Excellent presentation. Truly you doubt if there is any world order that works for humanity and justice. May ALLAH bring peace and justice to the whole world.
😢 Really an excellent insight... I think such events might help citizens to stay on informed consent, and it will also encourage educated brave yards of change to contribute their knowledge and abilities to help mankind's... With the Help of the Almighty. Here it begun the way of a good and trustworthy systems and governance. ❤shger shelf program on sheger fm. Like U! Dawud Ebrahim from Afar Samara👍👍👍
ቢዘገይም ቢቆይም አለም ዝም ስላላቸው እነዛ ምስኪን ሮሂንጊያዎች በመስራትህ አቶ እሸቴ እናመሰግናለን
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
የግብጽ ክርስቲያን መከራስ?????
What about the Oromo genocide that the Amhara Neftenas have been perpetuating for the last 160 years.
@@ebsamohamed5845 🙄what??? You peoples are crazy. You can't compare this to with your fuckin ተረት ተረት. Absolutely embrassing!
@@mesytadesse4334 come on eski ትንሽ አይንህንም አዕምሮህንም ገለጥ አርገህ ለመስማት ሞክር። ሁሉንም ነገር ከራሳቹህ ብሄር ና ሃይማኖት ጋር ወስዳቹህ አትለጥፉ!
አቤት የጭካኔ ጥግ
የዱር አውሬ እንኳን ይህን አያደርጉም
አቤቱ ፈጣሪያችን እንደ እኔስ አለምን እንደወረቀት ጠቅልለህ በገላገልከን
አለም ላይ እውነተኛ ዳኛ የለም እና አንተ ሁነ ን 🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊
the best journalist in the country long live Eshete Assefa
ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ውስጤ ይደማል ወላሂ ያመኛል
አላህ ይዘንላቸው በእስልምና ኖረን በእስልምና ይግደለን
በጣም ያሳዝናሉ
ፈትህ ከአላህ ነው 🙏
በበደኖ በአርባጉጉ በጭና በማይካድራ....ታሪክ አይቀርም😢
ጋሽ እሸቴ የተደበቀ እውነቱን ስላጋራኸን እናመሰግናለን እንወዳሀለንም በጣም አዝኛለሁ ሰላም ለምድራችን ድል ለተጨቆኑት ፍትህ ናፋቂዎች ይሁን
😢😢😢
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
@@MussieKidane-zn3ezበኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለብዙ ዓመታት እስካሁን እየደረሰ ያለው ግፍ ብትል አይሻልህም። መጥበ ብ ጥቅም እንደሌለው አሁንም አልተማራችሁም?
@@Viva-Ethioታቻችላለህ አዎ በአለም ላይ አቻ የሌለው ግፍ እና ነውር በትግራይ ህዝብ ላይ ያለርህራሄ ተፈፅሟል እኔ ስለቤቴ ነው ማወራው።
@@Viva-Ethio ተጋሩ ኢትዮጵያዊ መስለውኝ ነው ይቅርታ🙄🙄
መቆያ ተባረኩ ሁልግዜም እውነቱን ስለምታቀርቡልን
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
ልብ ያለው ልብ ይበል ፣ ጥሩ ማሳያ ነው ፣ ኢትዮጵያን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ። እናመሰግናለን
እሼ አናመሰግናለን በየዘመኑ የሚከሰቱ አረመኔዎችን ፈጣሪ ያስታግስልን
ይህንን ሁሉ ግፍ የፈፀመችውን ፕሬዚዳንት አነ አሜሪካ ኖቤል ሸለሟት 😭😭😭
አውሮፓ እና አሜራካ የእስልምና ፀር ናቸው
Excellent presentation. Truly you doubt if there is any world order that works for humanity and justice.
May ALLAH bring peace and justice to the whole world.
በዚህ አለም ላይ ሁላችንም ስደተኞች መሆናችንን ቢገባን ኖሮ በሰላም እንኖር ነበር።
❤❤❤❤ፍቅር ነሽ🙏
The best journalist thank you 🙏🏽 ❤
በጣም ይገርማል የኛው ኮፒ ፔስት አይደል እንዴ በአማራው ላይ የሚካሄደው። እግዚአብሔር ይፍረድ።
😂😂😂😂😂😂 ye Amhara wenbede ye wollo Muslim lay yemiyadergut yimeslal
አሁንም በፈለስጤም ላይ እየሆነ ያለው ይሄው ነው!! ሐስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል💔💔💔😭😭😭
ጋሻቸው አላህና አላህ ብቻ ነው 😢😢😢
እዉነት በጣም አመሰግንሃለሁ ኢሼቴ አሰፋ
ትግራይ ላይ የተሰራውንም የዘር ማጥፋት ቢዘግበው አሪፍ ነበር
ምን የሰዉ ሀገር አስኬደን እዚሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ በኦሮሞእና በአማራ ህዝብ መካከል እየተፈፀመ እኮነዉ በአብይእና በሽመልስአብድሳ በኩል
በጉንደር የሚኖሩ ሙስሊሞች ማነው ሚጨፈጭፋቸው
የምን ጭፍጨፋ ነው የምታዎራው የሰማኸውን ዝምብለህ አትመን❗️
ግጭት ነው እንጅ ጭፍጨፋ አይደለም ነው ወይስ ልዩነቱን አታቅም?🤨 @@JimmaaJimmaa-hf1mq
እናመሠግናለን ሸገሮች እድሜ ይሥጣችሁ ይህችን ታላቅ ሃገር ታላቅ እንደሆነች እንድትቀጥል እንዲሁም ታላላቅ ሠዎችን በመጋበዝ አድማጭ ሥለሃገሩ ታሪክ እንዲማር በማድረጋችሁ ከዚህ ታሪክም እልቂትም ተመሣሣይ ታሪክ ሃገራችን ላይ እንዳይደገም በመማሪያነት በማቅረባችሁ
ይህ በትክክል በአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለ ነው።
Enante balefow Bezu ametat berberasaboch lay yaderaschew restachual egna anresam ok
@@zeydaanhasan85441ጥይት እና 1 አማራ እስከሚቀር እናጠፋቸኋለን የጋላ ልጂ ወደ መጣህበት ማዳገስካር ትመለሳታለህ ዋቃየ እያልክ ቅቤህን ዛፍ ለዛፍ እየቀባህ ትወጣለህ
ከንቱ ሀሳብ@@AnwarAnwarhassen-id4nu
@@zeydaanhasan8544 ብሔር ብሔረሰቦች ስትይ እነማንን ነው?(ኦሮሞ እንዳተይኝ እኔም ኦሮሞ ነኝ እንዲህ አይነት ቅዠት አላውቅም) ማንስ ነው ያደረገው? እንዴትስ ነው የተደረገው? ማስረጃሽስ ምንድነው? የማትረሺውስ መቼ ያየሽውን ነው? ተነግሮሽስ ከሆነ ማን ነገረሽ?(ፖለቲከኞች እንዳትይኝ እነሱ ቢዝነስ ላይ ናቸው!!!)
ጭንቅላት ተፈጥሮልሻል አስቢበት አገናዝቢበት
መረጃ በሌለው ውንጀላ ለሰራችሂት ግፍ ደመሰችሁ ደመ ከልብ ሳይሀፐን አይቀርም።@@zeydaanhasan8544
ግሩም ቅኔ ነው። አቶ እሸቴ ክበርልን። የአምባገነኖች ስልት በየትኛውም አለም ተመሳሳይ ነው።
የሙስሊሞች ሰቆቃ በቃ ይበል ያረቢ 😢😢😢😢😢😢 እኔ አልቻልኩም
የኛውም አረመኔ ጠቅላይ ሚንስትር የሚሠራው የዘር ማፅዳት ወንጀል ከግብረአበሮቹ ጋር ሆኖ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አሜን!!!
Enda Dr. Abiy atagegnum wustish yalewu yekifat menfes silehone lemideregewu nger teteyaki fano ena shene enji pm ayidelem
@@YonasFeben-vv8oqኧረ በፈጣሪ😂
አገር ውስጥ ነህ ግን?😅
እውነት ነው ዳቢሎስ አብይ አሀምድ አማራን እንዲሁ አድርጓል እያረገ ነው ዎደፊትም እቅዱ እነዲሁ ነው
እሸቴ አሰፋ ስለ”አማራ ህዝብስ” ወይስ አልሰማሁም፤ አላየሁም እያልከን ነው የሙያክ መርህ እና አይምሮክ ሰላም ከሰጡክ ይመችህ፡፡
ይህው እኮ፡ ከዚ የበለጠ ምን ይበል? ይሄ program የአማራን ህዝብ በደል እና የዚን መንግስት ጭካኔ ያሳያል
እሸቴ አሠፋ አንጋፈና ሀቀኛ ጋዜጠኛ እንጂ በግንበሩ የሚየስብ ብዥ የላበት አይደላም።
በጣም የሚገርመው የሰላም ኖቤል ሽልማት ሰጭ ኮሚቴ የ ኖቤል ሽልማት በመስጠቱ የሚቆጭባቸው ሁለቱ ግለሰቦች የ በርማዋ ና ኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሳሳይ ታሪክ
አማራና ሮኒጋውያን የበርማዋ ሳን ሱ ሲ ና የ ኢትዮጵያው አብይ
ሰዎች ይህ እኮ ለኛ ሀገር መሪዎች ትልቅ መልዕክት ነው። እሁድን እሁድ ነው ካልተባለ አይገባቸውም እንዴ ሆሆሆ። ሁሉም ተረኮች ሽሙጥ ናቸው እኮ ተመስገን ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ ያውም መንግስት በሚዘውረው ሚዲያ ስለ አማራ ግፍ ቢያወራ ምን አይነት እጣ ፈንታ እንደሚገጥመው አጥተኸው ነው?
ከ Buddhism ሃይማኖት ተከታዮች እንደ muslim, Christian እና Jewish ያደረጉትን እና የሚያደርጉትን ነገር በመስማቴ አዝኛለው. ምንም enkuan እኔ agnostic ብሆንም buddhism the most peaceful religion መሆኑን አውቃለው. አሁን በሰማሁት ግን አዝኛለው 😥.
አረቦች እንኳን በእምነት ለሚመስሏቸው ዜጎች እንዴት ሊደርሷላቸው አልፈቀዱም😢😢
አሜሪካ ስይጣን እያልሽ እንዴት የደረሱላችው
ምን አለ ሰለ ሀገራችን ይህ አረመኔ ያለምንም ምክንያት በዱሮን ሰለፈጃቸው አማራ ትግሬ ብዘግብልን❤❤❤
Esun ante zegib: ante lemin fera
ምነው አነ እንቶኔ ድሮን እየማረኩ አይደል? ለምን ተጨፈጨፉ ይባላል😂 አንዳንዴም እኮ ሄሊኮፕተር ያቆስላሉ አማራን የማይወክሉ
ይህ በትክክል በአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ያለ ነው።
ታሪክ ይቀየራል
ደደብ መጀመሪያ እኔ ማነኝ ብለህ ጠይቅ- ሳታቋርጥ ጠይቅ። አሁንም ደግመህ ጠይቅ። የማይገናኘውን አታገናኘው። ሮሂንግያ ማይኖሪቲ -ታሪካቸው ባህላቸው እንዲሁም ልምምዶቻቸው ሌላ አንተ የምታገናኘው ታሪክ ሌላ። ስለዚህ መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ-ብዙ አንብብ። በአስተሳሰብ ተለውጠህ ሰው ለመለወጥ ጥረት አድርግ።
@@binyamkassahun136 ተለውጠህ ሞተህ ነው እንዲህ የምትፅፈው።
በቀቀን ቆርቆሮ
ከግፈኞች ጋር እየተባበርክ ስለመጡየቅ ታወራለህ። እራስክን ጠይቅ አንጎልህ ለምን ቀፎ እንደሆነ
ከርሳም።
@@ahmedjemal6362 How about wollega?
@@ahmedjemal6362 FYI, there is nothing called YAmara Muslim,
Haymanot bher yelewm.
The target is Amhara people.
@@mengistulema493 እደግመዋለሁ። እመነኝ ደደብ ነህ። አስታውስ ሌላ ሰውም ደደብ እንዳለህ። ከዛን ይህን መልካም ትችት አፈፍ አድርገህ እራስህ ላይ ለመስራት ሞክር። ያነበበ እና የሚያውቅ ሰው የአማራን ህዝብ ከሮሂንግያ ጋር አያገናኘም። ብሶት ካለብህ ደግሞ ማነው ሆድ ያስባሰኝ ብለህ ጠይቅ። ደደብነትህን ተጋፈጠው፣ እና እራስህን ከድንቁርና ነፃ አውጣ። ከዛን ስለ ህዝብ ማውራት ትጀምራለህ።
አሁን የኢትዪዺያ መንግስት አማራን እንደዚሁ ነው እያረገ ያለው
አሁንም ሀገራችን ውስጥ የጎንደር ሙስሊሞች መታየት እና መደመጥ አለባቸው ሰርተው ስላደሩ ብቻ እየታፈኑ በሚሊየን እየተጠየቁ ነው እየተገላቱ ነው ሶላት አይሰገድም ከ አሱር ሶላት ጀምሮ አይሰግዱም በፍራቻ
ከእኛም ከአማራ ማህበረሰብ ናዚነት ሲወለድ ብቻ ነው ። የወያኔን እና የኦነግን በቀል መጨረስ የሚቻለው ። አሁን ያለው የፋኖ ትግል ሰብአዊነት የተከተለ ነው ። በአራቱም አቅጣጫ የተገደሉት አማራዎችን ነፍስ አያሳርፍም ።
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢
ጌታ ሆይ ቶሎ ና
የሙሰሊሙ እግልት አሁንሰ መች አበቃ አላህ ያበርታን ይሄም ያልፋል
እስልምና ይሄን ሁሉ መከራ ተሸክሞ አለምን ወደ እውነት እና ወደ ፍትህ ይመራታል
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ተበቀላቸው በጣም ያማለ 😢
እሸቴ አሰፍ ✅🙏
ሰላም ለሀገራችን🙏❤️🇪🇹❤️
ይቺ አለም እኮ ፍትህም ሚዛንም የላት
በጣም ያሳዝናሉ 😢
ሙስሊም በመሆነቸው ይህን ሁሉ በደል በጣም ይሰቃል ። ግፈኞችን ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣቸዋል።
እሸቴ አለም የረሳቸውን ሩሂጋዎችን ስላስታወስከን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤😢😢😢😢😢
እንዴት እንደመጡ አላውቅም እዚህ በአካል አውቃቸዋለሁ በእውነት እንዴት የዋህ እንደሆኑ ብታዩ
የት አከባቢ
አቤት ግፍ😢 ሰው ሰውነቱን ትቶ አውሬ የሆነበት ዘመን አጂብብብብ ያረብ ኢላሂ የሞቱትን አተ እዘንላቸው ቸዛኛው ቤታቸውን አሳምርላቸው ያሉትንም አተ ጠብቃቸው 🤲🤲🤲 ሞትማ ሁሉም ይሞታታል ገዳዮች ዘላለም ላይኖሩ ሃጢያታቸውን ያበዛሉጅ እነሱ የቀመሷትን የሞት ፅዋ ይቀምሷታል ግን በእስልምናቸው ላይ መገደል ግን ፀጋ ነው ኢላሂ ሙስሊም አድርገህ እደፈጠከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ያረብ
በጣም አስቀያሚ እልቂት የደረሳባቸው ህዝቦች ናቸው
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ
በኢትዮጵያ ምርጡ FM ምርጡ ፕሮግራም መቆያ.........
!
ሻገር ፍም አዛገጆች ❤️
እሸቴ እናመሰግናለን!
you are believe in justice thanks eshete
የጎንደር ሙስሊሞች ለምን ትዝ አሉኝ
ያአላህ 😭😭
ጓበዝ የሞያ ስነ-ምግባር የተላበስክ ጋዜጠኛ በርታ
አላሃ በዳዬችን ይፋረዳቸው😢
አድርሱልኝ ለአይሁዲች ፈለስጢሞችንለሚገሉ ባምላኬይሁንብኝ ኢስላም ሰላምነው
😂አይደል
@@SofanitWorku አዎ አልሰማሽም ሙሉ ሀገራቸው 1948ተወረሰ አሁን የቀረው ሁለት ከተማ ብቻ ነው ራፋ ና ገዛ እሷንም ለመውረስ ሰላማዊ ሰዎች ተገለውብኛል በሚል ሰበብ 42000 ህፃናትና ሴቶች ተገለዎል አላህ ይድርስልን😢😢😢😢
ይሄን መቼም ማንረሳው ቁስል ነዉ አብሽር መጪዉ ጊዜ የኢስላም ነዉ
እሼ እዉነተኛ ጋዜጠኛ👍
ስለ D/r Zakir Nike እስቴ ስራልን በጣም እማከብርህ አቶ እሽቴ
ደም ያመጤው እዉነት 😮😮😮
በጣምያሣዝናል የኛም ያዉነዉ
በዳዮችን አላህ ይበቀላቸው!
ሙስሊም በምድርላይ መከራው የበዛ ነው አላህ ይዘንላችው
Thank u for truth ❤
እንደ ሰው ክፉ የለም
አላህያርብ፣አተታርቀን
Journalist Eshete Asafa 🥰🥰🙏🙏
Zemanih Yibarak ❤❤
የኣረሜኑ የኦሮምያ ጆኖሳይድ በኢትዮ ኣማራና ልሎች ኢትዮጵያውያን ያደረጉትና እያደረጉት ያሉት በኣይንህና በጆሮህ እየሰማሀው ስለኣለህ ለዚ ታሪክ ለማንበብ ያብቅህ:: ያን ግዜ ታስታውሰህኝ ትሆን
🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷
ይህ መከራ በሰአቱ ሰምቼ ነበር በጣም የሚያሳዝን ግፍ ነዉ የተፈፀመባቸዉ የን ግዜ ሳስበዉ አሁንም ልቤ ይደማል::አሁን ላይስ እንዴት ናቸዉ ያችስ አረመኔ መሪያቸዉ የት ደረሰች
ይህን ስርዓት ከስሩ ካነቀልነው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሮሃንጋዎች ዕጣ ይደርሰዋል !
እስከ 5:24 ደረስኩ ግን አንድ አይነት ፎቶ ሰለቸኝ አቓረጥኩት ፎቶ እኮ እንደ ቃል ይናገራል የት ክፍለሀገር እንደሚኖሩት እንዃን አይታዩም ኣላሳየህንም. ,ይደብራል
የሬዲዮ ኘሮግራም ነው እኮ ወዳጄ
ይህች አለም ለሙስሊሞች ፍትሃዊ አይደለችም።
ማይማር ሳይሆን ማይናማር ብለህ አንብብ!!!
ጊዜ ይፈጃል እንጂ መበቀላቸው አይቀርም ።
ኢትዮጵያውያን ግን ደና ናቹ ተጋሩን እየለቀማቹበሀገራቸዉም ሄዳቹ ከጥይት እስኬሚካል ተጠቅማቹ የጎረቤት ሀገሮች ጋብዛቹ ከባቹ የጨፈጨፋችሁትን አታዉቁትም ወይስ የትግራይን ህዝብ እንደ ትንኝ አያችሁት? የራሳችሁን ዘግቡ መጀመሪያ።
ጋሽ እሸቴ እጅግ አከብርሃለሁ ።በአማራና በትግራይ ህዝብ ላይ እኮ እየደረሰ ያለሁ ይህ ነው !!! መቼም በዚህ ሰዓትበሀገራችን ላይ እየደረሰ ያለውን ዘግብልን ማለቱ በጣም ከባድ እንደሆነ አቃለሁ። ግን ከዚህ መንግስት ውደቀት በኋላ እውነቱን እንደምታወጣው ተስፋ አረጋለሁ 🙋
በትግራይ አትበል ይሄን ሁሉ ግፍ አማራ ላይ እንዲፈፀም ያስተማረው ማን ሆነና መርዘኞች
Respect esha
😭😭😭😭😭😭😭 አይ አለም እኛም እጣ ፈንታችን ከዚህ አይለይም
😢 Really an excellent insight... I think such events might help citizens to stay on informed consent, and it will also encourage educated brave yards of change to contribute their knowledge and abilities to help mankind's... With the Help of the Almighty.
Here it begun the way of a good and trustworthy systems and governance. ❤shger shelf program on sheger fm. Like U!
Dawud Ebrahim from Afar Samara👍👍👍
እግዚአብሔር እንዴት እነዚህን አረመኔዎች እንደሚታገስና እንደማይቀጣ ቢገርመኝም ግን የነ ኢራንና ሳውዲ ዝም ጭጭ ማለት ደግሞ ይባሱኑ ያበግናል
ያች ክፉ ሱቺ የተባለች አሮግት ስንት ዘመን የነፃነት ታጋይ እየተባለች ስትሞገስ ኖራ በመጨረሻ ሸቤ ተወረወረች! የሮሂንጋች ፍጅት ተጠያቅ
አሀ ለካ ታስራለች አላህዬ ለካስ ፍርዱ ቅርብ
አይ ሰዉ 😡😡😡😡😡 የእግዚያብሄር ምህረት ነዉ እንጂ እንደስራችን የፈላ ዉሀ ይዘንብ ነበር
ትክክል
የሰዉ ፉጡር ህዝብ ጨርሰህ ማጥፋት አይችሉም ሁሌ ጩቁኖች አሸናፊ ናቸዉ 100/100!!!!!!
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይህን ሁሉ ግፍ ሲፈጽሙ የፈጠራቸውጌታ የለምን? ዛሬ አማኝ ነን እንደሚሉትና ሲናገሩም እንደምንሰማው ሙስሊም ሐጢያተኛ ስለሆነ ገነት አይገባም ገነትም የክርስቲያኖች ነው እንደሚሉት የፈጠራቸውም ጌታ ይህን ስላሰበ ይሆን እነዚህ ሙስሊሞች ሲገደሉ ዝም ያላቸው? ይህንን እንድናገር ወይም እንዴስብ ያስገደጀኝ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ድርጊት ስለሆነብኝ ነውና። በተረፈ በምታዘጋጃቸው ድንቅ ዝግጅቶችህ በተመስጦ ከሚሰሙህና ከዝግጅቶችህም መማር ከሚፈልጉት አንዱ ነኝና በታላቅ አክብሮት ስለ ዝግጅቶችህ አመሰግንሀለሁ፣ ኑርልን።።
Ye Tigiray hezbi bedel aybeltem mejmerta sel Tigiray bedel tenager
ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን ጭፍጨፋ ና ግፍ እስቲ በድፍረት አቅርብ::
Weyine siyasazinuuu 😢😢😢😢ayee Alem chegne nat
እሸቴ አድናቂህ ነኝ እባክህ እስቲ ስለ ተርክ ሜንስታን ስለ ምትባለው ሀገር ስራልን አመሰግናለሁ
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ اِلَّا بِاللهِ الْعَلِيِّ الْعَظِيمُ
حَسْبُنَا اللهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلْ وَنِعْمَ الْمَوْلَى وَنِعْمَ النَّصِيرْ
اَللهُ أَكْبَرُ
──────⊱◈◈◈⊰──────
بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞
الْحَمْدُ لِلهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ۞الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ۞
مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ۞إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ۞اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ۞صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ۞
🍎🍇🍋🍐🍊🍏🍎🍉🍓🍅🍑🍐
Allah yidreslachew
እሸቴ እድሜ ይስጥክና ኦሮሞ አማራ ላይ እያደረሰ ያለውንም የዘር ማጥፋት ጊዜው ሲደርስ ትተርክልን ይሆናል
የአማራን ማን ያውራለት? አማራ ከሮሂንጋ የሚበልጥ እንጂ የሚያን ስ ግፍ አልተፈፀመበትም። አሁን ክብር ለጀግኖች ልጆቹ ጠላትን ጉሮሮውን ይዞ ሽንቱን ሱሪው ላይ እያሸናው፣ ምነው ባልተፈጠርኩ እያስባለው ነው። እያንዳንዷ ሂሳብ ትወራረዳለች
😂😂😂😂😂 ኤጭ ውሸታሞች ሁሌም የሠው ለቅሶና ሬሳ የምትሠርቂ መሐይሞች።
ይህ ሁሉ ግፍ ኢትዮጵያ ውስጥ አማራ ላይ በኦሮሞ ፖለቲከኞች ተፈፅሟል ግን ማንም ጆሮም
ድሮ በሰዉ ሀገር የምንሰማዉ ሁሉምነገር አሁን በሀገራችን ኢትዮጵያ በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመነዉ
የ እናተን ገዳይነት ማን ይንገራቹ መሀይሞች
ሙስሊም መሆናቸው ብቻ ነው ለዛህ ሁላ ግፍ የተዳረጉት
አሸባሪዎች ናቸው
ደደብ
እራስ ችለን መቆም ካቃተን ማንም አይደሬስልንም።
ባንግላዴሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!
በጣሙን ትመቸኛለህ
ኢትዮጵያ ዉሥጥ ያለዉም ያሠጋል።
አብይም በኦሮሞ ስም ብልጽግና በአማራ ላይ የፈጸመው ተመሳሳይ ነው።አማራውን በራሱ አገር መጤ ብለው የጨፈጨፉት ነገ በእጥፍ ዋጋቸውን ይቀበላሉ። አንድ አይነት የጭፍጨፋ ስልት ተጠቅሞአል።በአማራ ላይ የተፈጸመው ዘር ማጥፋት እስከ አለም ፍጻሜ እንፋረደዋለን።