ቃዒደቱአልኑራንያህ ከክፍል11 የቀጠለ القاعدة النورانية الدرس الحادي عشر

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @radtube7408
    @radtube7408 25 วันที่ผ่านมา

    aslamu alayikum warahmatulah wabarakathu masha alah tru qoyita nabr barchi alahu akbar
    Barchi masha alah 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አይናድስ19
    @አይናድስ19 18 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እኳን ሠላም መጣሽ የነበረንቆይታ በጣም ደስ የሚልነው በርቺ አገራችንንሠላም ያርግለን

  • @Seadyia
    @Seadyia 25 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 25 วันที่ผ่านมา

    Selam selam selam selamshi
    Ybza enkan dena metashi
    Kojo koyta neber berchi

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አህለንአላህ ይጨምርልሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ሰምተውከሚጠቀሙበት አላህ ያድርገን

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @destaDenska
    @destaDenska 24 วันที่ผ่านมา

    Selam selam weda enmane dana matashi weda tabarake malakam geza nabera barche

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላምምምም ይብዛልሽ በርቺ እየሱስ ያደናል አሜንንንንንን በርቺ❤

  • @realstatetube
    @realstatetube 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለፊክ ማሻአላህ ዋው ማሻአላህ አሪፍ አቅራርነው በርቼ ውዴ የኔ ውድ ከልብ እናመሰግናለን አህለንፊክ❤🎉

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 25 วันที่ผ่านมา

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ🎉🎉🎉

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 17 วันที่ผ่านมา

    selam ehite enkane beselam mexashe fexare agerachine selam yaderegelene weto kemeqerete kaletasebe adega yesewerachu ageren betesebochachine selam aderego leagerachine beselam yabeqane

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩምወራህመቱላሂ ወበረኪቱሁአህለንወድ ማሻአላህወድጎበዝበርች አላህሀገራችን ሰላምያደረግለሁ በሰደትያላችሁ እህቶችበሰላምለሀገራችን ያበቃንን🎉🎉🎉

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 24 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ እህታችንን በጣምም ጎበዝ ነሸ አላህ ይጨምርልሸ እናመሰግናለን በሌላም ሥራ እጠብቅሻለንንን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zebutube1
    @zebutube1 25 วันที่ผ่านมา

    ወዓለይኩሙሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ነብያችን ዓለይሂሶላቱ ወሰላም እንድህ አሉ በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካምን ይናገር አልያም ዝም ይበል
    አሏህ መልካምን የምንናገር ያድርገን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን ማሻአላህ ቀጠይበት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 25 วันที่ผ่านมา

    nagaan waqayyoo isiniif haa bayyatu baga dhuftee hadhookoo welcome Karan dhugaan jirenyi yesusi

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሠላሙን ያምጣልን፣ ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ የብዛልሽ:: ጥሩ ሥራ ነው :: በርቺ

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ማሻአላህ ማሻአላህ ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 23 วันที่ผ่านมา

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ይስጥልን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በርችልን

  • @RanaTube-b2k
    @RanaTube-b2k 25 วันที่ผ่านมา

    aslamu alyikum warahmatulah wabarakathu masha alah tru qiyita nabar barchi alah akbar hhagrachinn salam yargln yarab

  • @Azeb1
    @Azeb1 25 วันที่ผ่านมา

    enekan dena mexash des ymil
    koyta neber enamsegenalen berichi
    lhgerachin selam fikir yadelen berichi

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላምመጣሽ ማሻአላሀሰጠቃሚነገርነው ሸር ያደረግሽልን እናመሰግናለን

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ቀጥይበት መልካም ነገር ነውና ያያሸው አላህ ይገዝሽ ውደ

  • @seadifamily
    @seadifamily 25 วันที่ผ่านมา

    selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 25 วันที่ผ่านมา

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا هلا فيك ما شاء الله ما شاء الله نورتي نور لك ايامك ويسعدك ويسعد جميع امهات المسلمين يا رب العالمين

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ጉበዝ በርቺ ፈጣሪ ያበርታሺ

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 24 วันที่ผ่านมา

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስ የሚል ቆይታ ነው ስላም ላገራችን ስላም ላለማችን ከርሰትያኑም ሙስሊሙም ለአገራችን መፀለይ አለብን ❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 25 วันที่ผ่านมา

    ዋውውው ጎበዝ በርች ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን በእውነት በጣም አሩፉ እግዚአብሔር በአሌንባት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜንንንን❤❤

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 25 วันที่ผ่านมา

    አስላም አለይኩም ወራህሙቱላሂ ወበረካቱሂ አህለን እናም በርችልን በጣም ጎበዝ ነሽ እናም በወደፊት አላህ አንችጋ ይሁን እናም በርችልን በሌላ

  • @weyni2816
    @weyni2816 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ ይላል በርቺ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገንሰላም ላንችይሁን እህታችንእንኳንንደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አድነትን መተሳሰብን ህገራችነን ሰላም ያድርግልንአሪፍ ነው የምታድርጊው በርች እህታችን❤❤❤

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ሰላም
    ሠጣሽ መጣሽ እህታችን በርቺልን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ለለገራችን አሜን አሜን

  • @Hargi.youtube
    @Hargi.youtube 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በርች እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ የኔ ልዩ አህለንፊክ ውዴ ውካን በሰላም መጣሽ ማሻአላህ የኔውድ አላህ ይጨምርልሽ❤🎉🎉🎉

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደኔ መጣሽ እህታችን በርች ሰላም አንድነት ለሰው ልጅ በሙሉ ይስጥልን አንደኛው ለአንደኛው መሰላል ሁኖለት አገራችን ፍቅሮ ተመልሶ ያሳየን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሺ ይብዜ እኮንደህናመጣሺሰላምናፍቅርን ያብዛልን ሰላምለህዝባችንይሁን ከክፎነገር አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤ማሻአላህ በርች❤

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላምሽሽ ብዝት ቲሪፍ ይበልልንን እንካንን ብሰላምም መጣሽሽ ዉዴ እህታችን መልካምና ደስስስሶስ የምል አሪፍቆይታ ነበር ያሳለፍንውው

  • @EshetTube
    @EshetTube 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤና ባለሺበት ቦታ ያብዛልሺ በርቺ ውዴ ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው❤❤❤

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ 25 วันที่ผ่านมา

    አህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ብያለሁ ወላሂ ደሞ በጣም ጎበዝ ነሽ የምር ከቃል በላይ ጎበዝ ነሽ አላህ አንችጋ ይሁን የምር ዋውውውው

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 24 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ደስ ይላል ባች ነው ብሎ በየትኛውም ነገሮች ጠንክረንና የተሻለ ነገር የመድረስ እድል ብዙ ሊኖረን ይችላል

  • @HawwiiMulate
    @HawwiiMulate 25 วันที่ผ่านมา

    Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu baayyee namatii tolaa jabadhuu

  • @obseegorba
    @obseegorba 25 วันที่ผ่านมา

    Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee ebifamii

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል
    @አይናለምባያብልዩቱብቻናል 24 วันที่ผ่านมา

    Selam lehagerachin fkr lehzbachi hagerachinn selam yadrgln fkr ysten mekerachinn yarkln beewinet tegten entely effff zemenachinn yamtaln selamachinn yamtalhu

  • @AMIR465
    @AMIR465 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤Asalamaleekum Waraahmadula wabaarakatu jira jirtu ijoolle biyya koti hundii kesaanuu bakka jirtanu hundatii rabii isin walin yaa jiratuu jabadhuu

  • @kemir264
    @kemir264 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን በስዴት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz 25 วันที่ผ่านมา

