‪@TamagneShow‬

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ ደሰ የሚል ለዛ ያለው ታሪክ አሰማኸን ተባረክ።

  • @kassahunhabtewold9251
    @kassahunhabtewold9251 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ጌታቸው አብዱ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ የ1950 ዎቹ የአሥመራ ትዝታየ ያንተም ትዝታ አካል ስለሆነ ትዝትዝ ይለኛል። የካምፕ ኑሮ ትዝታ። የሙዚቃ ህይወትህ ትዝ ዬለኛል፣ ታናሽህ ነኝ አከብርሃለሁ ተባረክ ኑርልኝ።

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 8 หลายเดือนก่อน

    ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ለዘላለም የምትኖር ቢትሆን ምን አለበት
    ሁሉንም የሰጠህ ጀግና ሙሉ ሰው🙏

  • @Dani-g5h
    @Dani-g5h ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ጥላሁን እያወራ አይኑን ዞር የሚያደርገው ነገር ይገርማል በጣም ደስ የሚል ተሸምቶ የማይጠገብ ቃለ መጠይቅ እንደገና አዘፋፈኑ የ ትግርኛው ያ አማርኛው ልዩ ነው ስለ ዝግጅቱ አናመሰግናለን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว +2

    ታማኜ ተባረክ እንበሳ ነህ መቼስ ምንም አይቀርም ህዝብን ፈልገህ ታወጣዋለህ በጣም ደስ ይላል የቆየውን ታሪክ እንደ ትናንት ስታወጣው በጣም ደስ ይላል በርታ ጥሩ ዝመን እንደነበረን ይወቁ ኢትዮጵያን የማያውቁ ደንቆሮዎች እገራችንን ሊያጠፉዋት ነው

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 ปีที่แล้ว

      አገራችን አትጠፋም አትጠራጠር ! ሊያጠፉ የተነሱ ሐሳዊያን ከይሲዎች ግን እንደ ጉም በነው ይጠፋሉ!

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነዉ ::
    መቼም ይህንን ፕሮግራም ሰታቀርብ
    ከልብህ "ጥላሁን አይጠፋም ከኛም እንደዛዉ ተባረክ ::
    አቶ ጌታቸዉ እድሚና ጤና ይሰጥልኝ!!!

  • @edenageba5224
    @edenageba5224 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you and tamagne 🇪🇷🌷🇪🇷🌷🇪🇷 🙏

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል የሚያወራዉ እኮ የዛሪ 57 60 አመት ታሪክ ነዉ በጣም ጥሩ ነዉ ያለዉ

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound ปีที่แล้ว +7

    ታሜ የቀድሞ ስራዎችህንና አሁን እየሰራህ ያለኸውን ምርጥ ፕሮግራሞችህን ስመለከታቸው ያስደስቱኛል ያኮሩኛል እንኳንም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሆንክልን እላለሁ፡፡ ታማኝ በየነ ማነው ብሎ ስላንተ አጠቃላይ ፕሮግራም ተሰርቶ ባይና ባውቅ ደግሞ በብዙ እደሰት ነበር ምላሽ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል፡፡

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 ปีที่แล้ว +1

    የታማኝ ትክክለኛ ቦታ ይኼ ነው ።ከዚህ በላይ ምን አለ። አደራህን በኢትዮጵያ አምላክ ይሁንብህ ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፍ በጥንቃቄ ወደ ልጆችህ ከአደራ ጭምር ስራዎችህን አውርሳቸው። ቀጥልበት

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

    #Thanks TAMAGE BRO for inviting the GREAT GASH #GETACHEW #ABDI EGZIBHER YETEBEQEH ✅

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ በጣም ደስ የሚል አዲስ ታሪክ አሰማኽን::

  • @getabirru705
    @getabirru705 ปีที่แล้ว

    Thank you Tamagn Getachew is my friend
    Getachew
    Birru
    Seattle

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm ปีที่แล้ว +3

    ታማኝ ጀግና የፍልም እና የድምፅ ክምችትህን ለትውልድ ማስተላለፍ አለብህ በርታ

  • @mengistugudeta1399
    @mengistugudeta1399 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ፕሮግራም። ታማኝ የት አለ....ይኸዉ ዓለ!!

  • @praiselordamen4328
    @praiselordamen4328 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ታሪክ👋👋👋👋

  • @eliyaszemene8291
    @eliyaszemene8291 ปีที่แล้ว +1

    Gash Getachew Abdi i wish you long lives with healthy

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 ปีที่แล้ว +1

    ታማኝ ለንተ ክብርና አድናቆት አለኝ የዛሬዉ ፕሮግራም ደሞ ልዩ ነዉ ::
    ይህንን ቃለ መጠየቅ ሰታደርግ የምትወደዉን "ጥላሁን" ያገፐኘህ ይመሰለኛል "
    ዛሬ ጥላሁን በህይወት ቢኖር ኖሮ ምን ያህል ደሰተኛ ነበርክ ነበርን✌❤

  • @eskinderteshome3720
    @eskinderteshome3720 ปีที่แล้ว +1

    He looks very young

  • @SamuelTefera-sd5kt
    @SamuelTefera-sd5kt ปีที่แล้ว +1

    ዘመኑ በእራሱ ውብ ነበር ።ወይ ሀገሬ።አቶ ጌታቸው መቼም ለአንተ ደግሞ ህመሙ ይበረታል።የተዋጣለት እንተርቪው ።Thank you tamgne .

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም!! በጣም ተወዳጁንና ምርጥ አዘጋጅና ታዋቂ አርቲስት ነው ያቀረብክልን።ቭራቦ!!

  • @tezerahailu-o7d
    @tezerahailu-o7d ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ለሚጨፈጨፍ ወገኖችህ ጩህልን ሌላው ነገ ይደርሳል

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 ปีที่แล้ว

      Jawisa banda get the fk out of here and go to Egypt 360. This is an entertainment program, not a fake news bullshit propoganda mouthpiece

  • @farisgedle2435
    @farisgedle2435 ปีที่แล้ว

    my god....the guy look really good. 75+ years old.
    +

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 ปีที่แล้ว +1

    God Bless You ታማኛችን!!

  • @liming9655
    @liming9655 ปีที่แล้ว +1

    Ere Tamagne please play the songs of Alamin Abdeletif and Teberih tesfahuney. Both of them are our icons

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +1

    ለዛ ያለው የፍቅር ዘመን!!!

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious ปีที่แล้ว +1

    ፍኖ! በል ታማኛችን! ምነው? 🥲🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 ปีที่แล้ว +2

    እውነተኛ የኢትዮጵያ ታሪክ በኝህ ስውዬ ፍንትው ብሎ ታየ የኢትዮጵያ ህዝብ የኤርትራ ህዝብ ሊስተውል ይገባል !!!

    • @s.n4021
      @s.n4021 ปีที่แล้ว

      ዝም በል ጅል በደንብ አንብብ

  • @mekiyaahmed3562
    @mekiyaahmed3562 ปีที่แล้ว

    ታማኝ የግንቦት 7 አርበኛ!!! አሁን በግልጽ ሁሉም አንተን አውቆሃል

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 ปีที่แล้ว +1

    ዎው

  • @senaittesfazgi9707
    @senaittesfazgi9707 ปีที่แล้ว +1

    Waw

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ ከዚህ ልዩ ከሆነ ክህሎትህ ማንም የማይችለውን አንተ ጋ ብቻ የሚገኝ አርት ትተህ በማይሆን ከማይመጥንህ የቆሸሸ ፖለቲካ ውስጥ ምን ከተተህ?በፈጣሪይሁንብህ ይኼንን እንዳትለቅ የሚያምርብህ ውበትህ ይኼ ነው ማንም ጋ የማናገኘው

  • @seyoumalemseged8182
    @seyoumalemseged8182 7 หลายเดือนก่อน

    Gash gechye Ante yemitmeraw biherawi teater bemeketere
    Bizu yehiwet desta yemusica hiwotin atatmewalehu eskahun
    Alresawum tilik yemoya timihirt bete naw
    Tamagn wondme gash getachewun bemegabezik betam des bilognal tariku Hulu betam des yilal ameseginalehu

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 ปีที่แล้ว

    የኮከቤ አባት ኖት እንዴ? አብራኝ ኮከበ ጽባህ የተማረች ልጅ ነበረች ሠላምታዬ ይድረሳ

  • @Saada-x7l
    @Saada-x7l ปีที่แล้ว +5

    ተማን እኔ ጥያቂ አለኝ አማራን ረሳኸው ድምፅ ሁንንን

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u ปีที่แล้ว +1

    Mechem yseletan timm yasekerew ymaygebabet gudguwad yelem

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ህዝብ ያለጥርጥር ያሽንፋል!!!

  • @abduseid7668
    @abduseid7668 ปีที่แล้ว

    የአገሬልጅነህምማለትነው

  • @kaldender6521
    @kaldender6521 ปีที่แล้ว

    ታማኝ እባክህ መልካሙን ተበጀን አቅርብልን

  • @menelikmichael9334
    @menelikmichael9334 ปีที่แล้ว

    እንታይሞ ይግበር መሊእካ ዘይምላእ
    ብሰብ ተታላሊት ከምሰዓት ትምላእ

  • @mknyat10
    @mknyat10 ปีที่แล้ว

    ሸቃባ ሰውዬ ቄስ ትምርት ቤት አስገባው
    ታማኝ ❤❤❤

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 ปีที่แล้ว +3

    ጥላሁን በኤፍሬም ተከሽኖ ፊት ነው።

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 ปีที่แล้ว +1

    Beram des yemil tarik new russiya eyalhu ye guadenaye abat lejun bagenat des yelenal

  • @derejebadom4549
    @derejebadom4549 ปีที่แล้ว +1

    Lost generation remember to days wollo condition why they are Bing killed today

  • @nesremohammed
    @nesremohammed ปีที่แล้ว

    ታማኝ ኤፍሬምን ኤፍሬምን ከተመቼ አቅርበው

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u ปีที่แล้ว +1

    Mirt program ymiyasetemr ymiyasefera new selquranm ymile alebet muslims are attacked by these ikind of peograms ynante view bzat lgna y9honal benefitu ytemare muselim yelem bilachuh meteqwm at least be balanced yiqeteral yanten tulahunhn tizh west chemrew muselimochn bndezih attack bsewer ymiyadergn betegnat allah attack yadergew thats why hulum neqto litebqachuh ymigebaw bante bet modern langiuage bileh bsewr y9hn threat lmuselimoch eyasetelalefk new gin allah yatqurew y8hen hula ymiseraw yihe 6zemzem bank mri ngn ymilew new bgubona bshadowuing look kman ga endemitebaberu y sheytanoch hula allah mentro yagaltachuh aqachewalew ngreyalwwm

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u ปีที่แล้ว

    I advice you dont attack muselims indirectly .muselim tell midia mhkl andu yante new pls aqum bmuselimoch lay yalehn campaign alebeleziya allah yawardhal

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w ปีที่แล้ว

    ብሄራዊ በነበርኩበት ወቅት በ19 84_1987 ድረሰ በነበርኩበት የሰራሞያዬ ላይ ጌታቸው አብዲ ሰሙሳይጠራ አይቀርምነበር ። ብዙዎቹን ባለሞያዎች በሰምነበርየማቃቸው። አሁንግን ባንተምክንያት በማወቄ ደሰብሎኛል። አርት ምኑይጠገባል? ትዝታው ፍቅሩ ኧረሰንቱ ሰለብሄራዊና ሰለለገዳዲ እሬድዮ ጣብያ ሰሙሲነሳብቻ ያሰለቅሰኛል ሰለዚህ ብዙግዜ ሰላለፈውየአርቲሰቶች ታሪክመሰማትአልፈልግም። ምን አለበት በጥሌዘመንተወልጄብሆን🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 8 หลายเดือนก่อน

    ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ታማኝ ለዘላለም የምትኖር ቢትሆን ምን አለበት
    ሁሉንም የሰጠህ ጀግና ሙሉ ሰው🙏