🔴አሮጊቷ እየዞሩ ሲሰብኩ አጋጥመውኝ ነው! || Ethiopian || Minber Tv || በስንቱ || Christ Army Tv || Nejah Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 158

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว +83

    እነሱግን ምን ያክል እየሰሩእደሆነ ነው እሚያሳየው ወጣት አዛውቱ የውሸት እምነት ይዘው እኛግን ተኝተናል ጀግናችን አተግ በርታልን አላህ ይጠብቅህ በሄድክበትሁሉ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว +2

      ይሄኒበብርተገዝታነው😂

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 ปีที่แล้ว +3

      @@fatimaabdlqw4374 🤣🤣🤣 ይሆናል ዱቄቱእና ዘይቱ ክክክክክ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 ปีที่แล้ว +4

      እና አኮ ዉሸት ይነግሣል ግን ይከሥማል እዉነትግን ይነግሣል አሥምምየበላይ ነዉ ሁሌም እሥልምና ሀቅ ነዉ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 ปีที่แล้ว

      እኛ ታኝተናን በጣም ነው እንጂ የታኛናው ብቻ አሏህ ሂዳያ ይስጠን 😢😢😢

  • @ZEMZEMBINTBABA
    @ZEMZEMBINTBABA ปีที่แล้ว +23

    ጀግና ኡስታዛችን መሰልህ ይብዛልን

  • @abuaeman5651
    @abuaeman5651 ปีที่แล้ว +4

    ለኡሰታዙቻችን መግላይ ሆነው በማሰትማር ላይ ሆነው ማለፍ የለበንም አበርን ዱአውንም ሆነ ትምርቱን መክታተል አለበን ማገዘ አለበን ሀቅ አለበን አደ ሙሰሊም በውዱሙላይ ሀቅ አለው ኡሰታዝ አላህ የጠበቅህ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 ปีที่แล้ว +3

    አጫጭር ፁሁፍ እያዘጋጀን መንገድ ላይ መሰጠት አለብን ሰለ እሰልምና በአጭሩ እነሱ እንዲ ለክህደት በዛ ላይ ጥሩ አደብ አላት ሰትናገር አጂብ ነዉ ብቻ። ጀዛክ አላሁ ኸይር ኡዝታዙና🎉🎉🎉🎉

  • @fadilu4286
    @fadilu4286 ปีที่แล้ว +2

    ጀዘከአለህ

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
    @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ ปีที่แล้ว +1

    አበሳዉ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን

  • @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
    @ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ ปีที่แล้ว +2

    ኡሰተዘቸነአለሀይጠቢቀሂ🥰🥰🥰😘

  • @የሱመያየእናት
    @የሱመያየእናት ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ ምን እያሉ ነው ማዘር

  • @RozaMahamenur
    @RozaMahamenur ปีที่แล้ว +1

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡሴታዝ በዳእዋህ ሂደት ላይ ለሚያስፈልግህ ነገር ከጎንህ ነን ኢንሻ አላህ

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim ปีที่แล้ว +2

    maasha allah

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 ปีที่แล้ว +2

    Ustaze Allah yetebkeke mashaallah demo yet yet edemetagegachewe seteyewanm Allah yemrat

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ውዱኡስታዛችን ሴትየዋ ግን አዳማጭናት ተቀባይም ትመስላለች አላህ ሂድያ ይስጣት

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቅህ

  • @Z1861z
    @Z1861z ปีที่แล้ว +2

    አለህ ይሀዲኩሚ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي ปีที่แล้ว +1

    ውስታዝ አላህ ይጠብቅክ የኛ ጀግና በርታልን

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 ปีที่แล้ว +14

    ሙስሊሞች ዉስታዞች አደባባይ ላይ ክርክር ሲያደርጉ ቆመን ማገዝ ማዳመጥ ከለላ መሆን አለብን

  • @sahrocalii2199
    @sahrocalii2199 ปีที่แล้ว +15

    ሁሌም ደራሽ ሁን እዴት እደደነገጠች ሡብሓነላህ ከጠመሙት አታድርገን ያረሕማን ወንድሜ ከሶማልያ ሁሌም እከታተላለሁ ኮሜንት ግን ጽፌ አላቅም አላህ ይጠብቅህ🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴❤

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa ปีที่แล้ว +10

    ያርብ ኡስታዛችን አንተ ጠብቅልን በርህመትክ እንደታያለእንቁ ለድኑ ተቆርቆር ያብዛልን

  • @thurayahayredin1355
    @thurayahayredin1355 ปีที่แล้ว +2

    ماشاء الله تبارك الرحمن أللة يحفظك

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሻሂዴ ኡስታዝ በጣም ነው የምሳሳልህ ብቻህን ነው እየታገልክ ያለህው የሚያስፈልግህ ነገር ካለ ንገረኝ ለተውሂድ የሚያስፈልገውን ሁሉ ደስ እያለኝ አግዛለሁ አላህየ ይጠብቅህ ሙስሊሙንም ግን ማንቃት ያስፈልጋል ጫት ቃሚውም ንግድ ያለውም ለድኑ ቦታ እንድሰጥ እንድማር ባገኘነው አጋጣሚ እንናገር

