይደርሳን

  • @Aman-vx7zr
    @Aman-vx7zr 2 ปีที่แล้ว +10

    እስካሁን በቃል ነበር የምታስተምረን አሁን ደሞ በመኖር እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን!

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል ነው ኦ አምላክ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራያኬዎት ይደርሰን አሜን 🙏

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว +11

    መልካት የትዳር,ዘመን ይሁንላቹ አባታችን,ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል እንደዚ ነዉ ተዋህዶ እግዚአብሔር ለኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ትዳራቹ ይባረክ እንቁ ልጆች

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j 2 ปีที่แล้ว +5

    ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይፍቱን ይባርኩን በረከተዎ ይድረሰን
    ሙሽሮችየ የበረከት ትዳር ይሁንላችሁ🙏❤

  • @atsede4012
    @atsede4012 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ መምህራችን

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Egziabher Yemesegen
    Egziabher Talak new Abet Memeret Mushuroch enqan des alachu!!

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት መታደል በማርያም እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆን💒💒 ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን💙💙🤲🤲🤲

  • @tsionmerid5862
    @tsionmerid5862 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል ከብር ለድንግል ማርያም ብፁዕ አባታችን በዕድሜ በጤና ኑሩልን። መምህር አንተ የተባረክ ነህ ሙሽሪት ታድለሽ ከመልካም የዋለ እንዲህ ነው በረከታችሁን ያድለን። የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ። መልካም ጋብቻ

    • @babys7570
      @babys7570 2 ปีที่แล้ว

      አሜን!!

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የኛ የተዋሕዶ እንቁ መምህራችን እመብርሀን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአሁን በፊት ወደ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ሄዶ ቡራኬ ሲቀበል ያየሁት ሙሽራ የለም የእኛ አስተዋይ መምህር አንተ ከሁሉም ትለያለህ ከአሁን በኋላ ለሚሞሸሩት ሙሽሮችም ጥሩ ምሳሌ ትሆናለህና መልካም ነው ያደረከው✝️❤❤🥰🥰👏👏👏
    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ለእኛም ይድረሰን ይፍቱን🥰🥰🥰🥰

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🤲 ትዳራችሁን እመቤታችን ትባርክ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ🤲🤲💐💕💕💕

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 2 ปีที่แล้ว +2

    መታደል መመረጥ በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ጋብቻ
    መልካም ጋብቻ 💐💐💐💐❤❤💗አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን 🙏🙏💒

  • @user-qx3th3gk5p
    @user-qx3th3gk5p 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ መምህር በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለዝህ ክብር

  • @haile1236
    @haile1236 2 ปีที่แล้ว +2

    እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት
    ረቡኒ ክበርልን 🙏🙏
    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @fitsumtaye212
    @fitsumtaye212 2 ปีที่แล้ว +1

    የ ዘማሪ ፍሬዘር ድምፅ እንደምንጊዜውም ውብ እና ማራኪ ነው።
    የ አባቶቻችንን ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክ መምህራችን።

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen yiftugen yibarikugen Abatachen 👐👐👐

  • @selamgizat7904
    @selamgizat7904 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ይፍቱን አባታችን ሙሺሮቹ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @marthakasey1201
    @marthakasey1201 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በወጀቦች መሀል የአባታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ አይለየዎት

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እመቤቴ ማርያም ከፊት ከኋላችሁ ከግራ ከቀኛችሁ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ታኑራችሁ እንዴት መታደል ነው
    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድርሰን አሜን

  • @arsefentayoutube8118
    @arsefentayoutube8118 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣ ጌታ ሆይ በጣም እደለኛ ነችሁ ።በብዙ መባርክ ነው ድስ ሲል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክው

  • @seyoumazeb5417
    @seyoumazeb5417 2 ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱኝ አባታችን፣ በረከትዎ ትድረሰን። መምህር እናንተም መልካም ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ፣ የጣፈጠውንም ህይወት ያድላችሁ አሜን።

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    በእውነት ምንኛ መመረጥ ነው ለዚህ ለተቀደሰ ክብር መብቃት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ወላዲተ አምላክ ሁሌም አትለያችሁ
    እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ የሚያከብር ልጅ ይስጣችሁ

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱን. አባታችን. አሜን. አሜን. አሜን.

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 2 ปีที่แล้ว +6

    Father may your blessings always be with us.
    No words........ may God bless your life

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v 2 ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ብራኪወት ይድርሰን አሜን
    ሙሽሮቹ እንኳን ደስስስ አላችሁ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว

    በረከቶ የደርብን አባታችን ማርያምን ቃል ያንሳል ሁላችንንም ለዚ ከብረ ያብቃን እመብርሀን ትዳራቹን ተባርክላቹ 🙏🙏🙏🙏👏👏❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት እድለኝነት ነው በማሪያም መምህሬ የምወድህ የማከብርህ በእግዚአብሔር ቤት ትልቅ መባረክ ነው

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 2 ปีที่แล้ว +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር አምላክ በድሜ በፀጋ በልጆች ይባርካቹ !!

