Kesis Zebene Lemma - የሀሰት መንገዶች የእግዚአብሄርን ቃል ለምን አጣመሙት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Kesis Zebene Lemma - የሀሰት መንገዶች የእግዚአብሄርን ቃል ለምን አጣመሙት?
    መዝሙረ ዳዊት: መዝሙር 119:103 03 ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፤ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ። ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው። የጽድቅህን ፍርድ እጠብቅ ዘንድ ማልሁ፥ አጸናሁም። እጅግ ተቸገርሁ፤ አቤቱ፥ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ።

ความคิดเห็น • 235

  • @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
    @sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያረዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያኖርልን አሜን በፀሎቶው አሰቡን አባታች፣፣

  • @ቅድስትሀይሌቅዱስሚካኤልአ
    @ቅድስትሀይሌቅዱስሚካኤልአ 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርልክን ተሥፍ ፀጋ እርስተ መንግስተ ስማየትን ያዋርስልን እርጂም እድሜ ይስጥልን አሜን
    የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ከኛ ጋር ይሁን
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የከበርና የተመስገነ ይሁን አሜን!!!!!!!!

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 6 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @የድንግልልጂነኝተዋህዶ
    @የድንግልልጂነኝተዋህዶ 6 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያስጥልን አሜን

  • @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ
    @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ 8 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እንደናንተ አይነት እውነተኛውን መፀሐፍ ቅዱስን የሚያስተምረን ይብዛልን እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን!!!!

  • @አድሴምላ
    @አድሴምላ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ለመምህራችን እድሜ ና ፀጋውን። ያርዝምልን።ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @kartistkar148
    @kartistkar148 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen
    kale hiyot Yasmelan ➕
    mamirachen rajemi adema Yastut Ezgabaher ➕➕♥️🇪🇹

  • @sakeenaziad9674
    @sakeenaziad9674 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማያት ያውርስልን እኝም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @temesgenmarey8754
    @temesgenmarey8754 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጠና ይስጥልን

  • @Tsahey
    @Tsahey 8 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    kale hiwot yasemalen

  • @betiyabatualij9927
    @betiyabatualij9927 6 ปีที่แล้ว +1

    amen💚💛💗
    amen💚💛💗
    amen💚💛💗
    ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ለመምህራችን ያአገልግሎት ዘመናቸወን ያርዝምልን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮችን

  • @slambansomenota3533
    @slambansomenota3533 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህውይትን ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክ ያብዛው መምህር ቀሲስ ዘበን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 6 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemalin. Egizabher Yestilin. Betam Tiru Migeb new. Yitafital. Kale Hiwot Yasemalin.

  • @mhammadkhleif880
    @mhammadkhleif880 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መግስተ ሠማያት ያውርስልን

  • @ሁሉምለቦጎነው
    @ሁሉምለቦጎነው 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @shewashaybelay5605
    @shewashaybelay5605 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋ መንግስቱን ያውርስልን መምህራችንን በእድሜ በፀጋ ድንግል ከልጇ ጋር ትጠብቅልን

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
    @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘበነ እረጅም እድሜ ይስጥዎት ቃልህይወት ያስማልን አሜን፫

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager6634 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀሢሥ ዶ/ር ዘበነ እግዝያብሔር ይባርክህ .

  • @tsedaleteshome4314
    @tsedaleteshome4314 8 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen yagelgelot zemen yeberkilen

  • @mimihagoshagos713
    @mimihagoshagos713 8 ปีที่แล้ว

    kale Hiwet yasemaln Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ወለተማርያምወደሀዋሪያ
    @ወለተማርያምወደሀዋሪያ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእግድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @ሳያዩየሚያምኑብፁአንናቸው
    @ሳያዩየሚያምኑብፁአንናቸው 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን በዕውነቱ ቃለ ህወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው አሜን (፫)

  • @bsetoromo3728
    @bsetoromo3728 8 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yesemalen

  • @birtukanassefa598
    @birtukanassefa598 8 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen
    kale hiwot yasemalen !

