አዲስ አመት “መረጥኩ ያንተን መንገድ” መምህር ዲ/ን አቤል ተስፋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @wengellealemu5054
    @wengellealemu5054 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ሰምህን አመሰግን ዘንድ
    መረጥኩ ያንተን የህይወት መንገድ
    እንድናገር የመንግስትህን ታላቅ ክብር
    ሰው አረከኝ አበጀኸኝ ከምድር
    ሳይሰራ አከላቴ ታየ በአየንህ
    የኔ ጌታ በምን ቃላት ለአመሰግንህ
    ምስጋናህም በቅዱሳን ጉባኤ ነው
    የከበረ እንዳንተ ያለ ከቶ ማነው
    ክብሬ ይዘምር አንደበቴም ዝምም አይል
    እግዚአብሔር ነው የኔ ጉልበት የኔ ሀይል,,,,,,,,,, ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ❤🙏🏻❤️

  • @sarasebsibe9405
    @sarasebsibe9405 ปีที่แล้ว +8

    በዘመኔ የአንተ ብቻ ሆኘ እንድገኝ ዝማሬዬን ቅዱስ አድርገህ ተቀበለኝ 🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልንጸጋውን ያብዛልን

  • @agerejagiso7984
    @agerejagiso7984 ปีที่แล้ว +3

    የቀናውን መንፈስ ውስጠ አድስልኝ
    በዘመኔ የአንተ ብቻ ሆኘ እንድገኝ
    መዳንቴ መሆንህን አውጃለሁ
    ዝማሬዬን ቅዱስ አድርገህ ተቀበለኝ🙏
    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏

  • @mulkenmulken-ht4jk
    @mulkenmulken-ht4jk ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @debre4604
    @debre4604 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @kalkidanw0lle27
    @kalkidanw0lle27 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @aynalemabera6451
    @aynalemabera6451 ปีที่แล้ว +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን:: ዝማሬዬን ቅዱስ አድርገህ ተቀበለኝ!

  • @MrSaratsegaye
    @MrSaratsegaye 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙርህን ስሰማ ወደፈጣሪ እመለሳለሁ

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @Aiyda2023
    @Aiyda2023 ปีที่แล้ว +1

    ወድማለችን ዝማሬን መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ የእግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ አይለይክ

  • @misaeshetu958
    @misaeshetu958 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ዝማሬ ነው አቤላ ተባረክ

    • @abelbegena
      @abelbegena  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፡ ወንድም ፡ ሳሚ🙏🙏🙏

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน

    ትንሹ ዳዊት ፀጋዉ ተሰቶሀል ፍፃሜህን ያሳምርልን

  • @እሙዘተዋህዶ
    @እሙዘተዋህዶ ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛልህ 💜

  • @senaithailuwondimu4654
    @senaithailuwondimu4654 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላፅክት ያሰማልን

  • @gech99f-a_n.o
    @gech99f-a_n.o ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @nigatmuluneh8839
    @nigatmuluneh8839 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @gedamayalew
    @gedamayalew 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን

  • @genet-nc6om
    @genet-nc6om ปีที่แล้ว +1

    Zimare melaketen yasemalen

  • @Emu3959
    @Emu3959 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን በእውነት ❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bezaywhasefa1782
    @bezaywhasefa1782 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን

  • @ዘማሪትልድያታደሰ
    @ዘማሪትልድያታደሰ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @AbelErmias-fd2xw
    @AbelErmias-fd2xw ปีที่แล้ว +1

    Abelo sele ewnet yalemaganen betam new yemewedachew mezmurochen zemare melaekten yasemalen

  • @bezaywhasefa1782
    @bezaywhasefa1782 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤

  • @helenasgele7159
    @helenasgele7159 11 หลายเดือนก่อน +1

    Zemari melaekt yasemalen mengste semayat yawarsilin ❤

  • @merontadele70
    @merontadele70 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @nathysonbelayneh1800
    @nathysonbelayneh1800 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your contribution! Your Begena songs are so powerful that I share everyone to listen to.

  • @Yemariyamlij-u6f
    @Yemariyamlij-u6f 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaiktn yasemalin ❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛማስተዋል ያድልን

  • @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ
    @ዳህላክደሴት-ሠ3ዸ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🇪🇷❤

  • @kidanmheretenate9400
    @kidanmheretenate9400 2 หลายเดือนก่อน

    Merchaye nhe anten samelke enoralhu ❤️kenbedele kenhateyate yewodededekegn amelake amesegenhalhu mayegebagn hulu setkegn megoten hulu aderekelgn medanyalme gen ene zareme behateyate gedelkwuhe ebakhe berase aketognal antewu lewutegn amelake hoy adengn 😭😭😭😭😭

  • @fitsumtariku3312
    @fitsumtariku3312 ปีที่แล้ว

    የመላእትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን

  • @Adanu-x5c
    @Adanu-x5c 6 วันที่ผ่านมา

    AmenAmenAmen ❤❤❤❤❤

  • @ትግስት-ቸ7ጰ
    @ትግስት-ቸ7ጰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kewunkassa
    @kewunkassa 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Past-t6w
    @Past-t6w 15 วันที่ผ่านมา

    Please brother can you do the instrumental of all your Begena too? Thank you!

  • @amenasmare5358
    @amenasmare5358 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulkenmulken-ht4jk
    @mulkenmulken-ht4jk ปีที่แล้ว +1

    አድቫንሱ በዚ ላይ በቀጥታ ማግኘት እችላለው?
    ማለት ሆላይን አለወይ ለማለት ፈልጌ ነው

    • @abelbegena
      @abelbegena  ปีที่แล้ว +1

      forms.gle/fsKLcnuxEwQaa5nc9

  • @zebenaytekele8275
    @zebenaytekele8275 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @debre4604
    @debre4604 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @mekditsehay-4155
    @mekditsehay-4155 ปีที่แล้ว +1

    Zemare melaketen yasemalen

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክት ያስማልን ❤❤❤

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WarkiWarki-u2q
    @WarkiWarki-u2q 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️