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን አባታችን
    በረከታችሁ ይደርብን አሜን
    መምህራን እግዚአብሔር ትዳራችሁንይባርክ አሜን
    እኛንም ምንም የማይሳንህ አምላክ ከመንገድህ የወጣነውን ልጆችህን ወደልባችን መልስህን መከራ መስቀልህን ለመሽከም ለዚህ ክብር እንድታበቃን ሁሌም በተስበረ ልብ ከእንባ ጋር እማፅንሃለሁ አሜን አሜን ግንብ

  • @Red-gebriel
    @Red-gebriel 2 ปีที่แล้ว

    ምንኛ መታደል ነዉ.....የአባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር.....መምህራችን ትዳርህ ይባረክ💚💛❤.....AD we would like to give you a big respect enamesegenalen

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁዎች ምን አይነት መታደል ነው ቃላት የለኝም የምገልፅቤት አባታችን በረከታችሁ አይለየን💚💛💓🙏🙏🙏

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክልኝ የአባታችንም በርከታቸው ይደርብን

  • @kebroncheru2169
    @kebroncheru2169 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይባርኩን..
    መምህሬ እና እህቴ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!❤❤❤

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን በረከት በሙሽሮቹም በእኛም በሁላችን ላይ ይደር

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛመልካም መምራችን የምታገለግለው የፈጠረህ አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ በህይወታችሁ ሁሉ መዳንያለም ፍቅር ደስታ ይሙላላችሁ ከናተ መልካም ዘር ሰጦአችሁ ደሞ እደናተ ያለ ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የሚጠቅም ይስጣችሁ ካንተ ብዙነገሮችን ተምረናል ውዱ መምራችን ከምኑ የለህበት የአምላክን ቃል ብቻ የምትመግበን ኑሩልን እረጅም ድሜ ጤና ይስጣችሁ ከከንቱ ወዳሴ ይጠብቅልን መምራችን ምንንነታችን ጠብቀን በቃሉ ተገተን እደዝህ በቤቱ አምላካችን በቃና ዘገሊላ ሰርግ እደተጠራው በኛም በትዳራችን አምላካችን የምንጠራበት የምናስደስትበት ያርግልን ትዳር በoniln ይቁም ፍትህ ባካችሁ ባህላችን እንጠብቅ ማንነታችን አንሽጥ በደቂቃ ለሚጠፋ ገንዘብ ለኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሁለት የጋብቻ ስራት ብቻና ብቻነው ያለን በተክሊል በቁርባን ከዝህ ውጭ እኛን አይገልጥመ ም በጭፈራ ሰይጣንን አንጋብዝ ባካችሁ አምላካችንንም አናስከፋ አዳዴ ሰወች የሚጋቡት ሁሉነገር ጨርሰው አርግዛ ይጋባሉ ቆይ ይህ ይቁምልን ሸቃሊትም ማንነትሽን ጠብቀሽ ከሁለቱ ባዱ አግቢ እስቲ ህይወታችን የተቀደሰ ይሁን ቃሉን እየሰማነ እደማንሰማ አንሁን ባህላችን እና ማንነታችን ይከበር

  • @ggff7595
    @ggff7595 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ኣምላኬ ሆይ ለራሳቸው ከብረዉ በዚ ዘመን ለኛም ኣይናችን የሄ ክብር እንድናይ ስለፈቀድክ እናመሰግናለን.እዉነት በጣምምም ደስ ብሎኛል

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ብፁዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ic1bz2kt3r
    @user-ic1bz2kt3r 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በሪኬዎት ትድረሰን 🙏🙏🙏ሙሽሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤😘😘😘🙏

  • @abeba5164
    @abeba5164 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በርክተወት ይደርብን። የስላሴ ቸርነት አይለየን

  • @user-lw5qy9ob3e
    @user-lw5qy9ob3e ปีที่แล้ว +1

    ልጆጃችሁም ለዚህ ክብር ያብቃላቹ ኣሜን.

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzibher yimsegn amen amen amen melkam gabicha yihunlachu AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 2 ปีที่แล้ว

    የአባታችን አብርሃም እና የእናታችን ሳራ ጋብቻ የባረከ የአባቶቻችን አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ
    አባቴ በረከትዎ ትደረሰኝ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባረኩን አባታችን

  • @natnalesisay8423
    @natnalesisay8423 2 ปีที่แล้ว

    መምህር አንተ በቤቱ ነው ያደከው የኖርከው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።በጣም የገረመኝ እግዚአብሔር በአንተ ምክንያት በረከቱ ለኛም ደረሰን 🙏🙏🙏

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ጋብቻቺሁ የአብረሐም የሳራ ያድርግላቺሁ አሜን ...

  • @lilifemale
    @lilifemale 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባሀል.መምህራችን.

