ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከዘመኑ የርግማን ዘመን ያመለጡ ወጣቶች ተባረኩ
አቤት መታደል ነዉ የዘፍኝ ልጆች ቄሶች ስሆኑ ክብር ምስጋና ይግባዉ ለመበቴ ልጅ ለፈጣሪያችን፣ እንካን እግዝያብሄር እኔ ራሱ እንዴት እንደተደሰትኩ ። እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ❤
Diakon not yet kes
አቤት መታደል ሲያምሩ ዘመናቹሁ ይባረክ
በቅድሚያ የኪሮስ አለማየሁን ልጆች በዚህ ሁኔታ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የጎንደር ተወላጅ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ የተወለድኩበት አካባቢ ሰወች ኪሮስን በጣም ይወዱት ነበር አቤት እናቴ ዜና እረፍቱን ስትሰማ እንዴት እንዳዘነች አሁን ይህን ዘመን ሳየው ያ የፍቅር ዘመን ይናፍቀኛል ልኡል እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያምጣልን እናንተንም በቤቱ ያቆያችሁ❤❤❤
ኪሮስ አለማየሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደ የተከበረ ሰው ነበር።እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በቤቱ ያፅናችሁ።
ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሔር መጨረሻችኹ ያሳምርላችኹ!
በአካል ለሚያውቃቸው ደግሞ ምስክሮች ነን እግዚአብሔር የመረጣቸው አገልጋዮች ናቸው የእናንተ ወንድም፣ወዳጅ መሆን መታደል ነው።
አቤት መታደል ሰታምሩ የአጎቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ❤😊
ሰላም ዳሕና ዲኪ ታማ ጠፊኤኪ
@@ነፃነት-ኸ7ቀ አለኹ እየ ግን ታይ ኾይንኺ ብimo ጠፍኢኺ
በቤቱ በመቅደሱ እንደ ተዋባችሁ እንደተባረካችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያኑራቹሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላቹሁ የተወዳጁ አባታችን ዶ/ ር ክሮስ አለማዮ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
የኪሮስ ልጆች ስታምሩ ብጣዕም የና ንፈትየኩም ደቂ ኪሮስ ጥዑም ላዛ
አቤት ዕድል እግዚአብሄር ነዉሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
ዘመናቹ ሁሉ በቤቱ ይለቅ አለም ሁሌም አታላይ ናት የአለሙን ብልጭልጭ ያላታለላቹ ቆራጥ የተዋህዶ ልጆች ናቹ ተባረኩ
አቤት ደስ ስትሉ በማርያም የአቲስት ኪሮስ አለማየሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑልን አሜን 😢😢😢 እንኮንም ተወለዳችሁልን ወንድሞቼ አሁንም በቤቱ ያቆያችሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤አሜን.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤ከዘፋኝ አብራክ ዳቆን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
አቲሰት ከሮሰ አለምየሁ 😢😢😢ነፈሰህን በአፀደ ገነት ያኑረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀና ብሎ ቢያችሁ ብየ ተመኘሁኝ ያአላህ❤❤❤❤❤
ዋውውው እናተ የተባረካቹህ የመንፈሳዊውን ጉዞ መረጣቹህ ለዝች የጤዛ ህይወት ያላጓጓቹህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹህ ተባረኩ❤❤
የልጅነት ጎደኞቼን ከረጅም ጊዜያት በኋላ ስላየዋቸው ደስ አለኝ። እና እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ። ወንድሞቼ
አቤት ትህትና እናታችሁ የታደለች ናት የወንድማማች ፍቅር ያስቀናል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
ውይይይ ሲያምሩ ደሞ እርጋታቸው ጨዋነታቸው ደስ ሲሉ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ለኔም ፀልዬልኝ በሰው ሀገር ሆኜ ሳልፆም ሳልፀልይ ለንሰሀ ሳልበቃ እዳልሞት
እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም እና በንፁህ ልብ ሁኖ መፀለይ ነው እግዚአብሔር የማይሰማው ጸሎት የለም
ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ለንሰሐ ያብቃሽ/ህ።ቀና ልብ ነው እንዲህ ማሰብ።
አርቲስ ኪሮስ አለማየሁ በድንቅ ስራዎቹ ሁሌም ሲታወስ ይኖራል። እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው። ትክክለኛውን መንገድ መርጣችሁ መንፈሳውያንና የእግዚአብሔር ቤት አገልጋዮች በመሆናችሁ ትደነቃላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና ክብሩን ያብዛላችሁ ።
ግዜው 1982 ነው። ኪሮስ እና ከኔዲ ባሕር ዳር መጥተው ሲያዝናኑን ኪሮስን ለመሸለም የተሰለፈው የሰው ብዛት እስከዛሬ ድረስ በሂወቴ ኣይቸም ኣላውቅም። ምርጥ ሰው ነው የነበረው
ፒያሳ ካራሙፕላ ጣሃዬቱ ሆቴል አከባቢ ይጫወት ነበር 1982_1983 በአካል ትዝታ አለኝ.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፕላቴነና ኬነዲ መነገሻ ካዛንቺስ ቶታል ትዝታ ሃይለኛ የበግ ጥብስ 5,ብር ብቻ :: RIP 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለኢትዮጵያ አማራ ክልል ንፁሀን እየተጨፍጨፍ ነው አምላክ ሆይ በቃ በለን😢
Amen amen
የት አሁን ፀጥ ያለ አይደለዴ?
@@امسلسبيل-ج7ص ስሜን ጎንደር ንፁሀን እየተጨፍጨፍ ነው 😢
ኡኡኡኡይይይይይ ኪሮስ ዓለማየሁ!,,,,,,, እጅግ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበር፤,,,,በእውነት ከልቡ ሰው ነበር፤ እናንተን ደግሞ እግዚአብሔር ልክ እንደ ነገደ ሌዊ ለክህነት መርጧችኀልና አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ፤ እርሱ ይህንን ቢያይይ ደስ ይለኝ ነበር፤ መድኃኔዓለም ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረው!!!!!!!
ኣብየት መታደል🙏😍🌿
አቤት መታደል የዘፍኝ ልጅ ዘፍኝ ነበር የሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ አናንተ ገን የተመረጣቹ ስለሆናቹ ዘማሪ መሆናቹ መታደል❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ ስትሉ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም እድሜና ጤና ይስጠቹህ ዘመናቹህ የተባረከ ይሁን👏💚💛❤
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ በእውነት ቃላት የለኝም ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው በእውነት🌷👏
አቤት መታደል ከአንድ ቤት ሁለት ዲያቆን እግዚአብሔር ሲመርጥ
የአገልግሎት ዘመናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ክርስቲያን ናዊ ወጣት ማለት እንድህ እርግት ድርብብ ሲል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አለባበሳቹ በጣም ያምራል
እናት ትልቁን ድርሻ ትይዛለች ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤
አይ መታደል መመረጥ ነው❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ዘመናችሁ ሁሉ በቤቱ ይለቅ አምላከ ቅዱስ ዮሀንስ ይባርካችሁ
ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤😂❤😂
እግዛብሄር ልጆቹን በቤቱ ሠብሥቦ ሥላቆያችሁ ፍፃሜአችሁን ያሣምርላችሁ በቤቱ ያፅናቹ እግዛብሄር ይመሥገን አባታችሁንም ነብሥ ይማር ብለናል
ዕድመን ጥዕናን ይሃብክም ክብራት አሕዋተይ ቃለህወት ያሰማን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
የኔማሮች ታድላችሁ አሁንም ከፈጣሪ እቅፍ አያዉጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
