ደሳለኝ መርሻ / ዋይወቶ / ምርጥር የጉራጊኛ ዘፈን Desalegne Mersha / Wayiwoto / Best Guragigna song

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2015
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2024 (Desalegn Mersha Official)
  • เพลง

ความคิดเห็น • 330

  • @ZaharaKamile
    @ZaharaKamile 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጠንካራ ነበርን ተቻችለን የምንኖር ግን ምን ዋጋ አለው መንግስት አያቀንም ግን አንድ ቀን ፀሀይ ይወጣልናል♥️♥️♥️

  • @sawdaabdullah8560
    @sawdaabdullah8560 5 ปีที่แล้ว +12

    እሄን ዘፈን በፍቅር ነው ምወደው የናቴ ማስታወሻ ስለሆነ

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 5 ปีที่แล้ว +39

    አቤት ስሰማውኮ የሆነ ማላቀው ስሜት ነው ሚሰማኝ ምነው ትርጉሙን ባቀው ጉራጌ ስወዳቹ ማሮቼ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 ปีที่แล้ว +4

      enam wddddd

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k 2 ปีที่แล้ว +3

      እኛም በማያልቀው ውድድድድድ

    • @user-ly5ci8yd9u
      @user-ly5ci8yd9u 2 ปีที่แล้ว +3

      እኛም ውድድድድ 😘😘😘

    • @user-yo9jj3no2e
      @user-yo9jj3no2e 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኛም ውድድድድ❤❤❤

    • @user-xn6jk4kh7d
      @user-xn6jk4kh7d 4 หลายเดือนก่อน

      ?

      ኤቨርት ዘ።ዘተ
      ተተ
      ተተተ
      #😭[¥¥ቨይlል7​@@romitessadiiii4477

  • @TemesgenEdlu
    @TemesgenEdlu หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ትለያለህ ደሴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @user-ex8vq8it5i
    @user-ex8vq8it5i หลายเดือนก่อน +2

    ጉራጌ ፍቅሬ ነው 🥰🥰🥰🥰

  • @hadranesrdensirer2460
    @hadranesrdensirer2460 7 ปีที่แล้ว +36

    ማን እንደ ደሳለኝ መርሻ የጉራጌ ጀግና ሶሬሳ ባህላችን ያስተዋወቀ የኔ ጀግና በስራዎቹን ሁሌም ደስተኛ ነው የጉራጌ ህዝብ በሙሉ እድሜና ጤና ለደሱ

  • @mesfingebreyesus5921
    @mesfingebreyesus5921 2 หลายเดือนก่อน +2

    የቱባ ባህላችን መገለጫ ነህና ኤናመሰግናለን ደሱ ✅❤

  • @RedwanErgb
    @RedwanErgb หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ዘፈን በጣም ነው የምወደው ለኢትዮጵያ ህዝብ ማስታወሻ ይሁን ደሴ እናመሰግናለን እንወዳለን

  • @meronkedir2325
    @meronkedir2325 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነዉ ምወዳቹ የኔ ደሞች እናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጣቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gfre2252
    @gfre2252 5 ปีที่แล้ว +19

    ይህ ነዉ ጉራጌነት ኢትዮጲያዊነት ባህላችንን ማስተዋወቅህ ደስ ይላል አለባበሱም አቀራረቡም👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @newipad1088
      @newipad1088 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤😂🎉😢😅😮

    • @newipad1088
      @newipad1088 3 หลายเดือนก่อน +2

      💗💞😳😍❤😁❤😊👍🎉❤

  • @hayateserg1373
    @hayateserg1373 3 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ጉራጌ ንቃር ይሽር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mensurkedir-6204
    @mensurkedir-6204 ปีที่แล้ว +3

    የጉራጌ ባህል የደበረው እንኳን ድብርት ያስለቅቃል

  • @sarazoby5486
    @sarazoby5486 หลายเดือนก่อน +3

    Good luck for your new Album brother

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋይወቶ አንተ እኮ ልዩ ነክ ደሱ

  • @samjack9273
    @samjack9273 ปีที่แล้ว +7

    I love this Guragae muzic, My Ethiopian beloved people take care of Guragae!!!

