55 ሺ340 ብር የፈጀው ሙሉ የቤት እቃ ጃማ ደጎሎ አድርሼ መጣሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 177

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 2 ปีที่แล้ว +45

    እማ አንች እራስሽ የእቃ ንግድ ቤት ክፈች ወገንሽን እየጠቀምሽ የሌላውን ከምታጣሪ አንችም ትጠቀሚያለሽ 👍👍👍

    • @MaryamDd-i3i
      @MaryamDd-i3i 29 วันที่ผ่านมา

      እውነት ብለሻል ውዴ

    • @MEREMAHASSEN
      @MEREMAHASSEN 22 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 2 ปีที่แล้ว +8

    የብዙዎች ምርጫ ነሽ መድየ
    ኢንሻ አሏህ ቤቴን በሰላም ልጨርስ

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 22 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ስወድሽኮ

  • @ሀስቢአሏሁወኒመልወኪል
    @ሀስቢአሏሁወኒመልወኪል 2 ปีที่แล้ว +4

    መሸአላ አላህ ይጠብቅ ሺቢቻል100ሺ ላይክ
    ባረግሺ የኔቅን

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማዬ ደምሪኝ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ የሚጠቅም እቃ ያድርግልሽ እህቴ የሠርግ የደስታ ይሁን

  • @hht7219
    @hht7219 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው እምወድሽ እና አላማጣ የምባል አገር ታውቅያልሽ የምታዉቅ ከሁን እኔ እቃዉ እፈልጋሎ እሱ ታድርስያለሽ መስስልኝ💗💗💗💗💗💗

  • @عاد-ح2س
    @عاد-ح2س ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ አሏህ ይጠብቅሽ ውዴ ለኔም አቀስታ ኢንሽአሏህ ታደርሽልኛለሽ አሏህ ያግዝሽ ሀቢበቲ

  • @saadhasaadha1030
    @saadhasaadha1030 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኔ ደራባባ አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤❤

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መድዬ አላህ በሀቅሺ ላይ ያፅናሺ እህት

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና እህቴ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ሀዩ ደምሪኝ ውዴ

  • @hayattube2323
    @hayattube2323 2 ปีที่แล้ว +1

    የብዙወቻችንምርጫ ነሽ በሀቅሽ ፅኔ በተረፈማንንም እንዳሰሜ እኛ በአቅማችን እንድናዝ ሀሪፍአይዳያነው

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በሮች ውዴ

  • @ሀጀርl8061
    @ሀጀርl8061 2 ปีที่แล้ว +1

    መዲየ በርችገናአየሑሽ ሠብአርጌሻለሑ

  • @saadam223
    @saadam223 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጂነሽ በግልፅ ነዉ የምታስረጂዉ ደስየሚለዉ ፅፈሽ ትይዣለሽ ዋሳብ ቢበላሽንኮ አይደናገርሽም

  • @sitratube5149
    @sitratube5149 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መኩሸየ ማሻአላህ በጣም እክታተልሻለሁ ኮሜት መፃፍ ስለማልወድ ነው የኔ ታማኝ በረችልኝ እኔም በቅርብ አዝሻለሁ እንሻአላህ

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
    @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንበሳ ማሻ አላህህ አሌኪ በርቺልኝ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🙌 መዲየ አህለን እንካን ደህና መጣሽ ማሽአላህ ደስ ይላል ማሽአላህ ደስ ይላል

  • @hhshzggzgz8904
    @hhshzggzgz8904 ปีที่แล้ว +1

    መድየ ቃልየለኝም ታማኝ አደኛነሺ አላህ ካችጋይሁን ካሰብሺው ያድርሥሺ

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ መድዬ

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ መዲዬ በርች እህት አላህ ያግዝሽ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ዙዙ ደምሪኝ ውዴ

  • @toybaseid7425
    @toybaseid7425 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ መዲየ እንደት ነሸ ዉደ መሸአላህ የሚያምር እቃ ነዉ አላህ ይገዝሽ አላህ ይጠብቅሸ ዉደ