መታደል ነው እስከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናቹ እኔ ዛፉ ብቻ ነበር የማውቀው እናም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤
Enem
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላሉ ታድለዋል የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መሆናችሁ መመረጥ ነው
መታደል ነው የውነት ዘፋኝ ነት ለመሆን ቀላል ነው ሠማያውይ ሕይዎት መጓዝ ብዙ ፈተናዎች አሉት የስጋውይና አለማውይ ሕይወት መጓዝ የዎሐ ነገድ ነው
ወተንስዓ እግዚአብሔር ከመ ዘ ንቃ እምንዋወከመ ሃያል ወህዳገ ወይንወቀተለፀሮ በድሬሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ በጣም ደስ የሚል መንገድ ነው የመረጣችሁ በጥሩ ስነ ምግባርና መንፈሳዊ ህይወት ያሳደጉ መልካም እናት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
መውለድ መልካም ነውየፍንዳታነቴ ትዝታየ ኪሮስ አለማየሁ ነብሱን ይማር
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን በደስታ በድሎት በአገልግሎት ይፈፅምላችሁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እንዴት መታደል ነው የምወደውን የኪሮስ አለማየሁን ልጆች በመንፈሳዊ አገልግሎት በማየቴ ተደስቻለሁ💚💛❤💕🌷🌺
መአረግዬ እና ከአሎሜ እድሜ ዘመናችሁ እንደተባረከ በቤቱ ያፅናችሁ።
ዉይ ለካ ኪሮስ አይሞተን ❤️❤️❤️ትዕድልቲ ❤️❤️🌹
እግዛቢሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኪሮሰይ ኣይሞተን ኪሮሰይ ኣቦ ጥበብ እንካዕ ተወለድኩም❤❤
እድለኞች ናችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ።የአባታችሁ ዘፈን አሁን ላይ ባላውቅም እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ በደንብ ይደመፅ ነበር
ክቡር ኣርቲስት ኪሮስ አለማዮ የሞተይ❤ዕድመ ምስ ምሉእ ጥዕና ይሃብኹም ኣሕዋተይ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኹም ይባረኽ🙏
አቤት ውበትሽ ቤተክርስትያን ሳላውቅሽ የኖርኩበት ጊዜየ ያሳዝነኛል
እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ❤
በጣም ታምራልችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናችሁ 🙏🥰🥰
እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ በጣም ደስ ይላል
በትክክል እግዚአብሔር ፈቅዶላችኃል የአባታችሁን ነብስ ይማር እኔም በጣም ነበር ሙዚቃውን የምወደው ታድሎ ነብሱ ሀሴት ታደርጋለች።
በዘመኑ ከዘረኝነት የጸዳ ምርጥ አርቲስት ነበር
በጣም የመንወደው ዘፋኝ ነበረ እሱን ነብሱን ይማረው እናንተን በቤቱ ያጽናችሁ
መልካሙን እድል መረጣቹኃል ወድሞቼ እሠይ እሠይ በቤቱ ያጽናቹሁ በእውነት ዘፋኝነት የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላልና የአምላካችን ቃል ሁሌም በፀሎታቹሁ አስቧቸው አባታቹሁን
ተባረኩ እድሜና ጠይና ይስጣቹ።
እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ እናታችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ያቆይላችሁ። ኪሮስ ዓለማየሁ ነፍስህን እግዚአብሔር ይማርልን።
ዘመናቹ ይባረክ መታደል ነው ❤❤❤
ኦርቶዶክስ በመሆነ ኮራው ቃለህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምረው
አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ፍልቅልቅ ሰው ነበር ልጆች ሆነን እንደ ብርቅ ነበር የምንሰማው ነፍሱን ይማረው እናንተ ደግሞ እጅግ ደስ የሚል የተመረጠ የተከበረ ነገርን መርጣችኋል ይሄ መታደል ነው በእውነት ለተዋህዶ ልጆች ኩራታችን ናችሁ በቃ መመረጥ ከተባለ እንዲህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ወዷችሁ የቤቱ አገልጋይ አድርጓችኋል ከዚህ በላይ ክብር፣ሀሴት፣ፀጋ ምን አለ በዕድሜ በጤና ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው።
ዓዲለኛታት እኩም ናይ እግዚአብሔር ኣግሊገሊት ሙኾኑኩም ዕድመ ያሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ኣቤቱ የንብሩኩም ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና ደቂኖ❤🙏
መጨረሻቹ ያምርላችሁ ወንሞቼ
አቤት.መታደል.ሲያምሩ.ዘመናቹሀ.ይባረክ❤❤❤
ዋይ ተመስገን ኪሮስ ኣይሞተን እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃቡኩም ዞምኣሓተይ❤❤❤🎉
ወይኔ የኔ አበትም ነብሱን ይማረውና የሱን ሙዚቃ በትራሱ ከፍቶ ነብረ እሚተኛ እኔም አሁን ስሰማው በጣም ነው የማለቅሰው በጣም ነው የምታምሩት በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ መታደል ነው እረጅም እድሜ ❤❤❤
በጣም ደስስትሉ እግዚአብሄር የመረጣችሁ በቤቱያፅናችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድሀኔአለም መታደልነዉ መንፈሳዊ አገልግሎት ❤❤❤❤
እንዴት ያለ መታደል ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞች ዘመናችኹ በቤቱ ይፈፀም
እዉይ መታደል በቤቱ ያፅናቹ ዘመናቹ ይባረክ
ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩ ፈጣሪ ኣሕዋተይ መዓረይ❤❤❤❤
ዋው በጣም የታደሉ ወጣቶች ናችው
የሚገርም ነው እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ ።
አቤት ትህትና ስረአት በቤቱ በመቅደሱ እድሜያቹ ይለቅ❤ መመረጣቹን ውደዱት
ኣሰይይይይ እግዚኣብሄር ይመስገን እንኳዕ ናብዚ ንጹር መገዲ ኣምላክ ሓረኹም ዞምይሕዋተይ ንመዋእል ይግበረልኩም ነብሲ ይምሓር ንወላዲኹም፡ኣቶ ኪሮስ ኣለማዮ ነዓኹም፡ከኣ ዕድመን፡ጥዕናን❤❤🎉 ኣቤትትትትት ትዕድልቲ ኣቤት ጸጋ
የእግዝአብሔር ስራ ጉሩም ነውደስስስ ሰትሉ እግዝአብሔር ይባርካቹህ❤❤
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ከ ቤቱአያውጣቹሁ💕
በልሰማም የአባታቸውን ዘፈን አሁንም አዳምጣለሁ ደስይላል አንዳች ጡኡም ነገር አለው😍,🌹🌹ተባረኩ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አለማችን ሰላም ሀገራችን ሰላም ትሁን🌹🌹🙏
መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ የፅናቹ በእዉነት ተመስገን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ያሓሊኩም❤❤❤
እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
አባቴ ሲወደው ኪሮስን❤❤❤❤
እኔ ደሞ እናቴ ትወደው ነበር
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክላቹ❤❤❤
ማዓርግ ኣቡኡ ይመሰል
አቤትመታደል አባታችሁምሞተአይባልልጆቹ እደዚህአይነትቦታደርሠዉ ስሙ ሲነሳ❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም ከፊታቹ ይቅደም
ኪሮስ አለማየሁ መኩሪያችን። ልጆች እንዳሉት ማወቄ ደስ ብሎኛል።
መታደል ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ🙏🙏🙏
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም❤
ተባረኩ። የብሩክ ታዋቂ ልጆች።ኪሮስ ተተኪ የሌለው ኪነጥበበኛ ነበር።
ዋዉ ብዙ ማለት ይቻላል ነበር ስለአየሃቹሆ በጣም ደስ ብሎኝል ዘራቹሁ ብዝት ይበል አሜን
ወይ መታደል ❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ.
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችኹ እድሜ ጤና ሰላም በረከት ይስጣቸው!እንኳን ከዘፈን አለም አረቋችኹ በጣም አመስግኗቸው አባታችኹ ሙዚቃ ውስጥ ባይገባ እንደ ሰው ሐሳብ በሕይወት ይኖር ነበር! እግዚአብሔር ግን አልፈቀደምደህና ሁኑ አብሮነታችኹ ደስ ይላል አኹንም እድሜን ይስጣችኹ ዘመናችኹ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ!