  • @user-gb1dh3wp8i
    @user-gb1dh3wp8i 5 ปีที่แล้ว +7

    ጉራጌ በመሆኔ ኩራቴ 😍😍😍😍😍💓💓💓💓

  • @selamminilk6356
    @selamminilk6356 2 ปีที่แล้ว +4

    ጉራጌወች ዉስጤ ናችሁ ዉዶቸ ባይገባኝም

  • @user-zf9iw5cd5w
    @user-zf9iw5cd5w ปีที่แล้ว +5

    አቦ ጉራጌ እዴት እደምታምሩ 🥰🥰

  • @mekulove169
    @mekulove169 3 ปีที่แล้ว +6

    Oromoo negn gen Guragen karase belay nw mewodaw ❤️❤️nurulgn hulem

  • @emebetdeslgn3679
    @emebetdeslgn3679 7 ปีที่แล้ว +8

    እሄን ዘፋኝ በጣም እወደዋለሁ ደስ ይለኛል አቦ ይመችህ

  • @user-fz4tr5nz8t
    @user-fz4tr5nz8t 4 ปีที่แล้ว +29

    እኔ መረቆ ነኝ ለጉረጌወች ልዩ ፍቅር አልኝ ሰለም ለእትዮጵያ🇪🇹🇪🇹

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 2 ปีที่แล้ว +3

      🤔😎😉እኛም እንወድሻለን😍♥

    • @user-sy9ke6gm5m
      @user-sy9ke6gm5m 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኛም እንወድሻለን ❤❤❤❤

    • @merbarr1645
      @merbarr1645 9 หลายเดือนก่อน +3

      ካድሬ እያባለን እንጂ ሕዝብ አርስ በርስ ምንም የሚጠላላበት ምክንያት የለውም

    • @user-jl5kj5cj6o
      @user-jl5kj5cj6o 3 หลายเดือนก่อน +2

      ማረቆ ጉራጌ ነው ❤

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 ปีที่แล้ว +11

    Ajiyet! It is our respected Queens! our Mothers, Sisters! These respected ones are really unique parts of human being. This is because they extend our existence on this world like our land is the home for all creatures of God! This artist is one of amazing representatives of numerous ethnical cultures of Ethiopia(Gurage) who able to demonstrate the values of our Mothers, our sisters, and our daughters! God bless this artist and our Mothers!! Thank you Desalegn!

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና በርታ በጣም ጥሩስራነው

  • @meselchekore2660
    @meselchekore2660 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ማተብህን ሲያምርብህ

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s 5 ปีที่แล้ว +7

    😍😍😍😍😍😘😘😘ደሱዬ የኔ ምርጥ ውድድ ነው የማደርግህ

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አባ ጉራጊ ውስጤናቹሁ

  • @magizouieni6649
    @magizouieni6649 8 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉዉ በዚ ቀጥል የጉራጌ ባህል ማለ እኝዳተ ነው በጣም እወድሁለሁ

  • @bharutamirt
    @bharutamirt ปีที่แล้ว +3

    ደሳለኝ የፍቅር ሰው 🥰🥰🥰

  • @FarisNuri-yz6dj
    @FarisNuri-yz6dj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደሲ በጣም አደናቂህ ነኛ ዘፈነ አላድምጣም ሞዪቱ ያባላል

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 4 ปีที่แล้ว +3

    ደሱዬ ሁሌም አንደኛ

  • @user-lm3ep5uh1p
    @user-lm3ep5uh1p 5 ปีที่แล้ว +2

    አዶተንዳ ንቂጥ ዋው ደሴ

  • @tsegitigistu1723
    @tsegitigistu1723 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow des meli new melkam be gurage sebe

  • @sawdaabdullah8560
    @sawdaabdullah8560 5 ปีที่แล้ว +12

    እናቶቼ አላህ ይጠብቃቹ እስቲ ለሴት ከምትዘፍኑ ለናቶች ዝፈኑ

  • @nnnmjkjj8355
    @nnnmjkjj8355 8 ปีที่แล้ว +10

    ሸሚማ ኑሩ
    ደሱ ንቃር ይሽርጫወዳው አነኹ ምር ንበርን
    ቢቻ ደደጋግሞቢታይ የማይሰለች ደሱ አላህ እድሜጤና ያብኸ አሚን

  • @user-gl8jn9pp9c
    @user-gl8jn9pp9c 8 ปีที่แล้ว +11

    የግራጌ አጅየት እዮ ይሽርሀማማኸ
    ደሱ ንቃር ይሽር አፈና አፈር

  • @selam.selambiswas4611
    @selam.selambiswas4611 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በጣም ነው ምወዳችው

  • @medihanitalitaye7618
    @medihanitalitaye7618 5 ปีที่แล้ว +3

    Abo Gurage

  • @user-rw2vn7wc9f
    @user-rw2vn7wc9f 6 ปีที่แล้ว +4

    አቦ የጉራጌ አጅየት አላህ የቀየህማ ደስዬ የጉራጌ ሶሬሳ የውረም ጀግናንሀ አላህ የቀየኸ መጥጥ አይንግድሀ ጎፔቾ ንቃር ንቃር ኧረምድኸ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 7 ปีที่แล้ว +85

    እኔ ጉራጌ አይደለሁም ነገርግን ባህላቸው እጂግ በጣም ነው የምወድላችሁ ኢትዮጵያውያዊያን መሆን መታደልነው .......