  • @naheemazbr2023
    @naheemazbr2023 ปีที่แล้ว +2

    ኡስተዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
    @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ ปีที่แล้ว +5

    እውነት በየ አደባባዩ አሜን እንደ እብድ ውሻ ከሚባሉ ልክ እነደዚህ እናታቸው ቢያዳምጡ ይረዱነበር በቀላሉ

  • @ZabibaMohammade
    @ZabibaMohammade ปีที่แล้ว +8

    አላህ ጀዛህን በአዲኒያ በአኬራ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያርብ ልጆችህንም እዳተው ህዝቦችንም እሚጠቅሙ ያዲርግልህ ያርብ የኛ ጀግና ነህ ወላሂ ቃላት ያሰኛል ቤተሰቦቻችን በሺርክ ተዘፍቀው እዳተ በመርጃ እሚያስተምራቼው ባገኙ በሰፈራችን ብየ ተመኜሁ አሏህ ከጥመት ይጠብቀን

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว +7

    አሏህ ይምራት እስልምናን ይወፋቃት አሳዘነችኝ ወላሂ ኢላሂ ወፋቃት

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +2

    ሚሰኪን ግን ኡሰታዛችን አሳዘኑኝ ሴትዬዋ እሳቸወ አረጀሁ ብለወ ለአሄራቸ መሰራታቸወ ነበር እዬሰኩ ያሉት ግን ሳሳዝኑ ምንም አያውቁም ሳሳዝኑ ያረቢ አላህ እሰልምናን ይወፈቃቸወ ያለበለዛ የዘላለም ክሰረት ነወ

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 ปีที่แล้ว +2

    እድሜህ ይጠዉል አቦ

  • @samerakader9665
    @samerakader9665 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቅ ኡስተዝ

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ያግዝህ አለሁ አክበር መሸ አለህ

  • @bint.seid.
    @bint.seid. ปีที่แล้ว +3

    ጀግና እውነታውን ስለነገርካት አመሠግና ሄዴች ጀሀደህን አላህ ይቀበለህ ኡስታዝ

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 ปีที่แล้ว +2

    Bazi idime Allah hidaya yistacho
    Ya Allah hagarachin selam adirg

  • @ተሥሊምቲዩብ
    @ተሥሊምቲዩብ ปีที่แล้ว +4

    ኑርልን ኡሥታዝ

  • @Ffftube5457
    @Ffftube5457 ปีที่แล้ว +7

    😂😂😂😂😂ኡስትዘ አልህ ዪጠብቅቹ❤❤

  • @yenebetesebtube3986
    @yenebetesebtube3986 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ 😂ሴትዮዋ ቆሌዋ ነዉ የተገፈፈዉ ወላሂ ክዉ ብላ ቀረች ሚስኪን😅😅😅

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢሥላም አሏኋአክበር አሏኋክበር

  • @Hasanali-ei4tz
    @Hasanali-ei4tz ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @SITiRAAdem225
    @SITiRAAdem225 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እስልምና ይወፍቀወት😢😢😢😢

  • @haftia7382
    @haftia7382 ปีที่แล้ว +6

    እነሱ ጡሩ የስራ ዘርፍ እዞወል ብር የሰጣቸዋል አነሱ እየዞሩ መክፈር ብቻ ነው እርሷ ለቀን ይሆነል የተቀጠሩት አንሰመቹም

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @7625e
    @7625e ปีที่แล้ว +2

    Mashallah

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የጠበቅከ ኡሰታዝ ሴተየዋ እንደት እንደደነገጠች

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
    @ከመስራትምከመናገርምበፊት ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላሁ ኸይር ኑርልን ያአላህ ጥበቃ አይለይህ ኡዝታዛችን ያረብ ያኢላሂ

  • @Z1861z
    @Z1861z ปีที่แล้ว +2

    ወይ አሽሚ ለሚን የቅሪብኝ በሽ😂😂

  • @ZeynabHuseen-h1g
    @ZeynabHuseen-h1g ปีที่แล้ว +2

    ጃዛካላህ ወከይር ኡስታዙና

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 ปีที่แล้ว

    ኡስታዛችን አሏህ ከሻራኛ ከምቃኛ አላህ ይጣብቅክ ያራብ ❤❤❤

  • @umtube4668
    @umtube4668 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርልህ ቸኛ ጀግና እሳንም አላህ ቀጥተኛው መገድ ይምራት ያረብ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዜ አላህ በሄድክበት ሁሉ ጥበቃው አይለይህ ።እንድ አንረ አይነቱን ያብዛልን

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 ปีที่แล้ว +14

    ሁስታዝ ኑረልን❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸዪረን እስታዙነ ጀግና ናቸዉ በምታምነዉ እምነቶች የቸለችዉን ለማሣወቅ አላህ ዪምራቸዉ

  • @savefp12fp
    @savefp12fp ปีที่แล้ว

    ሴትየዋን አላህ ሂዲያ ይሰጣት
    ኡዝታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @ዚያየአላህባርያ
    @ዚያየአላህባርያ ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቆት

  • @Madina1-ty9jo
    @Madina1-ty9jo ปีที่แล้ว +2

    😂 ወይ እማማ
    አፈወን አለሳልሰው መርዝ ሊረጩ ነበረ አልተሳካላቸውም ኡስታዜ❤😅

  • @ibnuabaaba6788
    @ibnuabaaba6788 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ አላህ ሀፍዝኩም
    ትልቅ ትምርትነዉ 🎉በጨወነት

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ ปีที่แล้ว +2

    በዱኒያምበአሄራምከፍያለደረጃይስጥህኡስታዛችን

  • @Nn-ip7qs
    @Nn-ip7qs ปีที่แล้ว +4

    ኡሲተዙ አላህ ይጥቢቂኩ ጊን ላሚን ሀዲያ ዞን ላይ ደወ መይ ደረገዉ ኢበከቹ ኢዘስፈሪ ኢያክፈሩነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamk3213
    @amaamk3213 ปีที่แล้ว +2

    ኡስተዝጀዘክአለህከይረን።እነትችንጡሩነት።አልተጨቀጨቅችም😂😂

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 ปีที่แล้ว +5

    ያኡስታዝ ወላሂ ብዙዎቾ እንሳሳልሃለን የአላህ ጥበቃ አይለይህ

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ ክክክክክክ በለው ሰበካካካካካካ

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah ustaz

  • @Tነኝያሲልጤዋ
    @Tነኝያሲልጤዋ ปีที่แล้ว

    ማሸ አለህ ኡስታዝ ዘዘክ አለህ ከይር

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว +2

    👍

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d ปีที่แล้ว +2

    እናት የወለደችዉ ጀግና

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 ปีที่แล้ว

    ሡበሀንአሏህ
    አጅብ
    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ያረብ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq ปีที่แล้ว +1

    አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራቹሁ

  • @jamilawagankadama6647
    @jamilawagankadama6647 ปีที่แล้ว

    አለሀ የቅረሀ የረቢቢቢቢ

  • @faizaaidas4004
    @faizaaidas4004 ปีที่แล้ว +9

    We love you usthaz may Allah protect you inshallah ❤️ 🙏 💖 ♥️ 💕

  • @ameenashaik8774
    @ameenashaik8774 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠ ብቅህ

  • @ominej4055
    @ominej4055 ปีที่แล้ว +1

    Keep it ustaz

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว +1

    አትሻብኝ በዚህ እድሜዋ😂አላህ ይዘንልን😢😢

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ

  • @HabibMohammed-fi5mk
    @HabibMohammed-fi5mk ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሆይ አያውቁምና ይቅር በላቸው ይች ሤትዩ ንጽጽር ብትክታተል በአላህ ፍቃደ ወደቀጥተኛው መንገድ ትመጣለች

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ ปีที่แล้ว +1

      ካፊርን ይቅር በላቸው አይባልም አላህ ምራቸው ቀጥተኘውን መገድ ነው የሚባለው ሙሥሊም ነን ብለውኳ ባፋቸው ቀብር ቆሌ የሚያመልኩትን አላህ በግልጽ ሙሽሪክ ካፊር አይማርም ብሏል ለነሡኳ ሙሥሊም ነን ብለው ዶሮ ጨሌ ምናምን ለሚሉትም ቢሆን መሀርታን አይጠየቅም አታቅም ላልሽው እኛ የሠው ልጆች ጅንም ጭምር የተፈጠርነው አላህን ለማምለክ ነው ቁርአን የወረደልን ነብዩ መሀመድም ለአለም የተላኩት እኛን ለማሣወቅ ነው አላህም እኔ እረዝቃችኋለሁ በብቸኝነት አምልኩኝ ብሏል ዲናችንን ፈልገን መማር የኛ ግዴታ ነው እና ይቅር በላት ከሀዲዋን አይባልም

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይህፍዘክ ኡስታዝና

  • @SabitaAli
    @SabitaAli ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ኡስታዛችን

  • @رناد-ز3ف
    @رناد-ز3ف ปีที่แล้ว +2

    Ustaz Allah yetbikih kekuf hulu ❤😍❤❤

  • @amuti3541
    @amuti3541 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 ปีที่แล้ว +2

