በቀላሉ ለመደሰት ይህንን ተመልከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @Desta-gy2qr
    @Desta-gy2qr 11 วันที่ผ่านมา +3

    እንተ የምትደንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለኢትዮጲያ ብርሃን ነህ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ማንያዘዋል ካንተ እንጠብቃለን ❤❤❤ በጣም ነው የማከብርህ ብሮ

  • @NebyatM
    @NebyatM 13 วันที่ผ่านมา +9

    ማንያዘዋል ምንም ላኣንተ የሚገልፅ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ብፈቅድ ኣንተ ኣግንቼ ያገኘሁትን ሰላም መመስከር እፈልጋለው በኣለም ላይ እንዳተ የማደንቀው ስው ፍፁም የለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያክብርኝ

  • @AbrehamTilahun-n6r
    @AbrehamTilahun-n6r 11 วันที่ผ่านมา +2

    One hundred percent እናገራለዉኝ ማርያምን ማኔን እንደኔ የሚወደዉ ሰዉ እንደሌለ ነዉ የማምነዉ ቢኖርም እንኳን ዉሸትክን/ሽን ነዉ እላለዉኝ እኔ አሁን ብሞት ብዬ ሳስብ በጣም የሚያሳዝነኝ ማንያዘዋልን ሳለገኘዉ መሞቴ ነዉ እላለዉ እሱስ ቢሞት ብዬ አስብናም ደሞ ያሳስበኛል sorry ግን እሱስ ቢሞት ብዬ በማዉራቴ የሚያስደብርክ ከሆነ ማኔ እና ደሞ እኮ አንድ ቀን እንደማገኝክ በጣም እርገጠኛ ነኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ ግን ስለ ሁሉም ነገር አምላክ ያዉቃል ሁሉንም ደሞ ያሳክልኛል ማለት ማኔን ያማግኘት እድሌን ብዙ ጊዜ ሰማካለዉ ግን comment አልፅፍም ምክኒያቱም ደሞ ላንተ መደነቅም መንቋሸሸም ምንምክ እንደሆነ ስለሚገባኝ or እንደዛ ስለምረዳክ ነዉ ላንተ ካለመፃፍ መፃፌ የተሻለ ከሆነ ግን ስለእዉነት ሁሌም ኮሜንት ከሚፅፉት firstoች አንዱ መሆን እችላለዉ ብዬ አምናለዉ ስወድክ እኮ uuuuuuffffffffff ሂወቴን ባንተ ስትራቴጂ መርቼዋለዉ ባንተ በመምራቴም በጣም ተጠቅሜበታለዉም እኔ አንደ ተራ የባጃጅ ሹፌር ነኝ ግን i am so happy ባጃጅ እራሱ ያገኘዉት the more time ያንተን ስትራቴጂ ስለተጠቀምኩ ነዉ ግን እንዲ ስልም ከፈጣሪ ቀጥለክ እንደሆነ ትረዳኛለክ መቼም ምክኒያቱም አንተን ያገኘዉክ እራሱ እኮ እግዚአብሔር ስለፈቀደ እሱ አንተ ከኔ ጋር ምን ያክል እንደምትዋሃድ እና ምን ያሃል ወደሱ እንደምታቀርበኝ ስለሚያዉቅ አንተን አገናኘኝ ደሞም በጣም ከምልክ በላይ ነክ አንተ ለኔ የምር ቃላት ያጥረኛል ስላንተ
    ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @NechoYihunie
    @NechoYihunie 13 วันที่ผ่านมา +4

    የምር የምር ማንያዘዋል ሁሌ በየ ቀኑ እከታተላለሁ ካንተ ያገኘሁት በብር ኸረ በምንም አይተምን የምር ቃላት ያጥረኛል አንተ ለእኔ መሪየ ነህ ይገባሀል ማንዘዋልን የማውቀው ሁሌ ኢነርጀቲክ ነው ቁጭ ብየ በስነ-ስረዓት ነው የምከታተልህ ስለ መንፈሳዊነት , ስለ ፀሎት ብዙ ነገሮችን አግኝቸበታለሁ .እኔም እየጣርሁ ነው ኑርልኝ አባቴ 🎉🎉🎉🎉

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @EngdazerMulunhe
    @EngdazerMulunhe 13 วันที่ผ่านมา +3

    Man betam enamesegnaln tesefa endenoregn adergehegnal bante west fitari new menagerw ❤❤❤❤

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ያክብርኝ

  • @ajebassefa5949
    @ajebassefa5949 9 วันที่ผ่านมา +1

    የተማርኳቸው ምርጥ ነገሮች:-
    © ይህ ዓለም ትልና ቢል የሚበላው የሚያረጅ ነው
    © ብር የማይመልሰው የነፍስ ጥያቄ አለ
    © ከሰው መረዳት የሚበልጥ የአምላክ መገኘት
    © መንፈሳዊ ንቃት እንዲመጣ ምድር ላይ ብዙ ነገር shake ያደርጋል
    መቀበል መቀበል መቀበል መቀበል
    Mane Thanks alot!