    • @meccell9719
      @meccell9719 6 ปีที่แล้ว +11

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ ጉራጌዘሩይባረክ

    • @zulfakaman7841
      @zulfakaman7841 4 ปีที่แล้ว +3

      wolaytaa

    • @nardoszemaryam4398
      @nardoszemaryam4398 4 ปีที่แล้ว +3

      ለመወንሙኩሩ

    • @mimilema2816
      @mimilema2816 4 ปีที่แล้ว +3

      ሁላችንም ያዳም እና የሔዋአን ዘር ንን ወንድሜ የናቴ ልጅ

    • @sarmed8805
      @sarmed8805 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤

  • @anynallemdebebbe4628
    @anynallemdebebbe4628 8 ปีที่แล้ว +5

    ዋውው ደሱ ምርጥ ሰው አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ በሀል ማለት ይህ ነው

  • @stststst3153
    @stststst3153 7 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል ልክ እንደ ስምህ ደሳለኝ ዘፈኖችህ ሁሉም

  • @playlistmandingo5752
    @playlistmandingo5752 8 ปีที่แล้ว +3

    wow dasy ajana afaer

  • @ethiopiahagere7626
    @ethiopiahagere7626 5 ปีที่แล้ว +4

    Ene amhara negn guragen betam new yemwedewu ❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛 hager wedad srana sewun aekbari....gurage bageba betam des yilegn neber gn mn yidereg hulum egziabher yefekedewu hone

  • @zainabahmed3092
    @zainabahmed3092 8 ปีที่แล้ว +3

    የወረማኸው ንቃር ይሽረማ ደሳለኝ በርታ የጉራጌ ብዘ ይሽርቃር ነረን

  • @helenmohmmed2999
    @helenmohmmed2999 7 ปีที่แล้ว +31

    እናቴ ናፈቀችኝ በሰው ሀገር ሆኝ መች ነው እናቴን የማያት ለማንኛውም ደሱ ማኛ ይመችክ የጉራጌ ምርጥ

    • @marthaadane1952
      @marthaadane1952 7 ปีที่แล้ว +3

      enet lezelalem nuri

    • @ashrakkemal4722
      @ashrakkemal4722 7 ปีที่แล้ว +2

      helen mohmmed ሀይ

    • @ashrakkemal4722
      @ashrakkemal4722 7 ปีที่แล้ว +3

      ቁጥርሽን ላኪ

    • @hjshs1823
      @hjshs1823 7 ปีที่แล้ว +2

      helen mohmmed ም ር ጥደ ሴይ መ ች ህ

    • @hjshs1823
      @hjshs1823 7 ปีที่แล้ว

      helen mohm70369953

  • @mestratarkiu5091
    @mestratarkiu5091 8 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ዘፋኝ ባህል አክባሪ በርታ

  • @user-du4po3cx2n
    @user-du4po3cx2n 8 ปีที่แล้ว +14

    አሚን አያርሴ ገነና
    እማ ንቃር ንፍቅ ባሂንም ምር ናሚ

  • @rock7310
    @rock7310 5 ปีที่แล้ว +6

    Yana mal ውድድድድድ ይቆጨኝ ነበር ጉራጌ ባልኦን ♥♥♥

  • @hosniyamohamed853
    @hosniyamohamed853 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ባህላችን

  • @johannvaneck1888
    @johannvaneck1888 5 ปีที่แล้ว +6

    I dont understand but I like this song and I like gurage ladies

  • @mekdimekdi214
    @mekdimekdi214 3 ปีที่แล้ว +2

    Gurage balhon yikochgn neber 💚💛❤

  • @sadiyasada9035
    @sadiyasada9035 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ዝዝ👏👏ደሱ 👍

