በቅናሽ ዋጋ የቀረቡ የሓበሻ ቀሚሶች habesha kemis price | habesha kemis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  4 หลายเดือนก่อน +1

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።

  • @almaztesema5444
    @almaztesema5444 4 หลายเดือนก่อน

    የመላኪያ ዋጋ ስንት ነው በስንት ቀን ይደርስል

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እመቤት ደስ ትያለሽ ልብሱም ሲያዩት ደስ ይላል ግን የአንድ ጏደኛዬ ለግራጅዌሽን አንቺ ጋ አሰርታልን ለፎቶ ያምራል በጥራቱ ላይ ግን እምለው አለኝ ይቅርታ ይደረግልኝ :: ክብደቱ በጣም በዛ እህቴ የአሜሪካ ዌዘሩ አስቸጋሪ ነውና ለብሰን ለመረማመድ እንኳን ታሰርን ማለት እችላለሁ 😳😂... የነጠላው ጥበብንም ፊቱና ጀርባው የተለያየ እስኪመስል ድረስ 😳 😔በእውነት ሸማኔዎች ማስተካከል አለባቸው I’m not satisfied…. እህቴ እጀ ሰባራ እንዳታደርጉኝ አደራ ይባላል ... ደንበኞች ተመልሰው እሚመጡት ደስ ሲላቸው ነውና ...

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  4 หลายเดือนก่อน

      ማስተካከያ እያደረግን ነው። ለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን

    • @hesnfish5010
      @hesnfish5010 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም አዝዣት ያላዘዝኩአትን የቆየ ያልተሸጠላትን ላከችልኝ ስታወራ ቅን ትመስላለች ብዙ ሰው ሸውዳለች የመረጥኩት ሌላ የላከችልኝ ኮተት የሆነ ልብስ ነው አልተለበሰም 14000 ብሬን እንደጣልኩት ነው የምቆጥረው

  • @hanatadesse3635
    @hanatadesse3635 4 หลายเดือนก่อน

    Betam betam tirat alew libsuwa lik edemitilew naw yemenenu tirat edegena double menen naw eskahun kazezikut kemisoch yetedesetikut besuwa kemis naw balechiwum ken naw yemitadersew ene ejig betam tedesichalew.

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie8747 4 หลายเดือนก่อน

    7000 yalshej ውሃ ሰማያውው ፈልጊለሁ መች የላካል

  • @ericasimms
    @ericasimms 4 หลายเดือนก่อน

    የቆየውን ቪዲዯ ነው እንዳዲስ የምትፖስቱ ስራፈት ሁሉ

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie8747 4 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @BK-lc1ek
    @BK-lc1ek 4 หลายเดือนก่อน

    Menem ayamerem