    • @destawonde9943
      @destawonde9943 8 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @destawonde9943
      @destawonde9943 8 ปีที่แล้ว

      አባታቹን ቃለህወት ይስማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅክን እንደርስወይሉ አባቶቹ ይኑሩልን

  • @abaymulu11
    @abaymulu11 7 ปีที่แล้ว

    sele kalu yrkalu balbet leule egzanher yetemesgn yhun amen kale hiwot yasemaln tsgawen yabezalote

  • @kakaowkakaow7591
    @kakaowkakaow7591 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ።

  • @እግዚአብሄርእረኛዬነውመስ
    @እግዚአብሄርእረኛዬነውመስ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማልን መንግስተ ሰማያት የወርስልን

  • @helanbirikaanu7213
    @helanbirikaanu7213 8 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር አምላካችን ርጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

    • @Rageba
      @Rageba 8 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያስማልን መምህር አምላካችን ርጅም እድሜን ከጤና ጋር ያልድልልን የአገልግሎ ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @mimemime3382
    @mimemime3382 6 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwet yesemalne emibatea atelyeke

  • @samidan3255
    @samidan3255 8 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።አሜን

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና
    @ሰላመነሽድንግልማርያምእና 8 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን።
    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @YashoYasho-ey9zp
    @YashoYasho-ey9zp 8 ปีที่แล้ว +1

    መንህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን በጠጋይጠብ ቅልን

  • @bezateshoma3617
    @bezateshoma3617 8 ปีที่แล้ว

    amen Kalehiyowten yasemelen Abatochin!!!

  • @haregtazabe7840
    @haregtazabe7840 8 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!

  • @sarahalsarah9665
    @sarahalsarah9665 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen bewunet abatacha kal hywet yasemaln beedme besegawu ytebkln tsfa mengste semayatn yawarsln amen

  • @aklogamare2768
    @aklogamare2768 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ናጤና ይስጥህ ድሮም ገና በኢትየጽያ። ሆነህ ልደታ ቤተክርስትያን ስታስተምር ልቤን ስርስሮ የሚገባው ትምህርትህ በልቤ አለ እሀንም ትምህርትህ አእምሮ። ስርስሮ ነው የሚገባው። እባክህ እህተማርያምንም በጸሎት አስባት የምትናገራቸው መሬት ላይ ጠብ ኧልእለም ፀጋህ ይብዛልህ

  • @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ
    @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigistendashaw2697
    @tigistendashaw2697 8 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemal memirachin

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
    @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ejigshlmlse7777
    @ejigshlmlse7777 8 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @Love-sg9uc
      @Love-sg9uc 7 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Kale hywet yasemaln memhr zebene tgawn yabzalh

  • @በደሙቀለምነትታትሟልህይወ
    @በደሙቀለምነትታትሟልህይወ 8 ปีที่แล้ว +17

    ♥አሜን ♥አሜን♥አሜን♥ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ♥በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን♥ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን♥በእውነት መምህር ቃላት ያንሰኛል ስላንተ ለመናገር ሁሌም ትምህርትህ ያፅናኑኛል♥አሜን በቅዱስ ቃሉ የመረረውን ህይወታችን ያጣፍጥልን♥መንገዱን ያስተምረን♥አሜን አሜን አሜን

  • @tenatebru1779
    @tenatebru1779 8 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalen Egziabher Amilak ye agelgilot zamenihen yebarekileh amen

  • @ጥሩወርቅፈንታውየመድኃኔዓ
    @ጥሩወርቅፈንታውየመድኃኔዓ 8 ปีที่แล้ว +4

    Amen
    Amen
    Amen
    Lememeherachin kale Hiywotin yasemalen tesfa mengeste semayten yawerselen bedma betena yakoyelen xegawen yabzalh amen
    Egnam betemarenew temehert 30 60 100 yamare fera endenafera ye Amelakachin ye leul EGZIABEHARE Melkam fekadu yehunlen amen
    wondemachin Gere EGZIABEHARE Yestelen Enamesgnalen

  • @tsgeabebe6322
    @tsgeabebe6322 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቀለህይውትያሰማልን

  • @ስደቱማህተበንአጠበቀው
    @ስደቱማህተበንአጠበቀው 8 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal hiwot yasemalin Mehemerachin Egiziabhr tsgawun yabizalihk

  • @kebrelaagettahnatteladenga7739
    @kebrelaagettahnatteladenga7739 6 ปีที่แล้ว

