"የሚኖር ህይወት!" የሰላም ሰባኪው ይደነቃቸው ቃሲም በቀን አዲስ ቲቪ ሾው | Yidnekachew Kasim | Ken Addis ON EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @SayedAhmada-e7w
    @SayedAhmada-e7w 4 หลายเดือนก่อน +23

    ከ Fb ነው የመጣሁት እጅግ በጣም የማደንቀው ልጅ ተባረክ እድሜህ ይርዘም

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ይመችህ የሄን ልጅ በማቅረብህ ደስ ብሎኛል

  • @AliSeid-o5y
    @AliSeid-o5y 2 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደስ የሚለኝ በሳል የሆነልጂ👌👌

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ይድኔ "ይህ የሚኖር ህይወት ነው" እንዴት እንደምወድህ ❤ ሴት ልጅ አላችሁ ብለህ የሰራከውን ቪዲዮ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ፀባዬ ሰናይ ቆንጆ ሴት ልጅ ስላለችኝ ወደዋለሁ ❤ ሁሉም ስራዎችህ ድንቅ ናቸው በርታልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 8 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ የሚኖር ህይዉት ነዉ❤

  • @NoraNoranora-x7m
    @NoraNoranora-x7m 2 วันที่ผ่านมา

    አረ በአላህ ምናይነት ጠያቂ ነው እጭ ምናለ ይህ ጀግና ወንድም በደና አቅራቢ ቢጠየቅልን አይ ሴፉ ቢሆን ይህኔ የልብ የልባችን ጠይቆልን ነበር ይህ ማጨብጨብ ብቻ

  • @meronb2665
    @meronb2665 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይድነቃቸው ቃላት የለኝም ህይወት አስተምራው እኛን ጥሩ አርጎ እየገዛን ያለ ሰው

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 11 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ እንደት እንደምወደው ነገሩ እንድህ ነው ብሎ ሲጀምር ስለ ማር ቅዱስ ሚካኤል የሰራው የመንፈሳዊ ጥሪ በቃ ልቤ ሙልት ነው እሚለው በክርስቶስ ሰልፍ ብየ ነው እምሰማው የትዳር አጋሬ ቢሆን ብየ ተመኝሁት በጣም ነው እምወድህ ማርያምን

  • @ziyadanegash
    @ziyadanegash 5 วันที่ผ่านมา +4

    በጭራሽ ጠያቂ ና ተጠያቂ አይመጣጠኑም ተጠያቂ አንድ ነገር አመለጠህ

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 4 หลายเดือนก่อน +6

    የሚኖር ሂወት ነው ስወድህኮ ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ቴሌቬዥን እንደዚህ አይነቶችን አበረታቱ

  • @He_techn
    @He_techn 5 วันที่ผ่านมา +5

    ምንድን ነው እንደዚ መጋጋጥ እኛ ኮ አንድ ሰይፉ ይበቃን ነበር አንተ ራስህን ብትሆን ላንተም ለተመልካችም ጥሩ ነው።

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 3 วันที่ผ่านมา

      የሞተ ጋዜጠኛ ደግሞ እእእኝኝኝኝኝኝኝ ይላል ዝም ብሎ

  • @BettyBetty-r5b
    @BettyBetty-r5b 2 วันที่ผ่านมา +1

    እር ስይፎይ ጋር አቅርቡት ይሄንን የመስለ ልጅ❤❤❤

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 5 วันที่ผ่านมา

    ይድነቃቸውን አይቸ ነው የመጣሁት በጣም የምወደው ሠው አክባሪውን ይድነቃቸውን አይቸ

  • @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
    @ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ 5 วันที่ผ่านมา

    ይህ የሚኑር ሂወት ነው በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @dagmawitmelese521
    @dagmawitmelese521 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጠያቂው ዘጋኝ ዘጋኝ

  • @KhalidKsa-hc6qd
    @KhalidKsa-hc6qd 4 หลายเดือนก่อน +7

    እኛ ወንዶች እኮ ህመማችን ከልተጠየቅን አነወራም ወላሂ በጣም ከባድ ነው ቡዙ ወንዶች እኮ በፍቅር ልባቸው ተሰብሩዋል!!!

    • @Yeshifetene
      @Yeshifetene 10 วันที่ผ่านมา

      አይደል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 5 วันที่ผ่านมา

      አናተ አዳዲ ምጥፎ ሴት ሲገጥማችሁ ነዉ ብዙ ሴቶች የዋህ አፍቃሪ ለምትወደዉ ዋገየምከፍል ብዙዉ ወዶች አስመሳይ ምትኩ ሄዲኩ ብሎ አግብቶ እቃ እቃየሚጫዉት ስታረግዝ ሌላ የሚአይ

  • @diboratesfaligntucho5967
    @diboratesfaligntucho5967 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥንካራ ሰው ይድናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliSultan-u2w
    @AliSultan-u2w 4 วันที่ผ่านมา

    Wow it's amazing family brother good luck

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 11 วันที่ผ่านมา +8

    ጠያቂዉ ተረጋጋ አታቆርጠዉ አዲሥ እረኛ ከብት አያስተኛ ይባላል

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 5 วันที่ผ่านมา

    Masha allhe allhe edemena tana yastehe

  • @isayasgebrehiwot7179
    @isayasgebrehiwot7179 4 วันที่ผ่านมา +1

    ይድኔ ከሚያዘጋጃቸው ኮንቴንት አንፃር ብዙ መጠየቅ የሚገባ ልጅ ነበር ግን ከአስተናጋጁ ድክመት ይህ ሊሆን አልቻለም....ሌላ አዘጋጅ ቢቀየር የተሻለ ዕይታ የሚኖረው ይመስለኛል

    • @Abdsu947
      @Abdsu947 3 วันที่ผ่านมา

      እእእእኝኝኝኝኝኝ ይላል

  • @isayasgebrehiwot7179
    @isayasgebrehiwot7179 4 วันที่ผ่านมา +4

    ፕሮግራም አቅራቢው ግን ምንም አይችልም ዝግጅት በጣም ይጎለዋል...

    • @ZeyibaAmed
      @ZeyibaAmed 2 วันที่ผ่านมา

      ሰይፉን ለመምሰል ደከመ😂

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክብለሃል😂​@@ZeyibaAmed

  • @NoraNoranora-x7m
    @NoraNoranora-x7m 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ የሚኖር ሂወት ነው አድናቂህ ነኝ

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 4 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ማርያምን ይድኔዬ እኔ በጣም ማፍቅር ሁሌ በህልሜ ነው የማይህ😢

  • @Zinet1234-jb9iq
    @Zinet1234-jb9iq 3 วันที่ผ่านมา +1

    የምንወደው ልጂ

  • @ethiopia7825
    @ethiopia7825 2 วันที่ผ่านมา

    ይድኔ የዚ ትውልድ ልቡ ሃሳቡ ስሜቱ ነህ:: እንወደሃለን::❤ ምትገኝበትን ፕሮግራም ምረጥ ሁሉም ቦታ አይኬድም:: ሠላምምምም...🫡

  • @halima4540
    @halima4540 10 วันที่ผ่านมา +11

    ወንዲምየ ይልቁንስ ስለ እስልምና አንብብ እና ትክክለኛውን ምንገዲ ተከተል ። ትክክለኛው መንገዲ እስልምና ነው። እንደተማረ ሰው አይንህን ገለጥ አርግ እስልምና ላይ ላይ አንብብ

    • @ፅጌየማርያምልጅ
      @ፅጌየማርያምልጅ 9 วันที่ผ่านมา +2

      ሰው የፈለገውን መከተል መብቱ ነው ሁሉም ለእራሱ ትክክል ነው አንቺ የተከተልሺው ቢጠይቁሽ ምንም አታቂም

    • @sabasusu6443
      @sabasusu6443 2 วันที่ผ่านมา

      ገደል ጊቢ የሳውዲ በግ መጀመርያ እራስሽ አንብቢ

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm 2 วันที่ผ่านมา

    ጠያቂ 🤓🤓🤓

  • @mekdesgufar8387
    @mekdesgufar8387 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤best man

  • @ermimoss719
    @ermimoss719 หลายเดือนก่อน +1

    ይድኔ ወደፊት❤

  • @mekdesgufar8387
    @mekdesgufar8387 5 วันที่ผ่านมา

    Yeminore hiwet new endet endemewedk ❤❤❤❤❤Selam

  • @fooziyaamohammed4189
    @fooziyaamohammed4189 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bakka afaan keetiif duursa kennitee ittiin jalqabdu san sirritti siif jaaladhee jabaadhu