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀሞች ቁብነገረኞችናችሁእና ማለቴነን ኪኪ ግንእደነውየሚሳካላችሁ ማሻአላህ

  • @toyebasaeed5347
    @toyebasaeed5347 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ እህቴ በርች

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 ปีที่แล้ว

    በርች እህት ግን አድት ጉደኛ ጨምሪ እምታግዝሽ እየከፈልሻትቢሆንም ቶቶሎ ለመስራት

  • @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ
    @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ 7 หลายเดือนก่อน

    መሸአላሕለኔምትገዥልኘለሺ።የኔእሕት

  • @ፈቲያ05
    @ፈቲያ05 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ተራስ መሼ ነው መዲ

  • @Familytube2023
    @Familytube2023 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ

  • @SadaA-ux5cg
    @SadaA-ux5cg หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ስአደነኝየገጠሯጥቅሽ
    @ስአደነኝየገጠሯጥቅሽ 2 ปีที่แล้ว

    እረከቦትቀነሰደ ማሻአላህ በርች መዶየ

  • @deiebemnaiche7246
    @deiebemnaiche7246 7 หลายเดือนก่อน

    ውድ እኔ ምልሺ በጠም ጎበዝ ነሺ ግን አንች ለሪሱሺ እቃ ቤት ክፈች ትጠቅመሌሺ አንችም እደጊ🎉🎉🎉❤❤በጠም ደስ ብሎኝል ስሪሺ እኔም ውደፉት እደውልሻሎ🎉🎉🎉

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሺ ማሻአላህ

  • @anwarasrar8873
    @anwarasrar8873 ปีที่แล้ว +1

    ተይ እህቴ አትዋሽ አላህ ፍሪ ብረድስቱ ሰወስት ዶሮ አይስራም

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว +2

    አሁን የምወደዉን እቃ አየሁ መዲ የፍርጂ ዋጋ ንገሪን 🙄🙄🙄🙄

  • @zumrasayid7669
    @zumrasayid7669 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምእህት እንደት ነሽ ሁሉም ሰላም ነው አርብያ መጅሊስ አስር ሁለት ሚትር ስንት ይፍጃል

  • @ኡሙኸሊድ
    @ኡሙኸሊድ 2 ปีที่แล้ว

    አህለን መዲየ ማሻ አላህ

  • @zebebatube8475
    @zebebatube8475 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኪ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ በጣም ጐበዝ ማሚየ በዚህ በረቺ የኔ ዉዲ

  • @ኡሙፈተህያ-ከ1ቘ
    @ኡሙፈተህያ-ከ1ቘ 2 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝነሺ ሀቀ ኛነሺ ቀጥይበት

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሌን ማሻ አላህ መዲየ👏

  • @chg7617
    @chg7617 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህእህትበርቺ🎉🎉🎉🎉

  • @አሞነኝየእናቴናፋቂ
    @አሞነኝየእናቴናፋቂ ปีที่แล้ว

    ያገሬልጂቁጥርሽንአስገምጭልኝ

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 ปีที่แล้ว

    አንበሣነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ
    @ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ 7 หลายเดือนก่อน

    በጣምጎበዝነሺ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን እንኳን በሰላም መጣሽ መድ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @toyba923
      @toyba923 2 ปีที่แล้ว

      ነይ በቤቴሰብስክብ አርጌሻለሁ

    • @toyba923
      @toyba923 2 ปีที่แล้ว

      @@semiethiotub ደምሬሻለሁ ነይ በኔ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውድእህቶቸ እመልሳለሁ ጣፉልኝ

  • @ሀያትነኝ-ሠ8ጰ
    @ሀያትነኝ-ሠ8ጰ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ ውድ

  • @ggggf3486
    @ggggf3486 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ጃማ ከወር ቡሀላ አዝሻለሁ

    • @እሙሂባ-ከ4ጘ
      @እሙሂባ-ከ4ጘ 6 หลายเดือนก่อน

      አብረንእንዘዝእህትጃማነኝ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 7 หลายเดือนก่อน

    መዲየ ማሸአላህ ጃማ ደጎሎም ትሄጃለሽደ❤❤❤ሀገሬ

    • @KsaKsa-c8m
      @KsaKsa-c8m 3 หลายเดือนก่อน

      ጃማ አብረን እናሱስዲ እህት ጃማደጉሎ ከሁሽ

    • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
      @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 3 หลายเดือนก่อน

      @@KsaKsa-c8m 😍😍

  • @alemeyelove8867
    @alemeyelove8867 22 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሺ አስቀምጭልን እንፍልጋለን

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 2 ปีที่แล้ว

    አህለን መድየ የኔ ደርባባ ማሻአላህ ተባረከላህ የሚመር እቃነው

  • @ሀላዋኢቱብ
    @ሀላዋኢቱብ 2 ปีที่แล้ว

    😍❤❤❤❤ጎበዝ ውደ አላህ ይገዝሽ

  • @ነኢምወሎ
    @ነኢምወሎ ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @amaamm3975
    @amaamm3975 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሂበርች

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርች ማማየ

  • @Omusalwa326
    @Omusalwa326 2 ปีที่แล้ว

    በርች። እህትሽ። ትገዝሽ። ዘሀራ

  • @Sameera-r9p
    @Sameera-r9p 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ማሻአላህ

  • @hht7219
    @hht7219 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ራያ አላማጣ ታድርሳያልሽ ውድ ስፅፍልሽ አትመልሽልኝም እና መልሽልኝ ውድዋ

  • @SuTs-t7w
    @SuTs-t7w หลายเดือนก่อน

    እሸ የኔ ዉድ❤❤

  • @ggggf3486
    @ggggf3486 ปีที่แล้ว +1

    ስልክሽን ስጪኝ

    • @MEREMAHASSEN
      @MEREMAHASSEN 22 วันที่ผ่านมา

      እኔምስልክ

  • @MekdesMamaru
    @MekdesMamaru 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀኑን እስኪፃፊልን ማሬ

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ መዲዬ አህለን ዉዴ ተነፍቀሸል

  • @ወሎየኮቻ
    @ወሎየኮቻ 2 ปีที่แล้ว

    አህለንመዲየ👍

  • @SamerahMohammad
    @SamerahMohammad ปีที่แล้ว

    በርች መሺአላህነሺ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን መድየ ማሻ አሏህ

  • @najatwassihun9627
    @najatwassihun9627 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ

  • @fafitube5711
    @fafitube5711 2 ปีที่แล้ว

    መድ የኔ ውደ እደት ነሽ እስኪ ኮበልሻ ቦታ ፈልጊልኝ

  • @ዜድነኝያቀስታቅመም
    @ዜድነኝያቀስታቅመም ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽ የታለማር በአላህ የቡፌቃገዝተሽ አስቀምጭልኝ

  • @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
    @ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እማ ለኔም እደገዚልኝ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህት በርች

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ውድ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    እርጋታሽ ወድጀዋለሁ

  • @ganeganii8458
    @ganeganii8458 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ የት ነሽ ግን እኔም እፈልጋለሁ

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

    በርችማር

  • @madinamohammad3880
    @madinamohammad3880 ปีที่แล้ว

    በውስጥ አዉሪኝ

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 ปีที่แล้ว

    Wow yeti new talkshow new🙏❤️

  • @lblb4521
    @lblb4521 2 ปีที่แล้ว

    ለራስሽ ሱቅ ክፈች ውደ ላች ትርፍ ይኖረዋል በቀደም ለት ሱቅ ከፍቻለሁ ብለሽ ነበር እምን ደረሰ ንገሪን እስቲ ለኝም ትምህርት እድሆነን ማዋጣቱንና ማክሰሩን

  • @ami3506
    @ami3506 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ በርቺ ማማየ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ በቅንነት