ግን እግዚአብሔር ነብሱን የወሰደ ዘፋኝ ስለሆነ ነው ማለት አረ ከባድ ነው ምነው ወገን ሁላችን ምንም በአደባባይ በአንዘፍን ሕይወታችን በአይታይም ስራችን ሞን እንደሆነ እያንዳንዳችን እናውቃለን ምሮን እንጅ መርምሮን ቢኾን በሕይወት ባልኖርን ነበር
ከዘመኑ የርግማን ዘመን ያመለጡ ወጣቶች ተባረኩ
አቤት መታደል ነዉ የዘፍኝ ልጆች ቄሶች ስሆኑ ክብር ምስጋና ይግባዉ ለመበቴ ልጅ ለፈጣሪያችን፣ እንካን እግዝያብሄር እኔ ራሱ እንዴት እንደተደሰትኩ ። እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ❤
Diakon not yet kes
አቤት መታደል ሲያምሩ ዘመናቹሁ ይባረክ
በቅድሚያ የኪሮስ አለማየሁን ልጆች በዚህ ሁኔታ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ የጎንደር ተወላጅ የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ የተወለድኩበት አካባቢ ሰወች ኪሮስን በጣም ይወዱት ነበር አቤት እናቴ ዜና እረፍቱን ስትሰማ እንዴት እንዳዘነች አሁን ይህን ዘመን ሳየው ያ የፍቅር ዘመን ይናፍቀኛል ልኡል እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያምጣልን እናንተንም በቤቱ ያቆያችሁ❤❤❤
ኪሮስ አለማየሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደ የተከበረ ሰው ነበር።
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በቤቱ ያፅናችሁ።
ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሔር መጨረሻችኹ ያሳምርላችኹ!
በአካል ለሚያውቃቸው ደግሞ ምስክሮች ነን እግዚአብሔር የመረጣቸው አገልጋዮች ናቸው የእናንተ ወንድም፣ወዳጅ መሆን መታደል ነው።
አቤት መታደል ሰታምሩ የአጎቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ❤😊
ሰላም ዳሕና ዲኪ ታማ ጠፊኤኪ
@@ነፃነት-ኸ7ቀ አለኹ እየ ግን ታይ ኾይንኺ ብimo ጠፍኢኺ
በቤቱ በመቅደሱ እንደ ተዋባችሁ እንደተባረካችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያኑራቹሁ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላቹሁ የተወዳጁ አባታችን ዶ/ ር ክሮስ አለማዮ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
የኪሮስ ልጆች ስታምሩ ብጣዕም የና ንፈትየኩም ደቂ ኪሮስ ጥዑም ላዛ
አቤት ዕድል እግዚአብሄር ነዉሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
ዘመናቹ ሁሉ በቤቱ ይለቅ አለም ሁሌም አታላይ ናት የአለሙን ብልጭልጭ ያላታለላቹ ቆራጥ የተዋህዶ ልጆች ናቹ ተባረኩ
አቤት ደስ ስትሉ በማርያም የአቲስት ኪሮስ አለማየሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑልን አሜን 😢😢😢 እንኮንም ተወለዳችሁልን ወንድሞቼ አሁንም በቤቱ ያቆያችሁ ተባረኩልን ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤አሜን.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤ከዘፋኝ አብራክ ዳቆን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
አቲሰት ከሮሰ አለምየሁ 😢😢😢ነፈሰህን በአፀደ ገነት ያኑረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀና ብሎ ቢያችሁ ብየ ተመኘሁኝ ያአላህ❤❤❤❤❤
ዋውውው እናተ የተባረካቹህ የመንፈሳዊውን ጉዞ መረጣቹህ ለዝች የጤዛ ህይወት ያላጓጓቹህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹህ ተባረኩ❤❤
የልጅነት ጎደኞቼን ከረጅም ጊዜያት በኋላ ስላየዋቸው ደስ አለኝ። እና እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ። ወንድሞቼ
አቤት ትህትና እናታችሁ የታደለች ናት የወንድማማች ፍቅር ያስቀናል ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ
ውይይይ ሲያምሩ ደሞ እርጋታቸው ጨዋነታቸው ደስ ሲሉ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ለኔም ፀልዬልኝ በሰው ሀገር ሆኜ ሳልፆም ሳልፀልይ ለንሰሀ ሳልበቃ እዳልሞት
እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም እና በንፁህ ልብ ሁኖ መፀለይ ነው እግዚአብሔር የማይሰማው ጸሎት የለም
ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን
ለንሰሐ ያብቃሽ/ህ።ቀና ልብ ነው እንዲህ ማሰብ።
አርቲስ ኪሮስ አለማየሁ በድንቅ ስራዎቹ ሁሌም ሲታወስ ይኖራል። እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው። ትክክለኛውን መንገድ መርጣችሁ መንፈሳውያንና የእግዚአብሔር ቤት አገልጋዮች በመሆናችሁ ትደነቃላችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና ክብሩን ያብዛላችሁ ።
ግዜው 1982 ነው። ኪሮስ እና ከኔዲ ባሕር ዳር መጥተው ሲያዝናኑን ኪሮስን ለመሸለም የተሰለፈው የሰው ብዛት እስከዛሬ ድረስ በሂወቴ ኣይቸም ኣላውቅም። ምርጥ ሰው ነው የነበረው
ፒያሳ ካራሙፕላ ጣሃዬቱ ሆቴል አከባቢ ይጫወት ነበር 1982_1983 በአካል ትዝታ አለኝ.🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፕላቴነና ኬነዲ መነገሻ ካዛንቺስ ቶታል ትዝታ ሃይለኛ የበግ ጥብስ 5,ብር ብቻ :: RIP 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ለኢትዮጵያ አማራ ክልል ንፁሀን እየተጨፍጨፍ ነው አምላክ ሆይ በቃ በለን😢
Amen amen
የት አሁን ፀጥ ያለ አይደለዴ?
@@امسلسبيل-ج7ص ስሜን ጎንደር ንፁሀን እየተጨፍጨፍ ነው 😢
ኡኡኡኡይይይይይ ኪሮስ ዓለማየሁ!,,,,,,, እጅግ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበር፤,,,,በእውነት ከልቡ ሰው ነበር፤ እናንተን ደግሞ እግዚአብሔር ልክ እንደ ነገደ ሌዊ ለክህነት መርጧችኀልና አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ፤ እርሱ ይህንን ቢያይይ ደስ ይለኝ ነበር፤ መድኃኔዓለም ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑረው!!!!!!!
ኣብየት መታደል🙏😍🌿
አቤት መታደል የዘፍኝ ልጅ ዘፍኝ ነበር የሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ አናንተ ገን የተመረጣቹ ስለሆናቹ ዘማሪ መሆናቹ መታደል❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ ስትሉ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም እድሜና ጤና ይስጠቹህ ዘመናቹህ የተባረከ ይሁን👏💚💛❤
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ በእውነት ቃላት የለኝም ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው በእውነት🌷👏
አቤት መታደል ከአንድ ቤት ሁለት ዲያቆን እግዚአብሔር ሲመርጥ
የአገልግሎት ዘመናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክላችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ክርስቲያን ናዊ ወጣት ማለት እንድህ እርግት ድርብብ ሲል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ አለባበሳቹ በጣም ያምራል
እናት ትልቁን ድርሻ ትይዛለች ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤
አይ መታደል መመረጥ ነው❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
ዘመናችሁ ሁሉ በቤቱ ይለቅ አምላከ ቅዱስ ዮሀንስ ይባርካችሁ
ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤😂❤😂
እግዛብሄር ልጆቹን በቤቱ ሠብሥቦ ሥላቆያችሁ ፍፃሜአችሁን ያሣምርላችሁ በቤቱ ያፅናቹ እግዛብሄር ይመሥገን አባታችሁንም ነብሥ ይማር ብለናል
ዕድመን ጥዕናን ይሃብክም ክብራት አሕዋተይ ቃለህወት ያሰማን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
የኔማሮች ታድላችሁ አሁንም ከፈጣሪ እቅፍ አያዉጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