    Amne qale ywate yesamlin mamer zamnotti yebarek

  • @elsasolomon1901
    @elsasolomon1901 5 ปีที่แล้ว

    Kale eiwhot yasemalenn yagelegelot zemenekenoten yebareku

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 8 ปีที่แล้ว

    Amennn kale hiwoten yesamelin be edam be tena yaqoyeln

  • @ወለተማርያም-ዸ6ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ6ጨ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nigistmariyamenigist4051
    @nigistmariyamenigist4051 6 ปีที่แล้ว

    kale Hiwote Yasemaline Abatachine

  • @weynishetii.fisehaexff7416
    @weynishetii.fisehaexff7416 8 ปีที่แล้ว

    kalee hiweti yasemalin

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 ปีที่แล้ว

    Kali Hiwot Yasemalin Amen!!!

  • @amlakyawkal3815
    @amlakyawkal3815 6 ปีที่แล้ว

    Amen kalhywet yasemaln

  • @sarahtadele1412
    @sarahtadele1412 8 ปีที่แล้ว

    e/r yesetileg amen kale hiwoit yasemalen

  • @kalekale1721
    @kalekale1721 7 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማን እንድሜና ጤና አበብዝቶ ይስጥልኝ

  • @zeytunaseid7660
    @zeytunaseid7660 7 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @jshzbhsbzbz1800
    @jshzbhsbzbz1800 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራች

  • @ድንግልማርያምንእወዳታለሁ
    @ድንግልማርያምንእወዳታለሁ 8 ปีที่แล้ว

    amen
    amen
    amen kil hiyiwet yisemaln tesefa menegeset sematati yiwerseln yigelagelot ziymenachuhne yiberki legemi libona yiseten dinegel maryimi kelijish keamnayel amalijin amennnnn

  • @hffggh3089
    @hffggh3089 8 ปีที่แล้ว

    Amen kale heywt yasmalen yagleglot zmenen yebarkelen

  • @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ
    @የማርያምልጅየማርያም-ሠ9ተ 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን አሜን አሜን

    • @ህሊናየድግልማረያምልጅ
      @ህሊናየድግልማረያምልጅ 7 ปีที่แล้ว

      amen amen

    • @yaredgirma5802
      @yaredgirma5802 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @MohammedMohammed-ye8ej
    @MohammedMohammed-ye8ej 8 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemaln tebsrek memhire tegaw ybzalik

  • @ድንግልማርያምእናቴናትድን
    @ድንግልማርያምእናቴናትድን 8 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @etuyou3446
    @etuyou3446 8 ปีที่แล้ว

    basemaab wawaledewamanefase kedose ahado amelake amene kla hewatene yasamalene manegeseta samayatene yawareselene xanewene edemawene yadelelene emaberehane alaue tebalehe tabarake amen amen amen

  • @letiykiros3091
    @letiykiros3091 8 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህወት ያስማልን መምህር ዘበና በአገልግሎት ዘመኖት ሰላም ናፀጋ ይብዛሎት

  • @lemlemlemlem1237
    @lemlemlemlem1237 8 ปีที่แล้ว

    አሜን /3/ቃል ሃውት ይስምልና

  • @SG-oj5ww
    @SG-oj5ww 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kale hewte yasmalen

  • @genetheile7196
    @genetheile7196 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንን

  • @አሜንአሜንአሜንS
    @አሜንአሜንአሜንS 8 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen
    limimrachem kalewti yasmalen

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅነ
    @ወለተማርያምየማርያምልጅነ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን ለመምህራችን

  • @DamonYates
    @DamonYates 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @heven5524
    @heven5524 8 ปีที่แล้ว

    Hi!
    Kale hiywet yasemalen.