  • @MeryemHussen
    @MeryemHussen 7 หลายเดือนก่อน

    የት ነሽ እናም ልጥለብሽ ውደ

  • @ዜድየኮቻዋዩቱብ
    @ዜድየኮቻዋዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቸ ግን ኮበልቻ የት አካባቢ ነሽ ዉድ

  • @ነኢምወሎ
    @ነኢምወሎ ปีที่แล้ว

    ቀጣይ እኔም አዛለሁ

  • @عونالصالح-ذ1ص
    @عونالصالح-ذ1ص 2 ปีที่แล้ว

    መድእስቲቤቱንእጨርስእናእናዛላንበተረፈበርቺ

  • @ሰአዳገጠሬዋ
    @ሰአዳገጠሬዋ หลายเดือนก่อน

    ዋዉመዲበርቸ

  • @MeryemHussen
    @MeryemHussen 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም

  • @attube383
    @attube383 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ በርች ዉዴዋ

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

    በርደሰቱ።ትልቀእፈልጋለሁ።

  • @Samsunga13-o6e
    @Samsunga13-o6e 8 หลายเดือนก่อน

    Wl wr wb mashaallaah❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mወሎየዋ-j7r
    @Mወሎየዋ-j7r 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ማማየ አላህ ያጠንክረሽ ታማኝ ነሽ በጣም የቁሙ ባለ 3 ምደጃ እስቶብ ና ላቀች ምጣድ ዋጋቸው ስንት ነው

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 2 ปีที่แล้ว

    መድየየየየየ

  • @KeremKerem-c1p
    @KeremKerem-c1p 7 หลายเดือนก่อน

    መድየመልሽ

  • @agarito2201
    @agarito2201 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @umuamera
    @umuamera 2 ปีที่แล้ว

    በረች

  • @Het-y7s
    @Het-y7s หลายเดือนก่อน

    ይሆንሁሉብረአላወጣምበሙህዶምቢሆንእበላለሁ😂😂😂

  • @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
    @ዜድወሎየዋ-ኘ2በ 2 ปีที่แล้ว

    ለራስ ሱቅ ክፈች ስሪ ዉዷ ቁጥሪሽን እደት ላግኝሽ

  • @sadaasfa5849
    @sadaasfa5849 2 ปีที่แล้ว

    አጅባርን፣ክሄድሺማ፣እጠልብሺአለሁ

  • @haiyahaiya7759
    @haiyahaiya7759 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥርን

  • @makyaadam729
    @makyaadam729 5 หลายเดือนก่อน

    ወይ መካነሰላም ታደረሻለሺ እባክሺ ነግሪኝ

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  5 หลายเดือนก่อน

      አደርሳለሁ ማማየ

    • @makyaadam729
      @makyaadam729 5 หลายเดือนก่อน

      @@Medtube1988 እሺ ቁጥሪሺን ሸረ አድሪጊልኝ ዉደ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 ปีที่แล้ว

    ምርጢቱ

  • @anwarasrar8873
    @anwarasrar8873 ปีที่แล้ว

    እደ ጃማ እቃየለም እደ

  • @Rነኝያባቴናፊቂ
    @Rነኝያባቴናፊቂ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህ

  • @sssnbvv
    @sssnbvv ปีที่แล้ว

    መርሳ ታደርሻለሽ ወይ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 ปีที่แล้ว

    መልሽ በዋሳብ እጠብቅሽ አለሁ

  • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
    @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ አመልሽም እኮ መዱ ነው ለክርስታን አገዥም?????

    • @Medtube1988
      @Medtube1988  2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ውደ ስላልተመቸኝ እንጂ ሰው አለይም

    • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
      @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 ปีที่แล้ว

      @@Medtube1988 እሽ እማየ ዋሳብ ላይ በተደጋጋሚ ስጥፍልሽ አመልሽም

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ የኔዉድ ጥሩ ቆይታነዉ📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚

    • @anwarasrar8873
      @anwarasrar8873 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም እስልም ወራህመቱላሂወበረከቱሁ ኢንሻአላህ እህቴ