መታደል ነው እስከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናቹ እኔ ዛፉ ብቻ ነበር የማውቀው እናም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤
Enem
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላሉ ታድለዋል የቤተክርስቲያን አገልጋዮች መሆናችሁ መመረጥ ነው
መታደል ነው የውነት ዘፋኝ ነት ለመሆን ቀላል ነው ሠማያውይ ሕይዎት መጓዝ ብዙ ፈተናዎች አሉት የስጋውይና አለማውይ ሕይወት መጓዝ የዎሐ ነገድ ነው
ወተንስዓ እግዚአብሔር ከመ ዘ ንቃ እምንዋ
ወከመ ሃያል ወህዳገ ወይን
ወቀተለፀሮ በድሬሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ በጣም ደስ የሚል መንገድ ነው የመረጣችሁ በጥሩ ስነ ምግባርና መንፈሳዊ ህይወት ያሳደጉ መልካም እናት ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
መውለድ መልካም ነው
የፍንዳታነቴ ትዝታየ ኪሮስ አለማየሁ ነብሱን ይማር
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን በደስታ በድሎት በአገልግሎት ይፈፅምላችሁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እንዴት መታደል ነው የምወደውን የኪሮስ አለማየሁን ልጆች በመንፈሳዊ አገልግሎት በማየቴ ተደስቻለሁ💚💛❤💕🌷🌺
መአረግዬ እና ከአሎሜ እድሜ ዘመናችሁ እንደተባረከ በቤቱ ያፅናችሁ።
ዉይ ለካ ኪሮስ አይሞተን ❤️❤️❤️ትዕድልቲ ❤️❤️🌹
እግዛቢሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኪሮሰይ ኣይሞተን ኪሮሰይ ኣቦ ጥበብ እንካዕ ተወለድኩም❤❤
እድለኞች ናችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ።
የአባታችሁ ዘፈን አሁን ላይ ባላውቅም እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ በደንብ ይደመፅ ነበር
ክቡር ኣርቲስት ኪሮስ አለማዮ የሞተይ❤ዕድመ ምስ ምሉእ ጥዕና ይሃብኹም ኣሕዋተይ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኹም ይባረኽ🙏
አቤት ውበትሽ ቤተክርስትያን ሳላውቅሽ የኖርኩበት ጊዜየ ያሳዝነኛል
እግዛብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ❤
በጣም ታምራልችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናችሁ 🙏🥰🥰
እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክ በጣም ደስ ይላል
በትክክል እግዚአብሔር ፈቅዶላችኃል የአባታችሁን ነብስ ይማር እኔም በጣም ነበር ሙዚቃውን የምወደው ታድሎ ነብሱ ሀሴት ታደርጋለች።
በዘመኑ ከዘረኝነት የጸዳ ምርጥ አርቲስት ነበር
በጣም የመንወደው ዘፋኝ ነበረ እሱን ነብሱን ይማረው እናንተን በቤቱ ያጽናችሁ
መልካሙን እድል መረጣቹኃል ወድሞቼ እሠይ እሠይ በቤቱ ያጽናቹሁ በእውነት ዘፋኝነት የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላልና የአምላካችን ቃል ሁሌም በፀሎታቹሁ አስቧቸው አባታቹሁን
ተባረኩ እድሜና ጠይና ይስጣቹ።
እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ እናታችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ያቆይላችሁ። ኪሮስ ዓለማየሁ ነፍስህን እግዚአብሔር ይማርልን።
ዘመናቹ ይባረክ መታደል ነው ❤❤❤
ኦርቶዶክስ በመሆነ ኮራው ቃለህወት ያሰማልን
እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምረው
አርቲስት ኪሮስ አለማየሁ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ፍልቅልቅ ሰው ነበር ልጆች ሆነን እንደ ብርቅ ነበር የምንሰማው ነፍሱን ይማረው እናንተ ደግሞ እጅግ ደስ የሚል የተመረጠ የተከበረ ነገርን መርጣችኋል ይሄ መታደል ነው በእውነት ለተዋህዶ ልጆች ኩራታችን ናችሁ በቃ መመረጥ ከተባለ እንዲህ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ወዷችሁ የቤቱ አገልጋይ አድርጓችኋል ከዚህ በላይ ክብር፣ሀሴት፣ፀጋ ምን አለ በዕድሜ በጤና ጠብቆ በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው።
