ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መንግስታችን ነገሩ እየከበደ ነው አማካሪህን ቀይር መልካም አማካሪ የሆነ ሰው ፈልግ አማካሪዎችህንም ስማ ልብ ካለህ ልብ በል
ወያኔ የወደቀበትን ሚክንያት ጠፍቶት ነዉ ወይ
የህዝቡ የነፍስ ወከፍ ገቢ ነው መታየት ያለበት እንጂ የጎረቤት ሀገር የሽያጭ ዋጋ አትንገረን
* "መንግሥት እራሱ ላይ ሊሰራ አይችልም":ይሄ አባባል ግን መንግሥት ማለት የሰዎች ስብስብ አይደለም ወይ? ከመካከላችሁ ያለ የስራ ባልደረባችው አሳልፎ ሚስጥር አይሰጥም እያላችሁ ነው????
መንግስት 10 ብር በመጨመር ትንሽ ሚሊዮን አትርፎ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ይሄን ብር ከሌላ ሴክተሮች ማግኘት ይችላል በደንብ ካሰበበት ። ነዳጅ ሲጨምር የሽንኩርት እና ቲማቲም ዋጋም ሰማንያ ሚሊየን ህዝብ ላይ እንደሚጨምር አስቡይ እንጅ
ሰልጣኑንም ሊያጣ ይችላል ወያኔ ግብር ጨምሮ ነዉ ባለሱቆች አድማ አርገዉ ነዉ መገርሰሰ ብቻ አይደለም የሰረቁትን በሰላም እንዳይበሉ እንደ አይጥ በየተራራዉ ፈልጎ ገደላቸዉ አሁን ደግሞ የሱን ተራ ነዉ የሚያፋጥነዉ ሱዳን የወደቀችዉ ቂጣ ላይ ጨምሮ ነዉ ዋ ብያለሁኝ ዋ በሉት
Sawochi ba nuro wudinati siseqayu demo nadaji timemirallachu ehe setan yehone astadederi
ድጎማ አድርገናል ማዳበሪያ አስገብተናል የምትሉን እናንተ እነማን ናችሁ? ገንዘቡስ የማን ነው? መንግስታችን ብለን ያስቀመጥነው እኮ እንዲሰራልንና እንዲያሳርፈን እንጂ እንዲያሰቃየን አልነበረም. እኛ የምንመዘነው ከማንም ጋር አይደለም ከኑሯችን ጋር ብቻ እንጂ. ይህማ ተማሪ ቤት እያለን የምናደርገው ነው. ነዳጅን መደጎም ነዉር ከሆነ ቤትና ምግብ ዉሃና ደሞዝ ወተትና ፍራፍሬ ሕክምና እና ትምህርት በነፃ ለዜጎች የሚያቀርቡ መንግሥታት ምን ሊባሉ ነው ታድያ,, እባካችሁ ከህዝብ ጋር አትጣሉ. መልካም አይሆንም. ሮምም በአንድ ሌሊት አልተገነባችም ሲባል ሁሉም ሰምቶ ያዉቃል እኮ : አገራችን ዉስጥ ደሆችም ጡረተኞችም ምንም ነገር የለላቸውም እንዳሉ ይታወቃልና ጊዜ ወስዶ ማሰቡ ይሻላል ::
ወንድም ጋሻደጎማ መንግሰት ሳይፈልግ በነፃ ሰምንት ቢሊዬን ደላር ማግኘት ይችላልአንደኛ ያሉትን የነዳጅ መኩናዎች በጅምላ ወደ ኤሌትሪክ መቀየር አዳሜ አይከፍልም ግን የመኪናዋን ሞተር ገቢ ያረጋልመንግሰት በግፍ ባትሪና አሰፈላጊ ዕቃዎችን ያሰገባል አንዴ መቶ ሺህ መኪናችን ከቀየር ቀሰ በቀሰ መሉ በሙሉ ለዉጠን እንጨርሰና ቤንዚን መግዛት እናቆማለንሁለተኛ ለም መሬታች ወደ አሲዳማነት ተቀየረ ሲባል ሰምተሃል መሬቱ ታከመ ዬሉሀል ግን ያንን ኦርጀላሌዉን አፈር በፍፁም አይተካምሶሰተኛ ከዉጭ የሚመጣዉ ማዳበርያ መርዘኛ ኬሚካል እንደሆነ ታቃለህ ለዛ ነዉ መሬቱን የሚያቃጥላቸዉ ሲቀጥል አዝርቱን በኬሚካል በማዳከም የበሸታ መቋቋም ቼሎታቸዉ ሲቀንሰ ሌላ ኬሚካል እንረጭበታለንአራተኛ ይህ የኬሚካል መርዘኛማዳበርያ ከምን እንደሚሰራ ታቃለህ? ካላወቅህ በቤታችን በምኝጠቀምበት ቡታጋዝ ነዉ ወይም በቤንዝል ነዉ ብለህ ተረዳዉአምሰት የመንገድ ዳር ልጆች ቤንዝል ሲያሸቱ አይተሃልእነሱን አይተን ሚሰኩኖች እኔ ብሆን በፍፁም ቤንዝል አላሸትም ትሉ ይሆናል እየበላቹሁት መሆናቹሁን ማን በነገራቹህሰድሰት የዚን ኬሚካል መርዝነቱን ካላመንከኝ ፀረ ተባይ የነፋንበት ሰብል አዉሮፓዎች አይገዙንም ግን መርዙን ማዳበርያ ብለዉ ይሸጡልናልሰባት ይሄንንም ካላመንከኝ ለምን ይመሰለሀል ካንሰር ቁጥር የበዛዉ የልብ በሸታዉ የኩላሊት በሸታ ይህ መች አይተሃል ከዚህ በላይ ጠንቅ ያመጣብናልሰባት ታድያ ይህ ከሆነ የግብርና ሚኒሰተር ለምኝ መርዛማ ማዳበርያ ያሰገባል ትለኝ ይሆናል ቀላሉ መልሰ ሙሰና ነዉ የግብርና ሚኒሰተር በዓመት አራት ቢሊዬን ደላር ይሄንን መርዝ ቢገዛቸዉ አንድ ሚሊዬን ደላር ቢሰጡት ቅምም አይላቸዉ ከነሱሙ አታላይሰምንት ታድያዉ መፍትሄዉ ካልከኝ መፍትሄዉ በደንብ አለ ችግሩ ግን አሁን ማዳበሪያዉን አናመጣም ብለን መዝጋት አንችልም መልሱ በጣም የተወሳሰበ ነዉ በሚቀጥለዉ ግዜ መፍትሄዉን እፅፋለሁኝ
መንግስታችን ነገሩ እየከበደ ነው አማካሪህን ቀይር መልካም አማካሪ የሆነ ሰው ፈልግ አማካሪዎችህንም ስማ ልብ ካለህ ልብ በል
ወያኔ የወደቀበትን ሚክንያት ጠፍቶት ነዉ ወይ
የህዝቡ የነፍስ ወከፍ ገቢ ነው መታየት ያለበት እንጂ የጎረቤት ሀገር የሽያጭ ዋጋ አትንገረን
* "መንግሥት እራሱ ላይ ሊሰራ አይችልም":
ይሄ አባባል ግን መንግሥት ማለት የሰዎች ስብስብ አይደለም ወይ? ከመካከላችሁ ያለ የስራ ባልደረባችው አሳልፎ ሚስጥር አይሰጥም እያላችሁ ነው????
መንግስት 10 ብር በመጨመር ትንሽ ሚሊዮን አትርፎ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ይሄን ብር ከሌላ ሴክተሮች ማግኘት ይችላል በደንብ ካሰበበት ። ነዳጅ ሲጨምር የሽንኩርት እና ቲማቲም ዋጋም ሰማንያ ሚሊየን ህዝብ ላይ እንደሚጨምር አስቡይ እንጅ
ሰልጣኑንም ሊያጣ ይችላል ወያኔ ግብር ጨምሮ ነዉ ባለሱቆች አድማ አርገዉ ነዉ መገርሰሰ ብቻ አይደለም የሰረቁትን በሰላም እንዳይበሉ እንደ አይጥ በየተራራዉ ፈልጎ ገደላቸዉ አሁን ደግሞ የሱን ተራ ነዉ የሚያፋጥነዉ ሱዳን የወደቀችዉ ቂጣ ላይ ጨምሮ ነዉ ዋ ብያለሁኝ ዋ በሉት
Sawochi ba nuro wudinati siseqayu demo nadaji timemirallachu ehe setan yehone astadederi