  • @tesfayeAbera-m5b
    @tesfayeAbera-m5b 11 วันที่ผ่านมา

    ቃልዮት ያሰማልን....❤❤❤

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 6 วันที่ผ่านมา

    One in a million እንዳንተ ያለ ስው ይብዛ

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 10 วันที่ผ่านมา

    Tebark mdhanialem edmy na tena yisth❤

  • @tesfayeAbera-m5b
    @tesfayeAbera-m5b 11 วันที่ผ่านมา

    ቃልዮት ያሰማልን....

  • @tilahuntemam5778
    @tilahuntemam5778 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 10 วันที่ผ่านมา

    THANK YOU FOR AMAZING CONTENT IN YOUR MESSAGE ‼️💯🙏🏾✨🔥

  • @SelamawitArkie
    @SelamawitArkie 13 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን🙏

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Waamara-Media
    @Waamara-Media 13 วันที่ผ่านมา

    That's An Interesting and unbreakable truth!

  • @NejaShemsedin-zt2wb
    @NejaShemsedin-zt2wb 11 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤ግን መንየዘዋል እኔ አንተን መግኘት እፈልጋለሁ

  • @ዙፍንበየነ
    @ዙፍንበየነ 13 วันที่ผ่านมา

    ማኔ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @WibTo-n1c
    @WibTo-n1c 13 วันที่ผ่านมา +1

    እኔስ መጥቼ ባንተ መማር የድሮ ማንነቴን መቀየር ይህም ለብዙወች አርያ መሆን

  • @سميرهمطري-ز5غ
    @سميرهمطري-ز5غ 13 วันที่ผ่านมา

    አናመሰግናለን

  • @ፅዮ
    @ፅዮ 13 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉😊😊😊❤❤

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      💜😂😂

  • @mihreteabnigatu9227
    @mihreteabnigatu9227 13 วันที่ผ่านมา +1

    tank u mane

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      My pleasure

  • @tiztagirma7932
    @tiztagirma7932 13 วันที่ผ่านมา +1

    Mane yehone gize gibihe metche neber tariken bakafilhe beye temegegnew ferche temeleskugne sami abrogne temrual esun teyekew mekireb efelgalew nu entefs lay Tizta ebalalew

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา

      Lemin please 0987209020 call and enkreteshe

  • @ግዜቁልዕነተይተዝምለስ
    @ግዜቁልዕነተይተዝምለስ 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጨንቆኛል
    ከፍቶኛል
    ፈርቻለው
    ራሰን ጠልቻልው😢😊

    • @ManMediaman
      @ManMediaman  13 วันที่ผ่านมา +4

      አይዞህ አይዞሽ! በሚያስጨንቅ ሰዓት ሀሳብ እንዲቀለን ለአምላክ መስጠት መልካም ነው::በምንችለው እና በእምነትችን መጠን አምላክን ማውራት የተሻለ ነው::

    • @ግዜቁልዕነተይተዝምለስ
      @ግዜቁልዕነተይተዝምለስ 13 วันที่ผ่านมา +3

      @ManMediaman ኣመሰግናለው ማንየ እሺ እሞክራለው።

    • @AbrehamTilahun-n6r
      @AbrehamTilahun-n6r 11 วันที่ผ่านมา

      ዝም በዪና/ልና all of the manyazewal eshetu programochin አዳምጪ/ጥ የ you tube የ telegram እና የ tiktok ሌላም የለዉን እኔ በነኚ ብቻ ስለምከታተለዉ ነዉ ከዛ ማዳመጥ ብቻ አይደለም ወደ ተግባር መለወጥ ነዉ ዋናዉ ደሞ የምር ከዛ ሰላም ነፍ ሀዘን ወፍ የለም ሀዘን በረግጥ መምጣቱ inevitable ነዉ ግን ሲመጣ እንዴት ማስወገድ እንዳለብን ከዚዉ ከወንድማችን መዳኒት ይታዘዝልናል ብቻ እኛ መዳኒታችንን በአግባቡ መዉሰድ ነዉ የሚጠበቅብን እንደዚ ስል ደሞ እሱ ምንድነዉ እሄን ያህል ፈጣሪ ነዉ እንዴ ምናምን ሊያስብላችሁ ይችላል እዉነት ነዉ እሱ እንደኛዉ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰዉ ነዉ ነገር ማኔ ግን እኛ ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ በሚገባ እና ከሚባለዉ በላይ በጥብጦ እንደመጋት ያክል ነዉ የሚያስረዳል የዛኔ እኛም እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ በርትተን ወደ አባታችን ወደ ፈጣሪያችን ከቀረብን የዛኔ over the game ነዉ ጫወታዉ " አንድ አባባል አለ ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ይባላል so manም like that ነዉ ለኛ መንገዱን ያሳየናል መዋጋት ዬኛ ድርሻ ነዉ" ደሞ ልጁ እኮ በጣም ጣፋጭነቱ በመንፈስ ንቁ ለአለም ብቁ ነዉ መፍክሩ👍 እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ የምሬን ነዉ የምላችሁ ይሰራላችኋል ልጁ ሃቅ የሆነ ሰዉ ነዉ እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልክ ያድልካልም ማኔ❤
      ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር✞ ይመስገን🙏🙏

  • @tesfayeAbera-m5b
    @tesfayeAbera-m5b 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልዮት ያሰማልን...❤❤❤❤