ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia | Ethiopian News ጠቅላዩ ጎንደር የገጠማቸው II ተዉ በሏቸው አያደናቅፉን ተማፀኑ II የታደሰና የደመቀ ፍጥጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ጠቅላዩ ጎንደር የገጠማቸው II ተዉ በሏቸው አያደናቅፉን ተማፀኑ II የታደሰና የደመቀ ፍጥጫ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

ความคิดเห็น • 62

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu หลายเดือนก่อน

    አብቹ አማራን አለማለሁ ከማለትህ በፊት ፍቅር ስጠን ውደደን አትግደለን ነፃነታችን አትንፈገን አብቹ አማራውን ሣትወድ መሬቱን ለምን? እባክህ ተወን።ስለዝናሽ ሚስትህ ስለጎንደሬዋ ብለህ አማቻችን ተወን።

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 หลายเดือนก่อน +3

    አቡሽ ዘለቀ! እናመሰግናለን ❤❤❤
    #እመኑኝ ከንቲባ ዓብይ በቅርቡ ከስልጣን ይወርዳል። #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 หลายเดือนก่อน +5

    Gonder deserves more progress to be attractive for tourists or for any kind of investment by magnifying her heritage adding more values what modern time demands . What is preserved as historical heritage must be segregated with clear criteria .

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      ጎንድር የአማራ ናት አማራ ስለ ጎንደር ይወስናል ! ድል ለፋኖ !!!

  • @user-lm7lk1zn9n
    @user-lm7lk1zn9n หลายเดือนก่อน +3

    The PM should take note of the ongoing Amhara situation before considering any of his development projects in the Amhara region !!!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ ሕዝቡን ይደለም አታደናቅፉን አላለም።ፋኖን ነው የለው። ግምትህ ታወራለህ?

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u หลายเดือนก่อน +1

    ወልቃይት ራያ ጠለምት የአማራ ህዝብ ርስት ናቸው። ምእራብ ትግራይ ምናምን እሱን ጨዋታ አትጫወቷት እሳት ናትና

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ልጅ ጨዋ እኮ ነው
    ለምንድነው የምትሳደቡት ???
    ነውር ነው ተሳዳቢዎች ታረሙ 🙏❤️🇪🇹❤️

    • @Bunna07
      @Bunna07 หลายเดือนก่อน +1

      ምናልባት አድር ባይነት ?

    • @workineshteka3269
      @workineshteka3269 หลายเดือนก่อน

      @@Bunna07 🙏

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf หลายเดือนก่อน +6

    ከመጀመሪያውም ጃውሳው የለም በሞባይል ነው ያለው ብያቹ ነበር አማራ ብልጥና እራስ ወዳድ ነው ማን ስልጣን ሊዝ ማን ይሙትልህ ነው ሚለው ትግሬ መሰለህ የጨለመበት ህዝብ አማራ እኮ ስልጣን ፈላጊ እንጂ መሞት አይፈልግም፣እሺ ቢላቸ ሁሉም ብሔሮች አግዞዋቸው ቢነግሱ ይመርጣሉ፣በሚሊዮን ሚቆጠሩ ጋዜጠኛና አክቲቪስት እና ያረጁና ያፈጁ የሀይማኖት መሪዮችና ፖለቲከኛ እንደ ቁራ በየሚድያ ሲጮሁ ከረሙ ምንም ጠብ አላለም፣ጩኸት ብቻ

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake หลายเดือนก่อน +2

      ልጋጋም እሸቴ ሞገሥ ከነልጁ ናሁሠናይ አፄ ቴድሮሥ ሞት ተረሣ ?አንቀልባ እንኩአን ለእራሡ ለከሀዲ ሥልጣንም ለህይወቱ አልሣሣም

    • @seait840
      @seait840 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂አየመጣን ያሉት ፋንድያ ተብየዎች ካቲካላ አረቄ ቤት ሆኖ አርፍ.

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 หลายเดือนก่อน +1

      አቡሽ ዘለቀ! እናመሰግናለን ❤❤❤
      #እመኑኝ ከንቲባ ዓብይ በቅርቡ ከስልጣን ይወርዳል። #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 หลายเดือนก่อน +1

    አይንህን ማየት ያስጠላኛል:: ባንዳ ::

  • @nojoke7683
    @nojoke7683 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዉዬዉ ደፋ ቀና የሚለዉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን የአረብ ቱጃሮችን ፍላጎት ለማስፈፀም ነዉ።ይህ ግልፅ መሆን አለበት።ስለዚህ የዛሬዉ ፍሬ ፈርስኪ ነገ ጅማ ሲገባ ደግሞ ቦታ የለዉም።

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ይባላል ። ልብ ይስጣቸው እንጂ ።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu หลายเดือนก่อน

    አመራ አትግደሉን ብሎ ጀግንነቱን አሣይቷል መነሻውም ስልጣን አልነበረም አስተያዬት ሰጩ ስልጣን ካለክማ አሁን ትግሉ በአማራ ተጀምሯል ነፃነት ብቻ ሳይሆን ስልጣንም ይገባዋል።

  • @user-gn5zj3gn4j
    @user-gn5zj3gn4j หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ምናባታቹ አገባቹ የራሳችን ወርቅነው

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 หลายเดือนก่อน +1

    ወራዳው ታደሰ ኮለኔል ደመቀን በ2008 ታውቀዋለህ ያ አራም ኮማንደር ሀለፎም የተሰናበተው አንተም ሎተሪህ ይኸ ነው።

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s หลายเดือนก่อน

    ታጣቂዎቹን ያሰፈረዉ ህወሐት ነዉ ሳምረ ዲቪዥን የተሰሪዉ አይታወቅም ተብሎ ነዉ??

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake หลายเดือนก่อน +1

    tdf ዬሚባል ሊጥ ደፊ ውሻ ሥንት ሚሌን ወጣት ያሥፈጁ ዬደም ነጋዴወች ህዝቡን አሥፈጅተው ደግሞ ወርቁን መደሊቢያ እያደረጉት ነው መንጋ አውሬ

  • @lieonhaile3679
    @lieonhaile3679 หลายเดือนก่อน +1

    ቆምጨን ነው ቆምጨጭ በል ያሉት ?
    ወይስ ቆምጠጥ ??

  • @gebrenigatu3086
    @gebrenigatu3086 หลายเดือนก่อน

    ቅርስ ጭቃ ነው ያለ ሰውዩ ፋሲልን ለማፍረስ እባካችሁን አታደናቅፉኝ ይላል ? እሱ የሚያመልክበትን የኢሉምናቲ ምስል ካላቆምኩ ነው ?

  • @user-op8xm9bx4b
    @user-op8xm9bx4b หลายเดือนก่อน +6

    ጀግናው አብይ ማንም ቢንጫጫ ወደፊት ከመራመድ ማንም አያግደውም።

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 หลายเดือนก่อน +1

    ወግ አልቀረብህም ፈሳም

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 หลายเดือนก่อน +6

    የጉንደርን ታሪክ ቀይሩ ነው መቸ ይችን ክረምት አታልፍም አትድከም አብይ ታሪክ የለሽ የታሪክ ጠላት

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un หลายเดือนก่อน

      Baddo kereretto zendero Amaran awaredachehut.

  • @tmk719
    @tmk719 หลายเดือนก่อน +4

    አብይ ሚባል ስይጣ ያንተን እርዳታ አንፈልግም:: መጀመርያ አማራን መግደልና ማፈናቀል አቁሙ::

  • @saved1580
    @saved1580 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሜ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት ጸንተን እንኑርን? አይደለም።
    ² ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን?
    ³ ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?
    ⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
    ⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤
    ⁶ ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
    ⁷-⁸ ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
    ⁹ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና።
    ¹⁰ መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል።

  • @awaldegessa1803
    @awaldegessa1803 หลายเดือนก่อน +3

    መገደልን ነው አታደናቅፉን የሚሉት ? መገደልና መፈናቀል በቃን ብሏል ህዝቡ።

  • @mohammedkedir7824
    @mohammedkedir7824 หลายเดือนก่อน

    ርዕስ አመራረጥህና አሰጣጥህ ሁሌም አሉታዊ ነው , መንግስት ነቆራ ይመችሃል .የቆምክበት ቦታ ግልፅ ነው.አጥር ላይ !" ድንቄም ሚዛናዊ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄ ሽንታም ልብ ካለው ጎንደር አየርማረፊያ አይመጣም ነበር ? እናስቀረዋለን ብለው ነበርፋኖዎቹ::

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 หลายเดือนก่อน +1

      ልብ የለዉም እሱ እኮ ከቦታ በታ ሲንቀሳቀስ አለም ላይ አለ እሚባልን ጦር አሰልፎ ነዉ እሚሄደዉ ግማሹን ያስጨርሳል ግማሹን ደሞ ከፊት ያሰልፍል

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un หลายเดือนก่อน

      Tewe bakeh. Baddo fukera

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 หลายเดือนก่อน +4

    የሚጠላው ህዝብ ጋር ምን አስኬደው ይሄ ከሀዲ ጨፍጫፊ መሪ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 หลายเดือนก่อน +2

    የሌባ አይነ ደረቅ እንባው ወዳድል ነው አሉ እንጌደላችሁ ዝም ብላችሁ ሙቱ ነው ይሄን የሚለው ጅላፎ በለው

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 หลายเดือนก่อน +3

    የሆንክ ሽንት ጨርቅ ነገር
    ህዝቡን እየገደለ ልማት ለማንነው
    የሚሰራው !

  • @abm1344
    @abm1344 หลายเดือนก่อน +2

    አልተማፀነም ሀገሩ የሁሉም ነው በገዛ ሀገርህ ማንም አይማፀንህም፣አማርኛውን አስተካክል፣

  • @Fano775
    @Fano775 หลายเดือนก่อน +6

    ግራ ይግባህ ደሞ አታደናቅፉን ቀጣፊ

  • @reasonslogic
    @reasonslogic หลายเดือนก่อน

    ነገር ማጠማዝ ታውቁበታላችሁ። ለዩቲዩብ ብላች ወሬ ትፈተፍታላችሁ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራ ኤክስፖርት የምታደርገው የትግራይን ወርቅ ነው ማለት ነው

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa หลายเดือนก่อน

    ጎንደር ጎንደር
    ሙስሊም ገዳይ አገር ✌️

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k หลายเดือนก่อน +3

    ሊፈርስው ይሆናል ህዝቡን እያረደ ለስ ግንብ ያዎራል

  • @Chilalo-ee2fh
    @Chilalo-ee2fh หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ጎርጎራ ምረቃ ብታወራ ምናለ?አልሳካ አለህ እንጂ ሃሳብህማ ሌላ ነበረ።
    የልቡና ዓይንህ ስለታወረ ሁሌም እንከን ልትፈልግ ስትማስን ጊዜህን ትጨርሳለህ።
    መመለስ ሳያቅትህ ከዚህ ደዌ ነፃ ለመሆን ብትጥር ጥሩ ነው።

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሎች አማራ ቤተመንግስት ቢያስገባችህ፣አራችሁ አልተቻለም፣ በቁም ፣ገማችሁ

  • @AlulaEngda-rc2rn
    @AlulaEngda-rc2rn หลายเดือนก่อน

    ደመቀ ዘውዱ እኮ የብልፅግና ሽሞኛ ነው። ከትግራይ ኃይሎች ጋር የመግጠም አቅም የለውም።

  • @jagamaroba
    @jagamaroba หลายเดือนก่อน

    አታወናብድ! እሱ ያለው ህዝቡን ሳይሆን አንዳንድ የልማት ስሜት የማይገባቸውን ግለሰቦችን ነው።

  • @teteberhane6571
    @teteberhane6571 หลายเดือนก่อน +1

    እንደት ጎንደር ሊገባ ቻል ህዝብ ስላም እንጂ ፕሮጂክት አይደለም መስገባት ጎንድር ማስገባት አይገባም

  • @sabri5460
    @sabri5460 หลายเดือนก่อน +1

    ቂቂቂቂ ለምን ዶክተር ብለህ ትጠሮዋለህ??!!

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi หลายเดือนก่อน

    Tw tw Anita wor

  • @saved2501
    @saved2501 หลายเดือนก่อน +3

    Evil 😈