  • @samerawaleda3483
    @samerawaleda3483 7 ปีที่แล้ว +6

    ውይደሱዬ እዳተያለ 1000ቢወለድአይቆጭምትረፍትረፍ

  • @user-my9mu5ds6w
    @user-my9mu5ds6w 5 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ በጣም እወድሽ አለው ደሱዬ እናመሰግናለን

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 2 ปีที่แล้ว +10

    አቦ ጉራጌ 👏👏👏👏 my beautiful people’s 🤛🤛👏💯❤️🇪🇹

  • @sysuhssgzyshssyuuu9576
    @sysuhssgzyshssyuuu9576 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋውዋዉሠላምህብዝትይበልልህምጥልየኔአደኛበርታ

  • @user-ri2se3qf3s
    @user-ri2se3qf3s 8 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ደሡ በእነሡ ታድበህ ሥታምር ግን ሀገራችን ብዙ ባህሎችእየቀሩ ባይሆን

  • @alimtgstu250
    @alimtgstu250 6 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ጉራጌ ነኝ ለዛውም የመገናኛ

  • @medina6236
    @medina6236 ปีที่แล้ว +2

    ማነው, እንደኔ, ጉራጌ, የሚወድ,, እኔ, ከነሱ, ነው, የማገባው,, ከወሎ, አላገባም

  • @hanazegeye7774
    @hanazegeye7774 5 ปีที่แล้ว +5

    Ejena afer gobecho 👍🏻❤️😍

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያገሬ,ልጆችየትናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yo1wv1xe7h
    @user-yo1wv1xe7h 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሱ የጉራጌ ምርጥ

  • @hcdvcsug2016
    @hcdvcsug2016 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አድናቂክ ነኝ ደሡ
    በርታ

  • @user-qw1ub2si8e
    @user-qw1ub2si8e 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋአዉ ድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-wy7hi2qw7q
    @user-wy7hi2qw7q 8 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ምርጥ ደስሽ ያዝወን እጀና አፈር

    • @shimsya4983
      @shimsya4983 6 ปีที่แล้ว

      መክሊት ተስፋዬ ንቃር ይሸር አቦ የጉራጌልጅ መሆኔ ያኮራኛል ደሰዬ ኑርልኝ አዎ እናት ሁሌም ትኑር ማንደናት ጊቻሜ ጊቻሜ

  • @zadyeguragifekir2685
    @zadyeguragifekir2685 7 ปีที่แล้ว +53

    ጉራጌ፡ በመሆኔ፡ ደሥ፡ ይለኛል፡ allahmdulilah😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-wu3pq2xy6w
      @user-wu3pq2xy6w 7 ปีที่แล้ว +6

      ዘይነባ አረቦ ጉራጌ የፍቅር ሠወ እኔ እራሱ በጣም ደስ ይለኛል

    • @hayatalz2982
      @hayatalz2982 7 ปีที่แล้ว +4

      እኔም

    • @bahreiahadi7027
      @bahreiahadi7027 6 ปีที่แล้ว +2

      የዋህ ምን ይሆናል ባሉ ይቀማል እንጂ 🕌

    • @mura9165
      @mura9165 5 ปีที่แล้ว +2

      wabe Abederahemane

    • @jeylanicador7135
      @jeylanicador7135 3 ปีที่แล้ว +2

      god from somalia muslimnoo

  • @user-vz1yo3vq6x
    @user-vz1yo3vq6x 8 ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ነው በርታ በጣም ተመችቶኛል

  • @lemlemakililuakililu4282
    @lemlemakililuakililu4282 7 ปีที่แล้ว +2

    wowwwww konjooo berta mrti yagere lej

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 4 ปีที่แล้ว +2

    ውረሙሽ

  • @user-wp2th3hn4y
    @user-wp2th3hn4y 4 ปีที่แล้ว +1

    ማን እደሳለኝ ይመችህ

  • @user-kc4ny7qp3r
    @user-kc4ny7qp3r 6 ปีที่แล้ว +8

    ስልጤ ነኝ ጉረጌ ውስጤ ነው

  • @naimaahmed2908
    @naimaahmed2908 ปีที่แล้ว +1

    ኮረው በጉራጌ ባህሉን የጠበቀ ዘፈን🥰

  • @user-yj7zm2ct8k
    @user-yj7zm2ct8k 5 ปีที่แล้ว +2

    በጉራጌ አርቲስት አንደኛህ በርተ

  • @sabontooromo7464
    @sabontooromo7464 8 ปีที่แล้ว +2

    uffffff ያአዝወን

  • @semiratekateka6832
    @semiratekateka6832 5 ปีที่แล้ว +12

    ኦኦፊፊፊ አላህ እናቶቻችንን እርጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @massaratidersse7506
    @massaratidersse7506 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ አንትክላይያለዉመሥቀልብቻ ዉበትክነዉ 💋💋💋💋