  • @ethiopialove5719
    @ethiopialove5719 7 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kal hiwote yasemalen

  • @meseratnegesa6103
    @meseratnegesa6103 8 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen kale hiwotin ysemalin tesefa mengeset semayatin ywareselin Ameen

  • @kirstnatibebu1657
    @kirstnatibebu1657 7 ปีที่แล้ว +1

    kale hewet yasemalen tesifa mengiste semayat yawarsilen
    Amen Amen Amen

  • @meryk2402
    @meryk2402 8 ปีที่แล้ว

    kalewotn yesamalen amen amen

  • @MissbetamearfinewQatar
    @MissbetamearfinewQatar 7 ปีที่แล้ว

    kale hiweti yasimhane

  • @haregtazebe9790
    @haregtazebe9790 8 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @samihailemichael8857
    @samihailemichael8857 7 ปีที่แล้ว

    leabatachin ena Le memhr chin dguter kesis zebene edmewotn yarzmln endenante aynet yehagerm yehaymanotm merwoch ysTen egziabeher amlakachin leegnam dgmo belbachin xlat lay yxafln amen kale hiwetn yasemaln ::

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว +3

    TEKEKELE BLHALE MANEM YEMANENM HAYMANOT BE SEWER GEBTIO MAFERSE MELWETE AYECHLEM:: AMENNNNNNNN

  • @kassechgeberemichiel4907
    @kassechgeberemichiel4907 8 ปีที่แล้ว

    Kali Hewit Yasimalin.

  • @mesretkonjo1971
    @mesretkonjo1971 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

  • @saramama9679
    @saramama9679 8 ปีที่แล้ว

    Amen.
    Amen
    Amen👍👍👍👍👍👍

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    Amen Kile hiwoten Yasemalen !! Thanks God blessed.

  • @haregewoyinregasa883
    @haregewoyinregasa883 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን !!!

  • @እኔስየማርያምነኝG
    @እኔስየማርያምነኝG 8 ปีที่แล้ว +23

    ቃለህይወት ያሰማልን የወጣትነት ዘመንክን ይባርክል እንደዚህ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ሁል ግዜ የምትሰጥበት አንደበትህን ልኡል እግዚአብሔር ይባርከው

    • @Adamtgtse27
      @Adamtgtse27 7 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ የማር

    • @makiakia9275
      @makiakia9275 7 ปีที่แล้ว +2

      እኔስ የማርያም ነኝ G 99i

    • @vcghfgjgc3369
      @vcghfgjgc3369 7 ปีที่แล้ว +3

      እኔስ የማርያም ነኝ

    • @tarikwa56tarkz46
      @tarikwa56tarkz46 7 ปีที่แล้ว +2

      e/r yetbqe tebarklne qslhewote yasemlne

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 8 ปีที่แล้ว +6

    amen amen amen kale Hiwot yasemalin.!

  • @senaitasmelash6190
    @senaitasmelash6190 7 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ታሰማልን ለወድማችን እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yergayelma7129
    @yergayelma7129 7 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen ቃለሂወት ያስማልን

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 8 ปีที่แล้ว +7

    ቃልህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን ወንድማችን.።

  • @aduyemushe2517
    @aduyemushe2517 8 ปีที่แล้ว +1

    kalehiwete yasemalen

  • @tigtititi8659
    @tigtititi8659 8 ปีที่แล้ว

    Egziabher Ybarkln yagelglot Zmenwon Yabzaln

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን ዘላለም በቤቱ ያኑረን
    መምህር ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይሁን♥♥♥
    #Gere3025 እናመሰግናለን ተባረክ♥♥

    • @awetkifle760
      @awetkifle760 8 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @berktieassefa5265
      @berktieassefa5265 8 ปีที่แล้ว

      memher lenebse megieb New tmehert edmena thena yesthot kale heywet yasmalin.

  • @ሠላምወርቁ
    @ሠላምወርቁ 7 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ቃለህይወትያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያዉርሥልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ggddalamitubfdfhh4122
    @ggddalamitubfdfhh4122 7 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiwoti yasemalen

  • @90waleln62
    @90waleln62 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃልህወት ያሠማልን ለመምህራቺን እዲሜናጤናይሥጥልን ያገልግሎታቺሁን ዘመን እግዚአብሔር ይባርከው ለኚምማሥተዋልንይሥጠን አሜን

  • @sitotasweetsweet9543
    @sitotasweetsweet9543 7 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን አሜን ቃል ሃውልት yesmelen

  • @amhaamha2545
    @amhaamha2545 7 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ትባሪከ

  • @መሰረትከተማ.5
    @መሰረትከተማ.5 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንን