የላሞች የኮርማ ፍላጓት ማስነሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 12

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ዶክተር ግን
    ዋገዉን ለምሳሌ ከ100ሸ birr እስከ 200ሽ birr ??
    250ሽ ብር commission የምትፈልግ ከሆነም ነግህ የሻጭዉን ስልክ ብታስቀምጥ ❤❤❤

  • @abdurahmam-x1t
    @abdurahmam-x1t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድማችን የመችህ አቦ ምርጥ ትምህርት ነው የሰጣሀን እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሠግናለሁ

  • @fekatzone
    @fekatzone 5 หลายเดือนก่อน

    Nice work keep up

  • @ameng8790
    @ameng8790 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ

  • @ebrahimabebe4820
    @ebrahimabebe4820 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህወ ያለዉ ብዝ አጋጣም የግደሮች ዋጋ እስከ ስንት የደርስሊ ለመገመቲ የህላ የህ ስራ በጣም እፈልገዋሎህ እንየ አላምጣ ነኝ የት አገኝላህ ክርመስ አሁን ስደት ነኝ ግን አገረ ለገብ ታንሽ ነኝ የቀረኝ አባክህ ንገረኝ ❤❤❤ከይቅሪት ጋ አንወድህልህ ከልቢ ከልቢ ስራህ ማረከኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም ከልብ አመሠግናለሁ የጊደሮች ዋጋ በብዛት ከ190/220 ይገኛል

    • @ebrahimabebe4820
      @ebrahimabebe4820 5 หลายเดือนก่อน

      ከልቢ አመሰግንልህ ጥና አድመ ይስጥህ❤❤❤❤​@@Hailuvet

  • @siraksisay22
    @siraksisay22 5 หลายเดือนก่อน

    Endet nek seraken ewedewalew gin and chegr alebk ye giderochen waga atinagerm❤

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 หลายเดือนก่อน

      አመሠግናለሁ የጊደሮች ዋጋ 190/220 ይደርሳሉ ለመውለድ የደረሱ 225 ሺ ይደርሳሉ

  • @asmaomar-re9ni
    @asmaomar-re9ni 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክተር እኔ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ እንሰሳ እርባታ ለመስራት ወስኛለሁ እናም ምክር እንድትሠጠኝ እፈልጋለሁ ቴሌግራም ካለህ

    • @Hailuvet
      @Hailuvet  5 หลายเดือนก่อน

      አወን አለኝ @Hailuvet