ይሄን ተቀብተሽ እመኝኝ እፊትሽላይ እከን አይገኝም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 319

  • @meskitube16
    @meskitube16 5 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ደና መጣሽ እህታችን እናመሰግናለን መልካም ቀን ይሁንላቹ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +5

    መሲ እንኳን በደና መጣሸ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ እሺ እናያለን

  • @AbbyandNathy
    @AbbyandNathy 5 ปีที่แล้ว +12

    እኔም ሰምቻለሁ በጣም ይጠቅማል,ተባረኪ ብዙ እንጠብቃለን ካንች😘

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @layelalayela4383
    @layelalayela4383 5 ปีที่แล้ว +1

    የጨመርሽው ፍሳሹ ቅባት ምድነው አልገባኝም ማር

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 5 ปีที่แล้ว

    Vitamin E yetbalwen yet magignet echilalew?

  • @edenmoges4968
    @edenmoges4968 5 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የተረፈውን የምናስቀምጠው ውጭ ነው ወይስ ፍሪጅ ውስጥ እና ደግሞ ለስንት ጊዜ ማለትም የምናቆየው ሲቀጥል በማንኛውም ሰአት መቀባት እንችላለን ወይስ ጠዋት እና ማታ ብቻ? አመሰግናለው

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      eden moges ebyt wusit kehonishe awe bemanigawum sehat mekebat ticheyaleshe seriseshe esikefeleg ken malet esikiyalikibishe masikemet ticheya leshe egin muk bota atasikemichewu thank you 🙏

  • @jemilamohammed2704
    @jemilamohammed2704 5 ปีที่แล้ว +1

    በእንቁላልና በድንች የሰራሽው የፊት ክሬም በየቀኑ ነው መስራት ያለብን ወይስ ሠርተን ማስቀመጥ እንችላለን ወይ?

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Jemila Mohammed lesamit masikemet ticheyaleshe 🙏

  • @jgchcjvmvgi2849
    @jgchcjvmvgi2849 5 ปีที่แล้ว +8

    እረ አሁስ ደከምን አንዱ አንድ ይላል ሌላው ሌላ ግራ ገባን ወሬ እንጅ ምንም ለውጥ የለም

  • @mobiles7278
    @mobiles7278 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጎበዝ የግዝብራ ቅጠል ነዉ

  • @freecell8677
    @freecell8677 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እስክ ሞክራለሁ ግን ባለፈው የሰራሽዉ ድንች በእንቁላል በጣም አረፉ ነው የኔ ማዳም ከቤት አትወጣም እንጂ በጣም ጥሩ ነበረ ፍቴ ላይ ማድያት አለበት መስ በዝህ ሞክራለሁ እስክ ተባረክ ሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው 💓💓💓💓👏👏👏👏💞

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Free Cell 💝💝💝❤️👈

  • @ኢማንሁሴን-ዸ5ወ
    @ኢማንሁሴን-ዸ5ወ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅጠሉ አልገባኝም በግዱኒያ እሚባለው ቅጠል ነው እዴ ሰላጣ ስሰራ እሚጨመረው
    በተረፈ እናመሰግናለን በርቺልኝ

  • @ethiorandom
    @ethiorandom 5 ปีที่แล้ว +14

    የኮምፒውተር ቲቶሪያሎች ስማርት ስልኮችና ድረገፆች እንዲሁም ቴክኖሎጂ የሚመቻችሁ ቻናሌን ተቀላቀሉ አሪፍ ነገር አለ ❤👍😉

    • @kedisthelil2805
      @kedisthelil2805 5 ปีที่แล้ว +1

      eshi gn ena begel yell computer memar new yemfelgew endezih bemar aygebagnm

  • @hawwamuhye4463
    @hawwamuhye4463 5 ปีที่แล้ว +19

    የወጥ ማጣፈጫ ነዉ ያለችዉ እሱ ከሆነ ኩዝበራ ነዉ የዲብላል ቅጠል ኩዝበራ ነዉ

    • @barchdereje4360
      @barchdereje4360 5 ปีที่แล้ว +2

      ክስባራ አይደለም ባቅዶንናስ ነው

    • @bezashifra1042
      @bezashifra1042 5 ปีที่แล้ว

      Begedunes nw

    • @frehiwotkifle5653
      @frehiwotkifle5653 5 ปีที่แล้ว +2

      የሾርባ ቅጠል የምንለዉ ነዉ

    • @mohmmed4931
      @mohmmed4931 5 ปีที่แล้ว +2

      @@barchdereje4360 አረ ክስባረነው

    • @hirutabe
      @hirutabe 5 ปีที่แล้ว +3

      ይሄው ስንት አመቴ ኩስበራ እና ባግዶኔስ መለየት አቅቶኛል

  • @azizagashu3676
    @azizagashu3676 5 ปีที่แล้ว

    የብጉር ጠባሳን ያጠፍል ????

  • @bdjendnrrn3201
    @bdjendnrrn3201 5 ปีที่แล้ว +1

    በጠርሙስ ያለው ነገር ምንድን ነው አልገባኝም

  • @እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ
    @እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቡታሚን ያልሽው የለኝም ባልዚውን እና ኪዝበራ ብቻ ብጠቀም ይሆናል እህቴ?

    • @ma3888
      @ma3888 5 ปีที่แล้ว

      Be arebgnawe kuzebra malte eko new wediy

    • @ehetekassaye5579
      @ehetekassaye5579 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ma3888 እረ ክዝበራ አይደለም ባክዶንስ ነው

    • @mohmmedail9593
      @mohmmedail9593 5 ปีที่แล้ว +2

      እመቤቴ ሁሉን ነገር ላንች ትቸዋለሁ ባጉደነሥ ነውእህቴ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 5 ปีที่แล้ว +2

    እሷን መፍጫ ላገኛት አልቻልኩም እባክሽን ስሟን ንገሪኝ ወይም ምን ብዬ እንደምጠይቅ ብትነግሪኝ? አመሰግናለሁ

  • @firzad7919
    @firzad7919 5 ปีที่แล้ว

    Yena kojo Ameseginalew betami mokira negirishalew ayena sir tebelashew dereshilign ameseginalew
    Gin firij new yemikemetew weyis edefelegn new ????

  • @እግዚአብሔርይፈርዳል
    @እግዚአብሔርይፈርዳል 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፊት በጣም ወዛም ነው ቫዝሊን መጠቀም አልችልም ቅባት ነገር ፊቴን ከተቀባሁት በጉር ይወጣብኛል ምን ማረቅ አለብኝ በስራ ምክንያት ብዙ እረፍት የለኝም ስለዛ አይኔ የጠቆረ እና ያበጠ ነው ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው yebinichen mokiriwu esike weyim yerus mokir

  • @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ
    @አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ ጥያቄ ልጠይቅሽ እጅ ላይ ድብድብ ይልብኛል መላ ካለሽ ተባበሪኝ እንዳንዴ ያሳክሰኛል አንዳንዴ ይጠፋል ይመጣል መላ በይኝ ውዴ

  • @mestawotmeshesha8028
    @mestawotmeshesha8028 5 ปีที่แล้ว

    ፊቴ ለይ ጥቆቅር ነገሮች አለኝ እንዴት አደማጠፋው ነገረኝ መሲ አመሰግናለሁ :

  • @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
    @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅጠሉ ምንድን ነው ስሙ ማማየ

  • @msloveyoutube9503
    @msloveyoutube9503 5 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ለጥቋቁር ነጠብጣብና ለማድያት ይሆናል ውዴ?

    • @msloveyoutube9503
      @msloveyoutube9503 5 ปีที่แล้ว

      @@yihonalstyle አመሰግነቀለሁ የኔ ማር ስወድሽ

  • @maithadallak7201
    @maithadallak7201 5 ปีที่แล้ว

    Betami amesginlew ehite ye went fetari mednit yedrgiln en buzu akim beti hoje abi alegn

  • @amnaalkaabi964
    @amnaalkaabi964 5 ปีที่แล้ว

    Yane konjo baxam amesagenalihu liwex ayechebatalihu

  • @samrisamri5822
    @samrisamri5822 5 ปีที่แล้ว

    Vitamin?

  • @flagoflago7442
    @flagoflago7442 5 ปีที่แล้ว +1

    አለርጁክ ፉት ላይ ጉብ ጉብ ለሚለው መፍትሄ ንገርኝ ማዳትም አለብኝ በጣም የተቸገርኩት አለርጁው ነው ጥቁር አድርጎኛል

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 5 ปีที่แล้ว

      ፍጅል ሃሪፍ ነው

  • @One-love100
    @One-love100 5 ปีที่แล้ว

    Meseya , tekebetenew mader anchilem enda?

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እናት

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 5 ปีที่แล้ว +2

    ቅጠሉ ግን ከዝበራ ወይም ድምብላል ነው

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 5 ปีที่แล้ว

    Vitamin E oil የት ይገኛል

  • @mikyasalemu628
    @mikyasalemu628 4 ปีที่แล้ว

    Betam new ye emewedish hule ye a chub new yemayew tebareki HIRUT ebalalehu

  • @tiruneshwogayehu2499
    @tiruneshwogayehu2499 5 ปีที่แล้ว

    Brava gobez nesh tebareki

  • @zeynebahmedz2279
    @zeynebahmedz2279 5 ปีที่แล้ว

    ማር ቫይታሚን c የት ነው እሚገኘው

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 5 ปีที่แล้ว

    Thanks sis Vitamin E or A New Yalshewu? Please maleshelegni

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      www.walgreens.com/store/c/natures-bounty-natural-vitamin-e-oil-dietary-supplement/ID=prod393895-product?ext=gooFY19_NaturesBounty_PLA&pla&adtype=pla&kpid=sku6097496&sst=_k_EAIaIQobChMIrojZ-5bH4AIV_yCtBh2D7gsLEAQYASABEgLXRvD_BwE_k_&gclid=EAIaIQobChMIrojZ-5bH4AIV_yCtBh2D7gsLEAQYASABEgLXRvD_BwE

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @enataleme375
    @enataleme375 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይርዳኝ አይኔ ስር እያበጠ የተቸገርኩበት ጉዳይ ስለሆነ እሞክረዋለሁ ዉጤቱንም አሳዉቅሻለሁ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Abebech Kassa 🙏👈

    • @sihinwubeshet125
      @sihinwubeshet125 5 ปีที่แล้ว +1

      ቅጠሉ ግራ ያጋባ ነው

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว +1

      Sihin Ayele ፐርስሊ ነው የድብላል ቅጠል አይደለም

    • @الحمدللالكلحلالحمدللالكلحل
      @الحمدللالكلحلالحمدللالكلحل 4 ปีที่แล้ว

      @@yihonalstyle ቅጠሉ በቅዱንስነው ወይስ ክስባራ መልሽለኝ የምታውቁም ካላችሁ ንገሩኝ ባአላህ

  • @sulaimanmeka1718
    @sulaimanmeka1718 5 ปีที่แล้ว +6

    ቫይታምኑ ከሌለንስ ?

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Sulaiman Meka bzbadowu metekem ticheyaleshe binor gin betam tiru neber

  • @ቢንቲሙኒርሙሀመድያአላህባ
    @ቢንቲሙኒርሙሀመድያአላህባ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቅጠሉ ኩዝበራ ነው ወይስ በርዶኒስ ለማንኛውም ለትምህርቱ አመሰግነዋለሁ

    • @ወርቅየወርቅየ
      @ወርቅየወርቅየ 5 ปีที่แล้ว

      ኩስ በራ ነው

    • @bezashifra1042
      @bezashifra1042 5 ปีที่แล้ว

      Begedunes nw weyem denebilal qexel

    • @mohmmedail9593
      @mohmmedail9593 5 ปีที่แล้ว

      ቢንቲ ሙኒር ሙሀመድ ያ አላህ ባረያ ፐርሥሊ እግሊዘኛ ነው ጉባግዱነሥ አረቢኛ ኮርያደር ኮዝባራ ማለት ነው

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ቆንጆ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 5 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መሲ ፍቅር

  • @elsayabu382
    @elsayabu382 5 ปีที่แล้ว

    Selam ema ene mlsh vitamin A yalshw oil new yat new migegew ena demo fiten lkeba yhon 2 aynet keler new fite

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      www.swansonvitamins.com/sundown-naturals-vitamin-e-oil-70000-iu-2-5-fl-oz-liquid?SourceCode=INTL4071&DFA=1&UTM_Medium=Shopping&UTM_Source=GOOGLE&UTM_Campaign=SWAN_National_Gen_Shopping_Null_Null_All+Products_Low+4055-01+Vitamin+E&UTM_Content=PRODUCT_GROUP&SourceCode=INTL4071&ds_rl=1262629&gclid=EAIaIQobChMIo6qR-Knf4AIVdRh9Ch2Ewg1MEAQYASABEgKcAvD_BwE

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Eshety yihegawun seriteshe tekebiy👉 th-cam.com/video/5XYdmvxarTs/w-d-xo.html

  • @sadaabdu4972
    @sadaabdu4972 5 ปีที่แล้ว +9

    ምስጋናዬ ከልብ ነው ቅጠሉ ባቁዱነስ ወይስ ከዝበረ አልገባኝም

    • @hanokdereh3650
      @hanokdereh3650 5 ปีที่แล้ว +2

      በቅዶኒዝ ነዉ

    • @sadaabdu4972
      @sadaabdu4972 5 ปีที่แล้ว

      H.ameseginalew

    • @mimihabswamimihabswa6032
      @mimihabswamimihabswa6032 5 ปีที่แล้ว

      ቅጠሉ እኔም ግራ ገብቶኝል ግልፅ አድርጊልን

    • @hanokdereh3650
      @hanokdereh3650 5 ปีที่แล้ว +2

      @@mimihabswamimihabswa6032 በቅዶኒዝ ነው

    • @alimohammed4059
      @alimohammed4059 5 ปีที่แล้ว +1

      ኖ ኩዝብራ ነዉ

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 ปีที่แล้ว

    Thanks konjo keep up the good work😍 you inspire us 😇

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      😇👈

    • @ekramekram6149
      @ekramekram6149 5 ปีที่แล้ว

      ቫይታሚኑ ከሌለኝስ እናም ከስበራ ወይንስ በቅዱንስ

  • @ruhitruhit9097
    @ruhitruhit9097 5 ปีที่แล้ว

    ጠርሙሱ ከየት ነው የሚገኝው ስሙስ ምንድነው

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 5 ปีที่แล้ว +1

    የሰላጣ ሳይሆን
    የወጥማጣፈጫ
    ክዝብራ ነው?

  • @halemhmohamed983
    @halemhmohamed983 5 ปีที่แล้ว +1

    ከአይን ስር ለተጨማድደ ይሆናል? ?

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Halemh Mohamed kojo tadiya beka vibo wun alayeshewum malet newu

  • @ትዕግስትካሳዬ
    @ትዕግስትካሳዬ 5 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እስቲ የሚያወፍር ነገር ካለ ንገሪኝ እባክሽ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      ማሂ የናዝሬቷ yene Kojo wufiret minm ayiseralishem kefelegishe gin

  • @enataleme375
    @enataleme375 5 ปีที่แล้ว

    እህቴ ሰርቼዉ መጠቀም ጀምሬአለሁ! ግራ የገባኝ ዉጭ ነዉ የሚቀመጠዉ ወይስ ፍሪጅ ዉስጥ?

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว +1

      Abebech Kassa wuche asikemichewu chegir minim ayihon🙏💝

    • @enataleme375
      @enataleme375 5 ปีที่แล้ว

      @@yihonalstyle አመሠግናለሁ

  • @frehiwotkifle5653
    @frehiwotkifle5653 5 ปีที่แล้ว

    Vitamin E oil yet yegegnal ?

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 5 ปีที่แล้ว

      አረብ ሐገር ካለሽ ፍርማሲ አለ።

  • @sameraalovely205
    @sameraalovely205 5 ปีที่แล้ว +3

    እባክሽ ውደ የማዳት መድሀኒት ካለሽ በፈጠረሽ

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 5 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ግን ፍርጅ ውስጥ ነው ወይስ ማንኛውም ቦታ ብሆን ችግር የለው ማር

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Itabezahu Yetewahidolij ewuche arigiwu gin muket ayidiresibet 🙏

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 5 ปีที่แล้ว

    ምንድነው ክስበራ ነው ወይስ በዱኒዝ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 ปีที่แล้ว

    thank you mesiye😘

  • @ruhitruhit9097
    @ruhitruhit9097 5 ปีที่แล้ว

    ማዳት ያጠፉል ወይ

  • @radiaradia593
    @radiaradia593 5 ปีที่แล้ว

    thanks sister

  • @አሰራሰምንት
    @አሰራሰምንት 5 ปีที่แล้ว

    vaytaminu keleles huletun bicha madireg ychalal kitelus bigdonis weys kizbera new?

  • @ቤቴልሄምጎንደሬዋ
    @ቤቴልሄምጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    የዋይራ ዘይት መጠቀም እንችላለን

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      No ayichalim kojo

    • @zaidgebrehiwot5292
      @zaidgebrehiwot5292 5 ปีที่แล้ว

      ቤቴልሄም ነኝ ከጎንደር

    • @ቤቴልሄምጎንደሬዋ
      @ቤቴልሄምጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว

      ትንሽ ጠብቂኝ እልክልሻለው ትንሽ ልረፍና ውዴ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      ቤቴልሄም ነኝ ከጎንደር yikirita yene kojo besitet newu

  • @belanyebelanye2584
    @belanyebelanye2584 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እህት

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 ปีที่แล้ว +2

    ዬኔ ቆንጆ እምር ብለሻል እናመሰግናለን🙌

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Meskerem Crochet 💝💝💝💝👈

  • @fggh6226
    @fggh6226 5 ปีที่แล้ว +1

    Ene ayine sir bateam toqahara nabera vasilin. mar. zayit zayitun takebiche tafabign endaganam damo kiyer enda barado argiche

  • @abentabent8392
    @abentabent8392 5 ปีที่แล้ว

    ለማድያት ይሆናል ማለት ነው እህቴ እባክሽን ንገሪኝ ? ከሆነ ቫይታሚን ኦይሉን የት ነው ለመግዛት እምናገኘው እ ???

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Lemadiyat semonun eseralehu ehity esun timokiriwaleshe

    • @abentabent8392
      @abentabent8392 5 ปีที่แล้ว

      እሺ ከልብ እመስግናለሁ እህቴ እጠብቃለሁ ፍጣሪ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ምርጥ በርቺ

  • @iprocc6814
    @iprocc6814 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen sister gin ye vaitamin semun bedenb asayn ngerin yet new ye nagegnew fita betam tebelaahtal

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว +1

      Ipro Cc www.walgreens.com/store/c/natures-bounty-natural-vitamin-e-oil-dietary-supplement/ID=prod393895-product?ext=gooFY19_NaturesBounty_PLA&pla&adtype=pla&kpid=sku6097496&sst=_k_EAIaIQobChMIrojZ-5bH4AIV_yCtBh2D7gsLEAQYASABEgLXRvD_BwE_k_&gclid=EAIaIQobChMIrojZ-5bH4AIV_yCtBh2D7gsLEAQYASABEgLXRvD_BwE

    • @iprocc6814
      @iprocc6814 5 ปีที่แล้ว

      Betam new yemamesegnew eheta tebareki

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ቫይታሚን ካፕሱል ነው የሚጨመቀው ስንት ላድርግበት ንገሪኝ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      tizita getachew ache edemitiseriwu edebizatu satabeze arigibet

    • @tizitagetachew7133
      @tizitagetachew7133 5 ปีที่แล้ว

      Ethio Yetayitu Elfig ውድድድድ እሺ ስለመለሽልኝ ተባረኪ

  • @zedsawnat6915
    @zedsawnat6915 5 ปีที่แล้ว

    Yene konejo bexam amesgnalhu ayene ser bexam abexowal mare

  • @haitmozml2061
    @haitmozml2061 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እሺ እሞክራለሁ

  • @jaleelagetu5375
    @jaleelagetu5375 5 ปีที่แล้ว +1

    እሺ እናመሰግናለን የድንቹን እየተጠቀምኩኝነው ቆጆነው ይሄንንም እሞክረዋለው ቅጠሉደሞ ከዝበራነው የምግብ ማጣፈጫእያለችነውእኮ እህቶቼ

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Jaleela Getu yedinichen besamitanidy eyetekebashe yisen beyekenu tetekemiwu yene kojo wutytun nigerig thank you 🙏💝👈

    • @jaleelagetu5375
      @jaleelagetu5375 5 ปีที่แล้ว

      @@yihonalstyle እሺ የኔማር እነግርሻለው አውንም ውጤት አለው ተቀይሮአል

  • @ሰጠይአያናዉጌጤነሸአቡሃይ
    @ሰጠይአያናዉጌጤነሸአቡሃይ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን

  • @yordanosberhe1320
    @yordanosberhe1320 5 ปีที่แล้ว +1

    ቫታሚን ሱሙ ምን ይባላል

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      www.target.com/p/dlc-vitamin-e-oil-2-2-fl-oz/-/A-52560293?ref=tgt_adv_XS000000&AFID=google_pla_df&fndsrc=tgtao&CPNG=PLA_Health%2BBeauty%2BShopping_Local&adgroup=SC_Health%2BBeauty&LID=700000001170770pgs&network=g&device=m&location=9032277&ds_rl=1246978&ds_rl=1247077&ds_rl=1246978&gclid=CjwKCAiAkrTjBRAoEiwAXpf9CbVuAaXSAvDfpfKiKPd9toyD1bW_CtomZqWBYtpnTWlntVnXIIeB7xoCsXUQAvD_BwE&gclsrc=aw.ds

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 5 ปีที่แล้ว

    ቫይታሚኑን የት ነው የማገኘው

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አርጎ አሳምሮሻል የኔ ቆንጆ

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 5 ปีที่แล้ว

    Ejish yibark

  • @tewabechgonderyewa2909
    @tewabechgonderyewa2909 5 ปีที่แล้ว

    መስየ የኔ ማር ከልብ አመሰግናለሁ

  • @لاتحزنإناللهمعسابرين-ح8ض
    @لاتحزنإناللهمعسابرين-ح8ض 5 ปีที่แล้ว

    ቪታሚኑ ምድነው?

  • @djdjjjdhrh4387
    @djdjjjdhrh4387 5 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ እህቴ ፋይታሚን eማለት አልገባኝም

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 5 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalene yena konjo

  • @kuwaithomemaid1946
    @kuwaithomemaid1946 5 ปีที่แล้ว

    ቡናትሽ ዩማድያት መዳኒት መላበይን እህቴ

  • @kabrommamo7803
    @kabrommamo7803 5 ปีที่แล้ว

    Okay konjo tnx

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩነው እናመሰግናለን

  • @እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
    @እህተገብርኤል-ቨ2ዀ 5 ปีที่แล้ว

    እሺ እማ ስንት ደቂቃ እናቆየው ሳንታጠብ

  • @hfybvdhd4998
    @hfybvdhd4998 5 ปีที่แล้ว

    ግርፍና ከሙን እየተጠቀምኩ ነበር ይለባለባል ግን በአላህ ካሰለቀቃችሁ ነገሩኝ ኩዝበራ መሰለኝ

  • @asnqkechasnqkech4562
    @asnqkechasnqkech4562 5 ปีที่แล้ว

    mar amesegenalew

  • @rahmamohammad8499
    @rahmamohammad8499 5 ปีที่แล้ว

    ፐርስሊ ማለት አረቦች በቅዶነስ የሚሉትን ነው እንዴ እባካቹ ንገሩኝ

  • @gishas973
    @gishas973 4 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @tsehayergicho4313
    @tsehayergicho4313 5 ปีที่แล้ว

    ለማዲያት ይሆናል ሲስቱ

  • @meronmehammed145
    @meronmehammed145 5 ปีที่แล้ว

    Achiky esti awerareshi betm yedabrali atekatey kuzbera new wal bkudunes

  • @keroswald7837
    @keroswald7837 5 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @fakiyachannelfakiyachannel9589
    @fakiyachannelfakiyachannel9589 5 ปีที่แล้ว

    Ere Ehe Kuzbara Mich Alew Shitaw Rasu Yastalal

  • @firzad7919
    @firzad7919 5 ปีที่แล้ว

    Waw ameseginalew dereshilign lena uuuu

  • @yesheikabada7275
    @yesheikabada7275 5 ปีที่แล้ว

    ቪታሚ A oyle ካሌለ
    ሁለቱ ብቻ እይሆንም?

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Yeshei Kabada yihonal hulet manikiya arigiwu

  • @amnaalkaabi964
    @amnaalkaabi964 5 ปีที่แล้ว

    Kexalu ba amargna semu medenawe

  • @jesusismylife6061
    @jesusismylife6061 5 ปีที่แล้ว

    ወኖቼ ባዶኒስ ነው እዴ ቅጠሉ?

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 5 ปีที่แล้ว

    እሰኪ ከቻልሸ መልሸልኝ እኔ ጥቁር ነኝ ትንሸ ፈካ የሚያደርግ ምን ልጠቀም መልሰሸን እጠብቃለሁ እማ

    • @zewditumherit2039
      @zewditumherit2039 5 ปีที่แล้ว

      @@yihonalstyle እግዚአብሄር ያክብርልኝ ለመልሰሸ ዛሬ ጀምሬ ልጠቀመዉ ዉጤቱን እነግርሻለሁ እማ በርችልኝ

  • @mazanegusa9201
    @mazanegusa9201 5 ปีที่แล้ว

    Thanks konjo

  • @ቲጂየእናቱልጅ
    @ቲጂየእናቱልጅ 5 ปีที่แล้ว

    ለበጉር ይሆነል

  • @meseretbelay5891
    @meseretbelay5891 5 ปีที่แล้ว

    ከዙበራ የሜባለው ነው

  • @btube603
    @btube603 5 ปีที่แล้ว

    Qexalu lelaa sem yelawuu endee algebang

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 5 ปีที่แล้ว

    Mesye yen liyu hulunm mokorkut ihen isk li mokr gin betm arifu
    Dinchi be egg ( inkulall ) ye sarshiw wow new morewal betm arifnew

    • @yihonalstyle
      @yihonalstyle  5 ปีที่แล้ว

      Misre Damsew yihen degimo huleym fitishe edayiderik yagizishal 🙏