ዓዲለኛታት እኩም ናይ እግዚአብሔር ኣግሊገሊት ሙኾኑኩም ዕድመ ያሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ኣቤቱ የንብሩኩም ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና ደቂኖ❤🙏
መጨረሻቹ ያምርላችሁ ወንሞቼ
አቤት.መታደል.ሲያምሩ.ዘመናቹሀ.ይባረክ❤❤❤
ዋይ ተመስገን ኪሮስ ኣይሞተን እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃቡኩም ዞምኣሓተይ❤❤❤🎉
ወይኔ የኔ አበትም ነብሱን ይማረውና የሱን ሙዚቃ በትራሱ ከፍቶ ነብረ እሚተኛ እኔም አሁን ስሰማው በጣም ነው የማለቅሰው በጣም ነው የምታምሩት በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤
ተባረኩ መታደል ነው እረጅም እድሜ ❤❤❤
በጣም ደስስትሉ እግዚአብሄር የመረጣችሁ በቤቱያፅናችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድሀኔአለም መታደልነዉ መንፈሳዊ አገልግሎት ❤❤❤❤
እንዴት ያለ መታደል ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞች ዘመናችኹ በቤቱ ይፈፀም
እዉይ መታደል በቤቱ ያፅናቹ ዘመናቹ ይባረክ
ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩ ፈጣሪ ኣሕዋተይ መዓረይ❤❤❤❤
ዋው በጣም የታደሉ ወጣቶች ናችው
የሚገርም ነው እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ ።
አቤት ትህትና ስረአት በቤቱ በመቅደሱ እድሜያቹ ይለቅ❤ መመረጣቹን ውደዱት
ኣሰይይይይ እግዚኣብሄር ይመስገን እንኳዕ ናብዚ ንጹር መገዲ ኣምላክ ሓረኹም ዞምይሕዋተይ ንመዋእል ይግበረልኩም ነብሲ ይምሓር ንወላዲኹም፡ኣቶ ኪሮስ ኣለማዮ ነዓኹም፡ከኣ ዕድመን፡ጥዕናን❤❤🎉 ኣቤትትትትት ትዕድልቲ ኣቤት ጸጋ
የእግዝአብሔር ስራ ጉሩም ነው
ደስስስ ሰትሉ እግዝአብሔር ይባርካቹህ❤❤
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ከ ቤቱአያውጣቹሁ💕
በልሰማም የአባታቸውን ዘፈን አሁንም አዳምጣለሁ ደስይላል አንዳች ጡኡም ነገር አለው😍,🌹🌹ተባረኩ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ አለማችን ሰላም ሀገራችን ሰላም ትሁን🌹🌹🙏
መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ የፅናቹ በእዉነት ተመስገን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ያሓሊኩም❤❤❤
እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
አባቴ ሲወደው ኪሮስን❤❤❤❤
እኔ ደሞ እናቴ ትወደው ነበር
እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክላቹ❤❤❤
ማዓርግ ኣቡኡ ይመሰል
አቤትመታደል አባታችሁምሞተአይባልልጆቹ እደዚህአይነትቦታደርሠዉ ስሙ ሲነሳ❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሁሌም ከፊታቹ ይቅደም
ኪሮስ አለማየሁ መኩሪያችን። ልጆች እንዳሉት ማወቄ ደስ ብሎኛል።
መታደል ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ🙏🙏🙏
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም❤
ተባረኩ። የብሩክ ታዋቂ ልጆች።
ኪሮስ ተተኪ የሌለው ኪነጥበበኛ ነበር።
ዋዉ ብዙ ማለት ይቻላል ነበር ስለአየሃቹሆ በጣም ደስ ብሎኝል ዘራቹሁ ብዝት ይበል አሜን
ወይ መታደል ❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ.
በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችኹ እድሜ ጤና ሰላም በረከት ይስጣቸው!
እንኳን ከዘፈን አለም አረቋችኹ በጣም አመስግኗቸው አባታችኹ ሙዚቃ ውስጥ ባይገባ እንደ ሰው ሐሳብ በሕይወት ይኖር ነበር! እግዚአብሔር ግን አልፈቀደም
ደህና ሁኑ አብሮነታችኹ ደስ ይላል አኹንም እድሜን ይስጣችኹ ዘመናችኹ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ!