ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Wowowowowowowow እግ/ ር ይበራክ
ወንጌላዊ ተክሉ እዉነት ጌታ ይባርክህ እኔ የምማርበት እየፈለኩ ነበር የደቀመዝሙር ትምህርት በዩቱብ በአንተ አማካኝነት ስላገኘዉ በጣም ደስ ብሎኛል ክፈል አንድን ዛሬ ጨርሻለሁ ጥያቄዉን በምን ልላክልክ ተባረክልን❤❤🙏🙏⛪⛪
ሰላም ላንተ ይሁን ወንጌላዊ ተክሉ በሚዲያ ላይ ከማያቸው ሰዎች ማጋነን ባይሆንብኝ በቁጥር 1 ከማስቀምጣቸው መካከል ነህ፡፡ ምክንያቱም ሰዎችን ሳይሆን ክርስቶስን ስለምትሰብክነው፡፡ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ፡፡ከዚ በመቀጠል ከብዙ ሰዎች ጋር የማልስማማበትን አንተም ስለደገምከው አንድ እውነት መናገር ፈልጌነው፡፡ ደቀመዝሙርነት የምናስተምረው አማኞችን ደቀመዝሙር ለማድረግ ሳይሆን በደቀመዝሙርነታቸው ጸንተው እንዲቆሙ ነው ምክንያቱም ማንም ሰው እየሱስን የተቀበለ ቀን ደቀ መዝሙር ሆኑዋል፡፡ ይህም አንድ ዩኒቨርሲቲ የገባ ሰው እዛ 4 አመት ከቆየ ሰው ጋር እኩል የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ይባላል፡፡ ግን ይህ ተማሪ 4 አመት ለመቆየት የሚያስፈልገውን የተማሪ ማንነት ካልያዘ ተመሪ መባሉ ሊያበቃ ይችላል፡፡ለምሳሌ የዮሐንስ ወንጌል 666፤ ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሄዱም።ብናይ እዚ ላይ ደቀ መዝሙር የተባሉት ተምረው ሳይሆን እየሱስን ለመከተል ወስነው ስለ ነበር ነው፡፡ ታድያ የትምህርቱ አላማ መሆን ያለበት በደቀመዝሙርነት ለመጽናት እንጂ ደቀ መዝሙር ለማድረግ መሆን የለበትም የሚል መረዳት ነው ያለኝ፡፡ በተረፈ የጀመርከውን የእግዚአብሔር ስራ እሱ ራሱ ከፍጻሜ እንደሚያደርሰው በአምላኬ እታመናለው. You are blessed
God bless you!!!
God Bless you 🙏
God bless u🙏
God bless you
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ተክሉ እኔ መማር እፈልጋለው የቤት ስራውን እልካለው ጥያቄ በሳምንት ነው ውይስ በይቁኑ ነው የሚተላለፈው ተባረክ
Helen Teshome በሳምንት አንዴ
@@evangelistteklutemesgen8374 እሺ ተባረክ የምንጠየቀው ጥቅስ ትምህርቱ ካለቀ በኃላ ነው ወይስ በየሳምንቱ ? የተረዳሁትን በ ፌስቡክ እልክልሀለው ተባረክ
Helen Teshome በየሳምንቱ ላኪልኝ
Helen Teshome በፌስ ቡክ ላኪልኝ ሄለንዬ
@@evangelistteklutemesgen8374 ልኬልካለው አላየከውም የፌስቡክ ፕሮፋይሌ እየሱስ ያድናል ነው ትምህርቶችን የምከታተልበት ነው ተባረክ
Yebetisirawin melis bewhats up melak yichalalih or bemessanger
እኔም ሰፈተ ትኬት መውሰድ ፈልጋለው
ምትሰጣቸውን የቤት ሥረ በምንደው ምንልከው pls
Facebook accounthn lakilgn
በውስታዝ ገር ስትካራካሪ ወንጌል የኢየሱስ ነው ወይ ሰልክ ልክ ነው የኢየሱስ ነው ለማለት ለምን ከበደህ እያንዳንዲ ወንጌላዊያን ስጽፍ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ብለው ነው የምጃምሩት ወንጌል የኢየሱስ ወንጌል ነው እንጂ የፀሃፍዎች አይደለም 100%
Wowowowowowowow እግ/ ር ይበራክ
ወንጌላዊ ተክሉ እዉነት ጌታ ይባርክህ እኔ የምማርበት እየፈለኩ ነበር የደቀመዝሙር ትምህርት በዩቱብ በአንተ አማካኝነት ስላገኘዉ በጣም ደስ ብሎኛል ክፈል አንድን ዛሬ ጨርሻለሁ ጥያቄዉን በምን ልላክልክ ተባረክልን❤❤🙏🙏⛪⛪
ሰላም ላንተ ይሁን ወንጌላዊ ተክሉ በሚዲያ ላይ ከማያቸው ሰዎች ማጋነን ባይሆንብኝ በቁጥር 1 ከማስቀምጣቸው መካከል ነህ፡፡ ምክንያቱም ሰዎችን ሳይሆን ክርስቶስን ስለምትሰብክነው፡፡ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ፡፡
ከዚ በመቀጠል ከብዙ ሰዎች ጋር የማልስማማበትን አንተም ስለደገምከው አንድ እውነት መናገር ፈልጌነው፡፡ ደቀመዝሙርነት የምናስተምረው አማኞችን ደቀመዝሙር ለማድረግ ሳይሆን በደቀመዝሙርነታቸው ጸንተው እንዲቆሙ ነው ምክንያቱም ማንም ሰው እየሱስን የተቀበለ ቀን ደቀ መዝሙር ሆኑዋል፡፡ ይህም አንድ ዩኒቨርሲቲ የገባ ሰው እዛ 4 አመት ከቆየ ሰው ጋር እኩል የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ይባላል፡፡ ግን ይህ ተማሪ 4 አመት ለመቆየት የሚያስፈልገውን የተማሪ ማንነት ካልያዘ ተመሪ መባሉ ሊያበቃ ይችላል፡፡
ለምሳሌ የዮሐንስ ወንጌል 6
66፤ ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሄዱም።
ብናይ እዚ ላይ ደቀ መዝሙር የተባሉት ተምረው ሳይሆን እየሱስን ለመከተል ወስነው ስለ ነበር ነው፡፡ ታድያ የትምህርቱ አላማ መሆን ያለበት በደቀመዝሙርነት ለመጽናት እንጂ ደቀ መዝሙር ለማድረግ መሆን የለበትም የሚል መረዳት ነው ያለኝ፡፡ በተረፈ የጀመርከውን የእግዚአብሔር ስራ እሱ ራሱ ከፍጻሜ እንደሚያደርሰው በአምላኬ እታመናለው. You are blessed