    ስላምምምምምምም ስላምምምም ስላምሽ ብዛት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት ደስ ይላል ቀጥይበት ይመችሽ አገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ይልባቻን ምሽት ይፈፅምልን ብርቺ አሪፍ ደስስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ቤትሰብ እንኳን ደና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል ኣሪፍ ቆይታ ነበረን ሰላም ፍቅርርርርር ኣንድነት ለሃገራችን ይሁን 🎉🎉🎉

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ጠንክሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝብናን ሰላምና ፍቅር አንድ ነት መተሳሰብ ያድልልን በርች ጠንክሪ

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ብርች የኔውድ ኢትጵያ ሰላም ትሁንንንን ምምምምም

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 24 วันที่ผ่านมา

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Fekerun Yabezalen Alehu Yeblen Sew Bemamenew Emenet Tenkara Sehon Teru New Ehitacen Bereci Gobez

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 25 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እቴታ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን አሪፍና ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታም አድርገናል በርችልኝ እህቴ

  • @Makeytube1873
    @Makeytube1873 24 วันที่ผ่านมา

    Wellcome wellcome eunikan dahane matashi ehiyalemii baritulini gobozochii selam ukanii dahane matashii widuha wellcome wellcome wide egizabeher yimasigen ukani

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 25 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወረህመተተሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህት ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሆኛን በርችልኝ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ ጀዛኪሏህ ኸይር

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ 22 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ ማሬ❤❤

  • @EmuyetubeEmuyetube
    @EmuyetubeEmuyetube 25 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣሺ በጣም
    ጎበዝ ነሺ በርቺ ሠዉ
    በእምነቱ ጠካራ ሲሆን ደስ ይላል

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 25 วันที่ผ่านมา

    اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤝
    حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلْ وَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرْ
    سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ

  • @Obseeyou
    @Obseeyou 25 วันที่ผ่านมา

    Nagaa waqayyo isaanfi yaa bayyatuu akami oltee iljabdhuu hoii garidhaa eshii waan namti

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 25 วันที่ผ่านมา

    Ashamaa harkaa funee bagaa nagaan dhuftee kodee tenyaa

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በያለንበት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 25 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደሕና መጣችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላችሁ አሪፍና ደሥ የሚል ቆይታ ነበረ በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላችሁ🎉🎉🎉

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንዴት ናችሁ በጣም ቆንጆ
    ቆይታ ነዉ ጡሩ ነገር እጠብቃለን በርቱልን

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 24 วันที่ผ่านมา

    Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንካን በሰሌም መጣሽ ውድየ ዋውውውውውውው
    ብጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር ብርችልኝ❤

  • @dalastube0909
    @dalastube0909 25 วันที่ผ่านมา

    ወሌኩም ሠለምወራመቱለሂ ወበረከቱአህለን
    ኡከንደነመጠሽ ሠለምሽይብዘ የዋቁት መሰወቅጡሩነው ስለስታመርሽን እነመሠግነለንበርርርቺ🎉🎉🎉ለነበራንቆይእነመሠግነለን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 24 วันที่ผ่านมา

    ሁላችንም በያንዳንዳችን ሃይማኖት ወይም በያንዳንዳችን ነገሮች መጠንከር የተሻለ ነገር መምረጥ ውሳኔን ማስተካከል ምኞታችን ማመጡ ጥሩ ነው

  • @hayatHayat-t5b
    @hayatHayat-t5b 23 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አለይኩም ሠላም እህት በርች ሰብ መልሺ

    • @Islamicሚድያ
      @Islamicሚድያ  22 วันที่ผ่านมา

      @@hayatHayat-t5b
      ወዓለይኪሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
      መርሀባ እህቴ

  • @ዘቢባ33
    @ዘቢባ33 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ ባረከሏሁ ፊኪ ሰይደቲ

    • @Islamicሚድያ
      @Islamicሚድያ  24 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ወፊኪ እህቴ🥰

  • @hayatHayat-t5b
    @hayatHayat-t5b 23 วันที่ผ่านมา

    ኑበቅንነት ቤተሰብ እንሁን