  • @alhamdushibir9859
    @alhamdushibir9859 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ያዝወን

  • @nnnmjkjj8355
    @nnnmjkjj8355 8 ปีที่แล้ว +7

    ደሱ ማይና ፍቅት♥♥♥♥♥

  • @marya4856
    @marya4856 3 ปีที่แล้ว +1

    God blessed peoples are gurage peoples in Ethiopia

  • @user-rq4vr2si8s
    @user-rq4vr2si8s 5 ปีที่แล้ว +1

    ጉራጌነቴኩራቴ

  • @karichahldoonitolladone3111
    @karichahldoonitolladone3111 5 ปีที่แล้ว +3

    Wwwwaaa

  • @AsdfZiza
    @AsdfZiza 8 ปีที่แล้ว +3

    ደሣለኝ ኧሽመንራኸ ንቃር ያዝወኝ ባህል ነረንረ ኧገኘንራ ዘፈን አለምን እን ያትረቅ እን እግዘር ኧቋየን የውረም አድናቂንሁ ተመችቶኛል

  • @user-jd5pg5ry1z
    @user-jd5pg5ry1z 8 ปีที่แล้ว +4

    ደሱ ትልቅሰው ያምራል በርታ

    • @dghggcfdfgh1594
      @dghggcfdfgh1594 8 ปีที่แล้ว +2

      ዋው ደሱ በጣም ደስይላል ማሬ በርታ አስማ ነኝ ከቄራ የኤርሚያስ እናት

  • @user-qe4ym7lj5q
    @user-qe4ym7lj5q 8 ปีที่แล้ว +5

    wawwwww betam yemiyamr zefen yeguraga ajiyet emrehnema yesebt yetoremam yabdemaaaaaa

  • @user-sb5li1yc2b
    @user-sb5li1yc2b 7 ปีที่แล้ว +7

    betame yameral bezihu ketelebet arif Gurage lege ❤❤👍👍👍👏👏💗

  • @mariammariam8396
    @mariammariam8396 7 ปีที่แล้ว +1

    ሥሥ ሥወደህ ደሡ ውሥጤ ነህ

  • @user-bh8zz4kg6o
    @user-bh8zz4kg6o 8 ปีที่แล้ว +8

    ዝካው ባንኸሬ የገን ኧርች ኧጀና አፈን

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወድክ አተ ሙዚቀኛ ንፁ የጉራጌን ባህል ይዘክ ስለምዘፍን ለኔ አደኛ ነክ

  • @abifuza893
    @abifuza893 2 ปีที่แล้ว +2

    አአአ1000

  • @rahmamohammed1076
    @rahmamohammed1076 8 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል

  • @agaazjr1868
    @agaazjr1868 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀኘኸሸ.. .ምሩ?

  • @belaytizazu2570
    @belaytizazu2570 8 ปีที่แล้ว +8

    ደጋጊም ባይው አይሰርቺም የኔ እነቴ ንቃር እራምዲና የህሬ ዘፈን ንቃር ዪሽር

  • @sapiamohammod9030
    @sapiamohammod9030 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋ ይሽሪከማ

  • @zainebahmed5986
    @zainebahmed5986 3 ปีที่แล้ว +2

    መዝሙረ

  • @mahmadhamid9607
    @mahmadhamid9607 3 ปีที่แล้ว +1

    አጎቶቼ እሰይ ያምራል

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy 2 หลายเดือนก่อน

    የትርጉም ያለህ ውይ❤❤❤

  • @fetihakedir577
    @fetihakedir577 9 ปีที่แล้ว +2

    ይሽረማ ነቃር ያዝወነማ
    ውረማኸው ደሱ

    • @user-nb7ub2fl4e
      @user-nb7ub2fl4e 9 ปีที่แล้ว +3

      ይሽር ንቃር ደሱ

    • @user-sj3sm4wr7e
      @user-sj3sm4wr7e 7 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @user-du4po3cx2n
    @user-du4po3cx2n 8 ปีที่แล้ว +2

    እዩ አዶተና ትዝ በረቸይ

    • @user-sx1no8co9z
      @user-sx1no8co9z 8 ปีที่แล้ว

      ኧፍረሁ ባንሀረሄ ጎታየቀየነማ አዶተንራ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 4 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ ዋውውውው