    💐💐💐

  • @hayatkemise9785
    @hayatkemise9785 ปีที่แล้ว

    ትክክል አኣህ ይጠብልን

  • @MedinaEndrise
    @MedinaEndrise ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም جزاك الله خير

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይውደድህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @AaaAaa-rq9vu
    @AaaAaa-rq9vu ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ብርታቱን ይስጥህ ሙስሊሙ ተኝቷል እነሱግን ምን ያህል እየሰሩ እንደሆነ አዛውት ሳይቀር ይህ ሁሉ ትግላቸው ሙስሊምን ለማክፈር ነው ኧረ መጂሱ የሆነ ነገር ያድርግ ቢያንስ ሙስሊሙን ሁሉ በሀገርም በወጭም ያለ የአቅሙን ብር እንድያዋጣ ለምን አያረጉም እያንዳንዱ ሙስሊም እንድያወጣ ማድረግ አለባቸው ሁሉም ነገር በገዘብ ስለሆነ እሚሰራው ከአላህ በታች የሚችለውን ማድረግ ግደታችሁ ነው ለምን አይሉም ጨርሶ እስከፍር ነውደ እሚጠብቁት

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว +2

    Allah barahematu yetabekh usetaz
    Masha Allah

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w ปีที่แล้ว

    Mashaallah westazz አላሰብክ አልካቸው እኮ ኮቴአቸውን እየተከተል አላህ ይቀበልህ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል እንደዚህ መንገር ነው ሀቁን ሴትየዋ እንደውም አደብ አላት አለማወቋን አውቃ አደብ አደረገች እነሱ እንግዲህ እዚህ ድረስ ነው ድፍረታቸው ስለሀይማኖቱ ምንም የተጨበጠ እውቀት እንኳን ሳይኖራቸው ለመስበክ ይወጣሉ እኛ ደሞ የተሳሳተ ቦታ ላይ ያለን ይመስል ብዙዎቻችን ዝምታን ነው የምንመርጠው አላህ በምናውቃትም ቢሆን ለዲናችን የምንሰራ ያድርገን አንተንም ስራህን አላህ ይቀበልህ ባረከላሁ ፊክ🙏🙏

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡስታዝ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ እኛ ተኝተናል እነሱ ግን 🕊

  • @user-pn3lq5ko4d
    @user-pn3lq5ko4d ปีที่แล้ว +1

    Miskinnn Allah hidaya yisttat ya-Rab 🙏🙏

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 6 หลายเดือนก่อน

    ኡሥታዜ አሏህ ጄዛክአሏሁ ኽይር

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 6 หลายเดือนก่อน

      ኡሥታዝ ጄዛክአሏሁ ኽይር ለማለት ነዉ ኡሥታዝ በምቴድበት አላህ ይጠብቅህ

  • @DeraartuTadase
    @DeraartuTadase ปีที่แล้ว +1

    Rabbiin umrii issinnii haa dheersu ustaz ❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 ปีที่แล้ว +5

    Mash Allah. Allah Yitebikik Ustaz 🤲🤲

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሠላምነቹሁ ኡሥታዝ ጀግና አላህ ይጠብቃቹሁ ትልቆ ሤትዩ ግን ያሣዝናሉ አምናበት ደፍራ ለመሥበክ መውጣቶ ቁመው አዳመጡ አንዳንዶቹ እኮ ቁመው መከራከር እንጂ አይሠሙም ኡሥታዝ አንዳንድ ኮመንት እማይጠቅሙ ከቻልኩ ደሉቱት

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa ปีที่แล้ว

    ያ ሱበሀነክ ጥራት ይገባህ ይገርማል ነ

  • @asqw6481
    @asqw6481 ปีที่แล้ว +2

    جزاك الله خيرአላህ ይመልሳት

  • @7625e
    @7625e ปีที่แล้ว +2

    May Allah (God) guide this woman. She already looks muslim with her modest clothing. Muslim women dress like Mary the mother of Jesus (peace be upon both of them). May Allah (God) open her heart

  • @monazmona8256
    @monazmona8256 ปีที่แล้ว +1

    mashallah❤❤🙏💪☝😍😍😍

  • @mhobobmhobob5421
    @mhobobmhobob5421 ปีที่แล้ว +2

    አለህ ይጠብቅህ

  • @susuali-jz9dn
    @susuali-jz9dn ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂ብር ለማግኘት ሲሉ የማይሆኑት የለም

  • @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ
    @አሚናየአላሂባሪያፊዳካያረ ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @halimaqwe9476
    @halimaqwe9476 ปีที่แล้ว +2

    ጁዛከላህ ኸይር

  • @yeliyalltube2772
    @yeliyalltube2772 ปีที่แล้ว +2

    waye gude dangatow

  • @sultanmuhe5959
    @sultanmuhe5959 ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢ አርዕስቱን አስተካክለው