  • @fatumaselaman7562
    @fatumaselaman7562 หลายเดือนก่อน

    Ke F.B Nw Yemetaute❤❤❤ እይ የሚኖር ሒውት ነው

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቢሻን ያስፍልጋል❤

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 วันที่ผ่านมา

    ምርሯ ሚዲያ ይቀጥላል📡📡📡📡📡📡📡📡📡

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 10 วันที่ผ่านมา

    ስወደዉ

  • @MesfinAkenaw
    @MesfinAkenaw 2 หลายเดือนก่อน

    Jabbadhuu cimaa namma

  • @biftuuteshome8109
    @biftuuteshome8109 10 วันที่ผ่านมา

    Keep it up bro nice 👌👌

  • @Naafiyad_Naafi
    @Naafiyad_Naafi 4 หลายเดือนก่อน +1

    ihe yeminowr hiwot now selam❤❤❤❤❤❤ this voice everything vidichun dawlod adrige now mi sema

  • @dawitworkie6025
    @dawitworkie6025 4 หลายเดือนก่อน +1

    yidne betam new mwedh

  • @helenahmed1868
    @helenahmed1868 9 วันที่ผ่านมา

    እእረ ጠያቂው ግን 😮😮

  • @LaTesfa
    @LaTesfa 3 หลายเดือนก่อน

    በርታልኝ ብሮ

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 8 วันที่ผ่านมา +3

    mesmat felge teyakiwu yirebshal😮😢

    • @MahiMahi-kp8rh
      @MahiMahi-kp8rh 5 วันที่ผ่านมา

      በጣም ይድኔን በሌላ ቻናል ብንሰማው

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ የስራ ሰው ነበርክ ነህ

  • @kitsajos9446
    @kitsajos9446 3 หลายเดือนก่อน

    Broo keep it up

  • @ephrem03
    @ephrem03 9 วันที่ผ่านมา +9

    ሰይፉ ፋንታሁን ተበላሽ 😂😂😂

    • @ZeyibaAmed
      @ZeyibaAmed 2 วันที่ผ่านมา

      እኮ ኮፒ😂😂

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 2 วันที่ผ่านมา

    ጨዋ የምወድህ መካሪ ልጅ

  • @TigistAdno
    @TigistAdno 14 วันที่ผ่านมา

    Jabba Nama Salalitichaa kenyaa ❤❤❤❤

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye หลายเดือนก่อน

    Ere..yidne..chuche honeh new chancho makeh..ye chancho lij neh..baby kasim...

  • @MahiMahi-kp8rh
    @MahiMahi-kp8rh 5 วันที่ผ่านมา

    ይድኔ ትለያለህ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ነገሮችህን ያሳካልህ እና ግን አቅራቢው ውይ ማጨብጨብ ብቻ ወሬ አያስጨርስ አስተካክል እራስህን ሁን

  • @hasankadir7939
    @hasankadir7939 3 หลายเดือนก่อน

    Keep it bro

  • @YeMaryam-yeMedye
    @YeMaryam-yeMedye หลายเดือนก่อน

    Baby kasim

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 5 วันที่ผ่านมา

    እውንትነው ከፍም ለማም የሚኖር ሂወት ነዉ
    🥦🥦🥦🥦🥦🥦🥦🥦🥦🥦🥦
    🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
    🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 12 วันที่ผ่านมา

    ❤ምሪጥ ልጅ

  • @HANAyEAMANuEl
    @HANAyEAMANuEl 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም አድናቂ ነን እኛ ኦርቶዶክሶች ዘር የለንም

  • @adugnaewunetu8383
    @adugnaewunetu8383 8 วันที่ผ่านมา

    ይህ የሚኖር ህይዉት ነዉ

  • @MulatuDerebe
    @MulatuDerebe 6 วันที่ผ่านมา

    Abet Yidinekachew Yemigerim sinemigibar Yalew lij.......Gerami lib yalew

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉ምረጥልጀነህ

  • @etafrahuzenebe5956
    @etafrahuzenebe5956 8 วันที่ผ่านมา

    selame sewedeke

  • @elsayohannes5337
    @elsayohannes5337 7 วันที่ผ่านมา

    አዘጋጅ በራስህ እስታይል ብትሄድ አሪፍ ነው ነገር ግን የሌላ ሠው ነገር አለብህ በርታ።

  • @Abdsu947
    @Abdsu947 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛው የበሰበሰ ጠያቂ ነው ማጨብጨብ ብቻ ከፍት

  • @የሮማቲዩብ
    @የሮማቲዩብ 5 วันที่ผ่านมา

    ከኃላ ስክሬን ያረጋችሁት ሲያስጠላ ለአይን ለተመልካች አይመችም ካሜራ ጥራት

  • @Nafyadmulu
    @Nafyadmulu 2 หลายเดือนก่อน

    Boss

  • @عبدالعزيزالبادي-ظ5ن
    @عبدالعزيزالبادي-ظ5ن 4 วันที่ผ่านมา

    እባካቹ በአላህ ስልኬን ስጡልኝ በዚ ስአት ምክሩ ያስፈልገኛል እባካቹ

  • @elellanbaalee7058
    @elellanbaalee7058 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @سعيد-د6ط2ظ
    @سعيد-د6ط2ظ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግንባሯን ብለህ አትገላትም ነበር ከነ ባሏ

  • @ZeyibaAmed
    @ZeyibaAmed 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እምለዉ ጋዜጠኛ መሠለ የሰርጌ ለታ አቅራቢ ገርሞኝ ሳልጨርስ እሄ ደግሞ ሰይፉ ፈንታሁንን ለመመሰል ተጋጋጣችሁሳ አብሶ እሄ በጣም ደከምክ እረ ራስህን ሁነህ ና አትንቀዥቀዥ ኤጭ 😏

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምትሣደቡ በሰው ሞራል የምትረማመዱ ጥሩ አደለም ጋዜጠኛው አዲሥ ተመራቂ ሊሆን ይችላል ሁላችንም በልምድ ነው ያዳበርነው እና ለምን አናበረታታውም መጥፎ ነገር ከመናገር ዝምታ መልስ ነው ያልተመቻችው ካለ እሄን አሥተካክል ብላችው ብትሉት አሥተካክሎ ይመጣል እባካችው ቤተሠብ ፍቅር እንስጥ በዛው ሠብ አርጉኝ ቤተሠብ

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 9 วันที่ผ่านมา

    Weyne yidne 😮

  • @hayelomguesh-l8z
    @hayelomguesh-l8z 8 วันที่ผ่านมา +2

    seyfun lemasmesel yetarew tret😅😅😅😅

  • @የከፋፋሬ
    @የከፋፋሬ 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤😮😮

  • @MekdesAyalew-zj6ur
    @MekdesAyalew-zj6ur 4 หลายเดือนก่อน +3

    ke tiktok nw yemeta

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛው ተረጋጋ በሰል ያለ ጥያቄ ጠይቅ አትንቀዠቀዠ

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 6 วันที่ผ่านมา

    ፐሮግራሙ ተንቀለቀለብኝ

  • @Robloxlover3911
    @Robloxlover3911 11 วันที่ผ่านมา +1

    Yihen yemesele lij ezih sefu fentahunin copy kemiaderig ga meqirebih yasazinal😢endew ayinachin meqeleja hone😂😂

  • @SahmRiffa
    @SahmRiffa 3 วันที่ผ่านมา

    seyfun lememesel btam techegerk

  • @Workiyenagesh
    @Workiyenagesh 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ke FB naw yematwet

  • @AbuFewzan-i1z
    @AbuFewzan-i1z 3 วันที่ผ่านมา

    Fara oromo naw gazetagnaw,

  • @ahmedomer9282
    @ahmedomer9282 7 วันที่ผ่านมา +2

    አራስህን ፈልግ አቅራቢው ሰይፉን ለመምሰል አትጋጋጥ

    • @HayahHayah-sp3vz
      @HayahHayah-sp3vz 6 วันที่ผ่านมา

      ተቅለበለበ እንጅ

    • @SahmRiffa
      @SahmRiffa 3 วันที่ผ่านมา

      btam keseyfu aydersm

    • @NoraNoranora-x7m
      @NoraNoranora-x7m 2 วันที่ผ่านมา

      😂 😂😂😂

  • @girmatube551
    @girmatube551 2 วันที่ผ่านมา

    what Seifu 😂😂😂

  • @abenezergetachew5093
    @abenezergetachew5093 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፉ ፋንታሁን ተበላሽ

  • @mishu372
    @mishu372 7 วันที่ผ่านมา

    ከእንዳልክ የባሰ መጣ አረ እረጋ በል

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas 7 วันที่ผ่านมา +1

    አቅራቢው ግን ጤነኛ ነህ!

  • @EmanZeynu
    @EmanZeynu วันที่ผ่านมา

    ለሟሟያ የመጣ ነው በሉኝ ጋዜጠኛ ብሎ ቋቅ ይድኔ ቦነሰህ

  • @mishu372
    @mishu372 7 วันที่ผ่านมา

    ሌለው በጣም ታስጨበጭባለህ ቀንስ

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው ጋለኛ ነው እንዴ እምታወራው ዘጋሀኝ😅😅😅😅

  • @FantuTuomi-vw6qp
    @FantuTuomi-vw6qp 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MartaEndale-q8t
    @MartaEndale-q8t 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