ድጎማ አድርገናል ማዳበሪያ አስገብተናል የምትሉን እናንተ እነማን ናችሁ? ገንዘቡስ የማን ነው? መንግስታችን ብለን ያስቀመጥነው እኮ እንዲሰራልንና እንዲያሳርፈን እንጂ እንዲያሰቃየን አልነበረም. እኛ የምንመዘነው ከማንም ጋር አይደለም ከኑሯችን ጋር ብቻ እንጂ. ይህማ ተማሪ ቤት እያለን የምናደርገው ነው. ነዳጅን መደጎም ነዉር ከሆነ ቤትና ምግብ ዉሃና ደሞዝ ወተትና ፍራፍሬ ሕክምና እና ትምህርት በነፃ ለዜጎች የሚያቀርቡ መንግሥታት ምን ሊባሉ ነው ታድያ,, እባካችሁ ከህዝብ ጋር አትጣሉ. መልካም አይሆንም. ሮምም በአንድ ሌሊት አልተገነባችም ሲባል ሁሉም ሰምቶ ያዉቃል እኮ : አገራችን ዉስጥ ደሆችም ጡረተኞችም ምንም ነገር የለላቸውም እንዳሉ ይታወቃልና ጊዜ ወስዶ ማሰቡ ይሻላል ::
ወንድም ጋሻ
ደጎማ መንግሰት ሳይፈልግ በነፃ ሰምንት ቢሊዬን ደላር ማግኘት ይችላል
አንደኛ ያሉትን የነዳጅ መኩናዎች በጅምላ ወደ ኤሌትሪክ መቀየር አዳሜ አይከፍልም ግን የመኪናዋን ሞተር ገቢ ያረጋል
መንግሰት በግፍ ባትሪና አሰፈላጊ ዕቃዎችን ያሰገባል አንዴ መቶ ሺህ መኪናችን ከቀየር ቀሰ በቀሰ መሉ በሙሉ ለዉጠን እንጨርሰና ቤንዚን መግዛት እናቆማለን
ሁለተኛ ለም መሬታች ወደ አሲዳማነት ተቀየረ ሲባል ሰምተሃል መሬቱ ታከመ ዬሉሀል ግን ያንን ኦርጀላሌዉን አፈር በፍፁም አይተካም
ሶሰተኛ ከዉጭ የሚመጣዉ ማዳበርያ መርዘኛ ኬሚካል እንደሆነ ታቃለህ ለዛ ነዉ መሬቱን የሚያቃጥላቸዉ ሲቀጥል አዝርቱን በኬሚካል በማዳከም የበሸታ መቋቋም ቼሎታቸዉ ሲቀንሰ ሌላ ኬሚካል እንረጭበታለን
አራተኛ ይህ የኬሚካል መርዘኛማዳበርያ ከምን እንደሚሰራ ታቃለህ? ካላወቅህ በቤታችን በምኝጠቀምበት ቡታጋዝ ነዉ ወይም በቤንዝል ነዉ ብለህ ተረዳዉ
አምሰት የመንገድ ዳር ልጆች ቤንዝል ሲያሸቱ አይተሃልእነሱን አይተን ሚሰኩኖች እኔ ብሆን በፍፁም ቤንዝል አላሸትም ትሉ ይሆናል እየበላቹሁት መሆናቹሁን ማን በነገራቹህ
ሰድሰት የዚን ኬሚካል መርዝነቱን ካላመንከኝ ፀረ ተባይ የነፋንበት ሰብል አዉሮፓዎች አይገዙንም ግን መርዙን ማዳበርያ ብለዉ ይሸጡልናል
ሰባት ይሄንንም ካላመንከኝ ለምን ይመሰለሀል ካንሰር ቁጥር የበዛዉ የልብ በሸታዉ የኩላሊት በሸታ ይህ መች አይተሃል ከዚህ በላይ ጠንቅ ያመጣብናል
ሰባት ታድያ ይህ ከሆነ የግብርና ሚኒሰተር ለምኝ መርዛማ ማዳበርያ ያሰገባል ትለኝ ይሆናል ቀላሉ መልሰ ሙሰና ነዉ የግብርና ሚኒሰተር በዓመት አራት ቢሊዬን ደላር ይሄንን መርዝ ቢገዛቸዉ አንድ ሚሊዬን ደላር ቢሰጡት ቅምም አይላቸዉ ከነሱሙ አታላይ
ሰምንት ታድያዉ መፍትሄዉ ካልከኝ መፍትሄዉ በደንብ አለ ችግሩ ግን አሁን ማዳበሪያዉን አናመጣም ብለን መዝጋት አንችልም መልሱ በጣም የተወሳሰበ ነዉ በሚቀጥለዉ ግዜ መፍትሄዉን እፅፋለሁኝ