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 ปีที่แล้ว +2

    እድለኛ ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን ቡራካው ይድረሰን👏

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ የኝ እንቁ ተባረኩ በፁእነትወት በረከታቺሁ ይድረሰን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይፍቱን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን ትዳራችሁ ይባረክ

  • @HaymiSime
    @HaymiSime 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እኔምአፀደማርያም❤ለዚህክብርእንዲያበቃኝ❤ እግዚአብሔር ንበፀሎትእጠይቃለው❤❤🎉

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን ሙሽሮቻችን ትዳራቹህ ይባረክ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ♥♥♥

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን. አሜን. አሜን. አባቶቻችን ቡራኬያችሁ በያለንበት ይድረሰን. የተከበራችሁ ሙሽሮቻችን. እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፉቱን ይባርኩን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እመቤታችን አትለይሁት አባታችን!አሜን/3/
    መምህሬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባርክላችሁ!

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብኚ ሙሽሮች እመቤቴ ደንግል ማርያም ትደራችሁን ትባርክላችሁ

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ይፍቱን አባታችን ቡራኬዎ ይደረብን

  • @user-jk6uw7ly3b
    @user-jk6uw7ly3b 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ይፍቱን አባታችን ሙሺሮቹ ትዳራችሁ ይባረክ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 ปีที่แล้ว

    ብፁ አባታችን ቡራኬው ይደርብን እኔ በደስታ እያለቀስኩ ነው ያየውት መምህሬ ትዳርክ እመቤቴ ማርያም ትባርክልህ

  • @user-bm2ls8ot4r
    @user-bm2ls8ot4r ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቡራኬዎት ይድረስን ሙሽሮች እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ ሙሽሪት ደስ ይበልሽ (2)
    ፍቃዱ ሆኖ ጌታሽ
    እፁብ በረከት ሰጠሽ
    ሙሽራው ደስ ይበልህ (2)
    ፍቃዱ ሆኖ ጌታህ
    እፁብ በረከት ሰጠህ
    እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን የተዋህዶ ልጅ🙏

  • @mopphony2364
    @mopphony2364 2 ปีที่แล้ว

    መታደል እግዚአብሔር አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን⛪🙏❤

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 2 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ከመታደልም በላይ ያከበራት ቤተክርስቲያን አከበረችው ወድሜ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክላችሁ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት የተባረከች ሚስት ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያሉ ሰዎች መገኘታቸው ይገርማል ቤተክርስትያንን እንዳከበረ እሱም ተከበረ

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 ปีที่แล้ว

    ካስተማረከው ከሰበከው በበለጠ በሥርዓተ ጋብቻህ ሰብከኸናል አስተምረኸናል እድሜ ማቶሳላን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-wh5ff3cc9b
    @user-wh5ff3cc9b 2 ปีที่แล้ว

    በውነት ታላቁ መምህር አክብርህ የከበክ እግዚአብሔር ርዳራችሁ ይባርክ

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እንቁ መምህራችን ጥዑመ ልሳን እመብርሀን አትለያችሁ

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 2 ปีที่แล้ว

    አንድ አንድ ሰው እግዚአብሔር ሲፈጥረው በሁሉም ነገር ይባረካል ልክ እንደ ዲያቆን ሄኖክ ። አባታችን በረከቶ ይደረሰብን ። ትዳራችሁ ተባርኳል አሁንም ይባረክ !!! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን❤🙏
    ሙሽሮቻችን የብርሃን እናት ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ🙏

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኪዎ ትድረሰን ወንድማችን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ከደስታዬ ብዛት እንባዬ መጣ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም ጋብቻ በድጋሚ

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 2 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Egziabher. yemasgen. 🙏🙏🙏🌿🌾🌿🕊️💛❤️

  • @debrezeyti-3939
    @debrezeyti-3939 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ እንኳን ነዚህ ጸጋ ኣደረሳቹ
    ኣብቻቹሁን ይባርክ እግዚኣብሄር "

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘመን ይህን ማየት ለእኛም እድለኝነት ነው ዲ/ን ሔኖክ አንተ የዘመኑ ጃንደረባ ነህ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @birkemamu4971
    @birkemamu4971 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቡራኬዎ ይደርብን

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q 2 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርሰን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምሀራችን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን በጣም አስተማሬ በተግባር ያየነው ነው

  • @aal6235
    @aal6235 2 ปีที่แล้ว

    አባ በረከትዎ በሁላችንም ላይ ይደርብን ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን።

  • @user-iw8dl7ud4v
    @user-iw8dl7ud4v 8 หลายเดือนก่อน

    እፎፎፎ ምነኛ መታደል ነው በፈጣሪ መመረጥ እፎፎፎ ሰታሰቀኑ ፈጣሪ የትዳር ዘመናቹህን ይባረክላቹህ እፎፎፎፎ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው ብቻ
    መምህር ሄኖክ አንተ ድንቅ ልጅ ነህ በእውነት
    በቅናት ውስጤን አሳረፍከኝ