Sheger FM Mekoya - Richard Sorge ሪቻርድ ሰርጌይ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa Part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 ปีที่แล้ว +10

    ሁሌም እንደምንለዉ የተወደድከዉ እና የተከበርከዉ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ❤❤😍👌🙏

    • @mudiram17rame34
      @mudiram17rame34 2 ปีที่แล้ว

      ጋዜጠኛ እሸቴ አክባርህና አዳናቅህ ነኝ እኔን ሚገርመኝ የአንተ ነገር ተፆፈ ወይም የሰማሀውን ሳይሆን እቦታው ላይ ሆነህ ምታቀርብ ነው ሚመስለው

  • @tesfahungenene826
    @tesfahungenene826 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ እሸቴ ረጅም የሰራ ዘመን እመኝልሃለሁ እናመሰግናለን 👏👏👏👏 አትጥፋብን

  • @dawitwoldu680
    @dawitwoldu680 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ am from Eritrea 🇪🇷 I like your voice

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ አቀራረብና ታሪክ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የማከብርህ ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን 🙏❤
    ግን እየጠፉ ነው እባክዎት አይጥፉ❤🙏

  • @ezanaestifanos326
    @ezanaestifanos326 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ እሽቴ በርታ!!

  • @HasenTube
    @HasenTube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሸቴ እሸትኮ ነህ ሸገር ያላንተ ሚዲያ የሚሆንም አይመስለኝም። ግዙፍ ነህ በጣም👏👏👏👏👏👏👏

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 2 ปีที่แล้ว

    you are smart and the number one journalist thank you

  • @tanaso259
    @tanaso259 2 ปีที่แล้ว +3

    Super jonalist big respect 🙏

    • @FNeway
      @FNeway 2 ปีที่แล้ว

      Journalist

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥልኝ ጋቬ

  • @nebilmuktar704
    @nebilmuktar704 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን!

  • @sitoosirchoo3898
    @sitoosirchoo3898 2 ปีที่แล้ว

    I love you eshate and shger 📻.pls about Barack Obama

  • @oneday269
    @oneday269 2 ปีที่แล้ว +1

    Ma first comment ever. You are amazing from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @abieasmiro7363
    @abieasmiro7363 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet misgana yigebahal gash eshetie, keriwnm betesfa entebkalen...

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว

    ሶርጌ የሚለውን ስም እንኳን ሰምቼው አላውቅም ነበር.
    ዝግጅቱ ግን እንዳያልቅብኝ እየቆጠብኩ ነው የሰማሁት.
    ሳምንትን በጉጉት እየጠበኩ ነው.

  • @samisignal6668
    @samisignal6668 2 ปีที่แล้ว

    ትረካህ አደንቃለሁ
    ወደፊት በሲዲ ወይም ዘመኑ በፈቀደው ቴክኖሎጂ ብታቀርብልን ።

  • @alfatih8962
    @alfatih8962 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ እሼ እየጠፏ ነዉ ።

  • @komosa346
    @komosa346 2 ปีที่แล้ว

    Please please please

  • @biniyamababu1000
    @biniyamababu1000 2 ปีที่แล้ว

    Aftinew

    • @FNeway
      @FNeway 2 ปีที่แล้ว +1

      ???? ጥድፍ ጥድፍ እያልክ ሰው አታጣድፍ