6 ሱራዎችን የያዘ የሸይኽ ዐፊፍ ቁርኣን عفيف تاج Afif Taj
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 28 มี.ค. 2023
- 6 ሱራዎችን የያዘ የሸይኽ ዐፊፍ ቁርኣን عفيف تاج Afif Taj
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelaynehየመጀመሪያውን ጉብኝት ዱባይ ወይስ ሳውዲ እንድርገው?
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh
አላህ ይጠብቅህ ወድም በራህመቱ እኛነም አላህ በራህመቱ ይሹፈን
አሚሚሚሚሚን. ድአ አርጉልኝ ብዙችግር አለብን ለአላህ ብላችሁ በላይክ አሳውቁኝ
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ምስሎችህን ያብዛልን ያረብ
ውበት ደስታና ስኬት በቁርአን ብቻ ነው ። አላህ ያግራልን ያረብ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ ለምታደርሰን መልካም ነገር ሁሉ አላህ አጂርህን ያብዛልን
በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ የስዴትን ኑሮ በቃ ብሎን ሪዝቃችንን በሀራችን ላይ ይክፈትልን ያረብ ድካማችንን ይቁጠርልን 🤲ፆማችንን ተቀበለን 🤲 ዱአችንን መቅቡል አድርግልን 🤲 ከጀሀነም እሳት ነጃ በለን 🤲 ዱኒያ አኼራችንን አሳምርልን 🤲 የሞቱ ቤተሰቦቻችንን ጀነተል ፊርዶስን ወፍቅልን 😢🤲 በሂወት ያሉ ቤተሰቦቻችንን አንተ ጠብቅልን በሰላም አገናኘን ያረብ 😢🤲ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲 ልጅ ላጣው ልጅን ፍቅር ላጣ ፍቅር ጤና ላጣ ጤናን ሀብት ላጣ ሀብትን ትዳር ላጣ ትዳርን ሰላም ላጣ ሰላምን ይወፍቀን 🤲🤲
አሚንያረብ
አሚን ያረብ
😢😢😢💔💔💔
Amiiiiiin yaaareb
AMIIIIIIN YAAREB
Mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውስታዝ አተም አላህ ይጥብቅህ ልጆችህን ያሳዲግልህ ሀፊዝልቁርአን ያዲርግልህ መልካም ርመዳን ተመኘሁላችሁ ለሁላችንም አላህ ይቀበለን ፅማችንንም ያርብ
ماشاء الله تبارك رحمن
አላህይጨምርልህ,ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
ማአሻአላህ ያረብ ለመላው ሙስሊም ወንድሞቺና እህቶቺ ቁርአንን አግራላቸው ቀልባችን በኢማን ሙላልልን
ወይኔ አንተ ልጅ ታድለህ ቀናሁብህ አቀራርህ የስው ልብ ውስጥ ይገባል አይጠገብም ማሻአላህ እኔማ ባዳምጥ ባዳምጥ ልቤ ውስጥ ገብቷል በጣም እደስታለው ሳዳምጥህ ዋዉ ታድለህ
❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ለዚህ ቤት ኮመንት አድሰ ነኝ ግን ሰራህን በጣም ከመውደደ የተነሳ ደጋግሜ የምሰማው አድኛ የአላህ ቃል ባማር ድምፀ ሲቀራ ለሜውቀው ሰው እደት እደፙሰደሰት በተለይ ሱረቱል ካፍን ድግምግምም ነው የማደርገው አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ 🤲
ማሻአላህ ተባረክላህ አላህይጨምርልህ አላህይጠብቅህ
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርለት አሏህ ይጠብቀው ወንድማችን ሺ ጊዜ ብስማው የማይስለች ውብ ድምጽ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ ሲል ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ ለአንተም ለእሱም
እኔ ሁሊ ነው የምዳምጠው ኢሻአላህ ለልጀም ይወፈቀው
ማሻአሏህ ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ የምንግዜም ምኞቴ ቂርአንን ባማረ ዱምፅ መቅራት ነው ያረብ ለኔም ለመሰሎቸ አግራልንን
ያረብ የሁላችንም ምኞትነው❤❤❤☝️☝️የአሏህ☝️☝️
ማሻ አላህ ማሻአላህ አላህ ለኛም ቁረአንን ያግራልን ያረብ
Wasawerumb❤
ያርብ ቁራአን እደገራኝ ዱአ አርጉልኝ
አላህ ልባችንን በቁርአን ፍቅር ይሙላልን ጌታችን
Amiiiin Amiiiin 🤲
Amiiiiiiiiin
አሚን ያረብ
ማሻ አላህ አፊፍየ መስሎችህን አላህ ያብዛልን
መሸአላህ ዉድ ወድማችን አላህ ይጨምርልሆ እደአተ ያለውን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
የመጀመረያ ደምፆን የሠማሁ ቀን ወላሂ አላህ ምሰክሬነው ምነው እደዝህ ደምፆ አላህ ቁረአን ሰቀረ ደምፆ የምምር ባል አንተ ወፈቀኝ ያለኩበት ቀን ነበር ወላሂ አላህምድሊላህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሒወበረካትሑ መሸሏሕ አልሐምዱሊላሕ አላሕይጨምርልሕ ወድም አሕፊፍ እረጅም አድሜናጤና ከነቤተሰቦችሕ ለኡማውየምትጠቅምአሏሕያድርግሕ
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ልብ የሚነካ አቀራር አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
በሁለቱም ስልኬ ነው የማዳምጥው በጣም ያማር ዲምፅ የአላህ ቃል ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሽህ ሀፊፍ
سلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله الله يعافيك بارك الله فيك جزاكم الله خيرا 😍
Mashaa 😍😍😍allaahhh❤❤❤❤❤❤❤
Sheki Afif keenyaa Rabbii sirrahaa jaalatuu Jzk qaali Nama ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏
Please pray for my innocent kids 2yr old and 3 days old...my dream is to make my kids afizel quran if Allah allow me
You can pray yourself for your child.
Don't think that Allah is far away from you,
Allah Is close to you.
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላህ ለኛምአላህ ያግራልን ወንድሜ
Masahllah👍👍👍👍🥰♥️♥️♥️❤️❤️❤️😍
ወንድም አፊፎፎፎፎ አላህ ይጠብቅህ
ማሻኣሏህ ተባረከሏህ ባረከሏሁ ፊክ ሱረቱል ኣል በቀራ እና ኣል ዒምራንን ቢቀራልን እረጅም ሱራዎች ስለሆኑ በተመስጦ ለማዳመጥ ምቹ ስለሆነ ድምፁ እንኴን ለቀሩ ላልቀሩትም ወደውቱ እንዲያዳምጡ ይጋብዛቸዋል ወንድማችን ኣሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያረብ የኛንም ኢንሻኣሏህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩም አላህኸይረን
❤❤❤ማሽ አላህ የአላህ ለኛም አራልን
mashallah allah ychemrlk allah lenam yagralen❤❤💝💝💝
ماشاء الله تابرك الله 🌹🌹🌹🌹🌹
እስኪ. ዱአ. አድርጉልኝ እናቴን ታማብኛለች
Allah afya yadrglsh wda
አላህ ያሺራት እህቴ አይዞሺ
አላህየሺርልሸ
mashallah❤❤❤
መሻአላህ❤❤❤❤
Masha Allah May Allah bring all of Us to his paradise as Jannatul Fardowza together.
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ❤❤❤
Mashalia Yareb Ammmmmmeeeennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ماشاء لله تبارك الله
ማሻላህ ወድም ሀፊፋ አላህይጨምርልህ❤❤❤❤❤ ጀሚል ጅዳን ❤❤❤❤ተጅልነገር አላህይጠብቅህ
ماشاء الله تبارك الرحمن ربي يحفظك اخي الغالي بارك الله فيك
Masha Allah Masha Allah Masha Allah
سورك جميل والله
شيخ عفيف لوسمحت اتلو لنا سورة البقره لوسمحت 😢😢
Masha'aallaa masha'aallaa 🎉🎉
ማሻአሏህ ወድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አ ሰላሙአለይኩምወራመቱላሂወበሰካቱሁማሻአላህ❤❤🎉
subahan Alah Yarebi Eshirah li sodri Yareb Masha Alah
Yallha enaneme wfiqne yallha ete wuwa argulene ballha menem legralene alechaleme quran leallha belachu duwa argulene eshi
The best beutyiful Qur'an
አሚንያረብ😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ
አላህይጨምርልህ,ማሻአላህ
Mashalah allah ychemrlh
አሠላሙ አለይኩም እረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወድም አፊፍ ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ይጠብቅህ
መሻአላህ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ቁርአንእድገባኝ ያረብ
Mashahalla
ما شاء الله تبرك الله
ማሻአላህ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ በርቱ እኛንም የሀህፍዘን
Masha allah betam des yilal gimsih allah yitebkih insha allah ljem yanten areya endiyiz mignote new dua adrguligni
Manshallah ❤❤❤❤❤
Masha Allah may Allah bless you with more knowledge
ማሻ አላህ ያረብ በልጆቸ አስደስተኝ ሀፊዘል ቁርአን አድርግልኝ እኔንም ሀፊዝ አድርገኝ አንተ አግራልኝ ያረብ ኩል ሙስሊም
اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا
መሸ አለህ አለሁ አክበር
ማሻአላህ 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹☝️☝️☝️
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
MashaAllah ❤️👌
Mashas allhbaratu ❤❤❤❤
ማሻ አላህ
ማሻአላህ
🤲🤲🤲🤲👌👌
Mashialahe lgiame alahe yiwfekne
ያረብ ልባችንን በቁረአን ፍቅር ሙላልን 😥
✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍 ማሻ አላህ
ماشاءالله اللاهوم زيدوباريك
ማሻአላህ❤❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ ቁርአንን ያግራልን😅🤲🤲🤲🤲🤲
ማሻአሏህ
Mashaa allaaha
Maashaalah Maashaalah Maashaalah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mash allh mash allh❤❤❤
ጀዛኩም አላሁ ኸይር
ማሸአላሕ
Al hamdoulilah ya rabi alamine 🤲🏻 🤲🏻 🤲🏻 ❤❤❤❤❤
ምሸአላህ
ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤አሜን የረቢ
አላህሰላምህን ያብዠልህ ውሠትዤ
መሻአላህ
Masallh❤❤❤
mashialla tabarekalla
ማሽ አላህአላህይጨምርልህለኝምአላህማሽአላህአላህይጨምርልህለኝምአላህይወፍቀንያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashallah